💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
01 ኢና ኩና ሺ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

ትምህርቱን ለመከታተል በቀጥታ 👇👇
https://t.me/UstazKedirAhmed

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🔻ሂዳየቱል ሙስተፊድ ኪታብ
ከ play store በአፕልኬሽን መልክ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ezroq.hidayatulmustafid
Audio
ኪታብ ሂዳየቱል ሙስተፊድ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

【ክፍል 0⃣1


✅ የኪታቡ መግቢያ
✅ የተጅዊድ አሳሳቢት
✅ የተጅዊድ ጥቅሞች


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ዒልምን እንማር
Shaik Ahmed
↪️እውቀትን እንማር

🎙በሸይኽ አህመድ አወል ከሚሴ

https://t.me/https_Asselfya
Audio
۞ وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ

ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
ትክክለኛ ሒጃብ ያለመኖር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከዝሙት አበይት መዳረሻ መንገዶች አንዱና ትልቁ መስፈርቶቹን ያላሟላ የሴቶች ሒጃብ መንሰራፋት ነው፡፡ ይኸውም ሴቶች ትክክለኛውን ሒጃብ ካልለበሱ ሊሸፍኑ የሚገባቸውን የሰውነት ክፍሎቻቸውንና ጌጣጌጦቻቸውን በየቦታው ለባዳ ወንዶች ይገላልጣሉ፡፡ በ፣ተለምዶም ከሴተኛ አዳሪዎች ተሞክሮ እንደምናውቀው ሴቶች አጭርና ስስ ጨርቆችን የሚለብሱ ከሆነ፣ ተገላልጠው፣ ተኳኩለውና ተጋጊጠው ወደ ባዳ ወንዶች የሚቀላቀሉ ከሆነ ይህ እራሱ የሚያስተላልፈው መልዕክት አለው፡፡ አንድም ወንዶችን ዒላማቸው እንዲያደርጉ ይጠቁማል፡፡ ከዚህም
ባሻገር ገላቸው ለወንዶች ግብዣ የቀረበ መሆኑን ያሳብቃል፡፡

በተቃራኒውም ሴቷ ሒጃቧን በአግባቡ ከለበሰች ይህም የሚያስተላልፈው የራሱ መልዕክት አለው፡፡ ይኸውም «እኔ ላንተ የተከለከልኩ ነኝ የሚል ይሆናል፡፡
አዎ❗️ ሴቶች ሒጃባቸውን በአግባቡ ከለበሱ ጨዋ እንደሆኑ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ በባለጌዎችም አይደፈሩም፡፡ በመሠረቱ ሒጃብ ማለት አማኝ ሴቶች ለአስገዳጅ ነገሮች ከቤቶቻቸው ሲወጡ ሰውነታቸውን የሚሸፍኑባቸው ልብሶች ናቸው፡፡ ኢስላም ሴቶች ሰውነታቸውን እንዲሸፍኑ ያዛል፤ በዚህም እነርሱ ደካማና ስሜቶቻቸውን መቆጣጠር የማይችሉትን ወንዶች ከመፈታተን ይርቁ ዘንድ ነው፡፡ በኢስላም ወንዶችና ሴቶች ኢስላማዊውን የጨዋ አለባበስ እንዲከተሉ ታዘዋል፡፡ እንዲሁም እርቃነ ሥጋቸውን እንዳይታዩም ተከልክሏል፡፡

ያ ኡህታ ቆም ብለሽ አስቢ እንዴት እራስሽን ከነዚህ ሴተኛ አዳሪዎች ጋር ታመሳስያለሽ አንችኮ የተከበርሽ ሙስሊም ነሽ። ወላሂ ብዙዎች ባንቺ ማንነት ሁነው ቁጥብ መሆን ይፈልጋሉ ግን ሙስሊም መሆንን አልታደሉም።
አንቺ ግን ሙስሊም ያለመሆንን ጉዳት ስላላገኘሽው ለእምነትሽ ቦታ አልሰጠሽውም ማንነትሽንም ረስተሽዋል።
እህቴ ከመመርመርሽ በፊት እራስሽን ቀድመሽ ሂሳብ አድርጊ
አላህ ስታምጭው ዝም የሚልሽ ታጋሽ ስለሆነና እድል እየሰጠሽ ነው እንጂ እንዳመፅሽው አንቺን መቅጣት ይችላል ግን ይታገሳል እና ውድ እህቴ ታጋሽነቱ አያዘናጋሽ ሞት ስለማይቀር ሁሌ ያን እድል ላታገኝው ትችያለሽ።

✍ትክከለኛ ሒጃብ ማትለብሱ እህቶች ትምህርት ሊሆናችሁ ይገባል።

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው!"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ

በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
🌸➖➖➖➖➖➖🌸
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧

👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselfya
ሱናን አጥብቆ መያዝ
Shaik Awol Ahmed
↪️ሱናን አጥብቆ መያዝ
➖➖➖➖➖➖

🎙በሸይኸ አወል አህመድ ከሚሴ

https://t.me/https_Asselfya
➧ኢብኑ ሲሪን የተባለ ታላቅ ሊቅ ከተናገራቸው ንግግሮች ውስጥ
የሚከተለው ይገኝበታል‼️
➖➖➖➖➖➖

🔺" ሰዎች እውቀት መፈለግና ከዑለማዎች ጋር መቀማመጥ ትተው ወደ ሶላት ወደ ፆም ገቡ አንዳንዶቻቸው ቆዳቸው ቅርፊት እስኪሆን ድረስ ከዒባዳ ብዛት
ከዚያም ከሱና ወጡ ጠፉ ።
➖➖➖
🔺የሙስሊሞችን ደም ማፍሰስ ጀመሩ
በዚያ ከርሱ ሌላ አምላክ በሌለው ጌታ እምላለሁ
✒️✒️
🔺አንድ ሰው በጅህልና ላይ ሆኖ ዒባዳ አይሰራም ከሚያሳምረው የሚያበላሸው ቢበልጥ እንጂ "።

አል ኢስቲዝካር ሊብኒ ዓብዱልበር (8/616)
https://t.me/https_Asselfya
💦ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ {ረድየላሁ ዓንሁ}
የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል ይላል!!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው!!
↪️•••ሳሊህ ሚስት
↪️•••ሰፊ መኖሪያ
↪️•••መልካም ጎረቤት
↪️•••ምቹ መጎጎዣ

አራት ነገሮች የጥበት ምንጭ ናቸው
!!!
🔹•••መጥፎ ሚስት
🔹•••መጥፎ ጎረቤት
🔹•••መጥፎ መጓጓዣ
🔹•••መጥፎ መኖሪያ
ሶሂህ -አል- ጀሚዕ [887]
Audio
ኪታብ ሂዳየቱል ሙስተፊድ

【ክፍል 0⃣2⃣】

〰〰〰〰〰


አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይር

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ነፃ መዉጣት ትፈልጋለህ?
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📍محاضرة جديدة
📍አዲስ ሙሓደራ

🌐 هل تريد النجاة؟

🌐 ነፃ መወየጣት ትፈልጋለህ؟

🕌 ከላለ ታላቁ መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123
🔷 ለሂዳያ ሰበብ መሆን
አላህ ለሰው ልጆች የዋለው ፀጋ ተቆጥሮ አያልቅም, በተለይ የእስልምና ፀጋ, ይህ ፀጋ በምንም መለኪያ በምንም ሚዛን ልንለካው ወይም ልንመዝነው የምንችለው አይደለም ። ሀያሉ አምላካችን ለዚህ የተገቡትን አዋቂ በመሆኑ እሱ ለመረጠውና ለወደደው የሚሰጠው ፀጋ ነው ። ትክክለኛውን እሱ ያዘዘበትን ነብያቶች ዋጋ የከፈሉበትን እስልምና ( ሰለፍያን ) አላህ ያሳወቀው ሰው የጋን መብራት ሊያደርገው አይገባም ለሌሎች ብርሃኑን ማድረስ አለበት ። አንድ ሰው ሰለፍያን አውቆ በቻለው ልክ ተግባራዊ ካደረገ በኋላ በቃ ብሎ ሊቀመጥ አይገባውም ። በመልካም ስነምግባር እዝነት በተሞላበት ሁኔታ ለሂዳያ ሰበብ እንዲሆን የሚችለውን ዋጋ መክፈል ይጠበቅበታል ። የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ይህን ሀላፊነት የምንወጣበትን ስሜት ሲሞርዱልን ስል ሲያደርጉልን እንዲህ ይላሉ :–
عن أبي العباس سهل بن سعد الساعدي رضي الله عنه أن رسول الله – صلى الله عليه وسلم – قال :
" ···· فو الله لأن يهدي الله بك رجلا واحدا خير لك من حمر النعم "
متفق عليه
" በአላህ ይሁንብኝ አላህ ባንተ ምክንያት አንድን ሰው ወደ ሐቅ መምራቱ ቀይ ግመል ከሚኖርህ ይበልጥልሃል" !!!!! ።
🔹 ቀይ ግመል ማለት ዐረቦች ዘንድ በጣም ተወዳጅ ንብረት ነበር ምናልባት ዛሬ ከኛ ውስጥ ለአንዱ ከአውሮፕላን ይበልጥልሀል እንደ ሚባለው ብለን እንውሰደው ። ይህ ዱንያዊ ጥቅም ቢሆን ኖሮ ምን እናደርግ ነበር ? አሁን የምናየው አይነት ቦታ አለመስጠት ? በፍፁም, ለሊት ዘጠኝ ሰኣት ተነስተው ወደ አትክልት ተራ የሚሮጡ ዝናብ ብርድ ውርጭ የማይሉ ሰለቸኝ ደከመኝ የማያውቁ ክረምትና በጋ የሚለፉ ሴትና ወንዶች ምን ለማግኘት ይሆን? ቀይ ግመል? !!!! አይደለም ሊክስሩም ይችላሉ ግን የዛሬው ኪሳራ ነገ ይካሳል ብለው የበለጠ ይለፋሉ ። እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ ምን ያክል ገብቶናል ምን ያክል እየለፋን ነው ። አላህ ለመልካሙ ሁሉ ይወፍቀን ።

http://t.me/bahruteka
http://t.me/bahruteka
➬➬

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅የጁሙዓ ቀን ሱናዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
💦 ውብ ቲላዋ ሱረት ካህፍ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ


🔹ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
ሼኽ ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ

↪️አንች ሙስሊም እህቴ ሆይ! በወጣትነትሽ እና ተፈላጊ በሆንሽበት ስዓት ለማግባት ፍጠኝ፣ ትምህርትን ለመቀጠል ወይም ለአንድ የስራ ሀላፊነት ብለሽ ትዳርሽን አታዘግይ የተሳካ የሆነ ትዳር ደስታ እና አላማሽ እሱ ነው፤

↪️የትኛውንም ትምህርት እና ስራ ትዳር ይተካዋል ነገር ግን የትኛውም ደረጃ ቢደርስ ትምህርት ወይም ስራ ትዳርን አይተካውም

↪️በቤትሽ ስራ እና ልጆችሽን በመንከባከብ ቋሚ ሁኚ ይህ በህይወትሽ ፍሬያማ የሆነው መሰረታዊ ስራሽ ነው። ይህን ስራሽን ምንም የሚመጣጠነው ነገር ስለሌለ በእሱ ቅያሬን አትፈልጊ ጥሩ የሆነ ባል አያምልጥሽ፤ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፡―

"إذا خاء من ترضون دينه وخلقه فأنكحوه، الا تفعلوا تكن فتنة في الأرض وفساد"
"ዲኑን እና ፀባዩን የምትወዱት ከመጣችሁ አጋቡት፤ ይህን የማትፈፅሙ ከሆነ በምድር ላይ ፈተና እና ትልቅ ውድመት (ጠፋት) ይከሰታል. ተንቢሃት
ዛሬ ዛሬ ግን ያለንበት………………………………… ለኛው ትቼዋለሁ?
"

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
◾️ሚስትህ ፊትና ልትሆንብህ ትችላለች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💦ሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

✅ አንድ ሰው ሀላል በሆነችው ሚስቱ ሊፈተን ይችላል። በሷ በመደነቅ (በውዴታዋ) ቢዚ አድርጋ ከአሄራ ልታዘናጋው ትችላለች።

✅ አንዳንድ ወንዶች በሌላ መንገድ ይፈተናሉ። ከዚህም የተነሳ ፂሙን ሙልጭ አድርጎ ሲላጭ ታየዋለህ። ምክንያቱም ሚስቱ ፂሙን እንዲያሳድግ አትፈቅድለትም።

↪️እንዲህ ትለዋለች፦
👉ፂም የሚያሳድግ ባል አልፈልግምና ፂምህን አንሳው። ጉንጭህ ከጉንጬ ጋር አንድ አይነት እንዲሆን እፈልጋለሁ ትለዋለች። እሱም የሷን ትእዛዝ በመቀበል ፂሙን ይላጫል።
📚المصدر :[شرح كتاب الفتن من صحيح مسلم (ش1)]

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያኡክቲል ከሪማ ሁኝ የኸይር ቁልፍ መክፈቻ‼️

↪️በጭራሽ እንዳቶኝ የሸር ተባባሪ አሏህ ለኔም ለአንቺም ኸይሮን ነገር ያግራልን!!!

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
አሊም ይናገር
〰〰〰〰
አሏህ ለኛ ማድመጡን እና መተግበሩን ይወፍቀን?!
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
¶¶ ልብስሽ በሃያዕሽ ልክ ነው
ሃያዕሽ ደግሞ በኢማንሽ ልክ ነው
ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሃያዕሽ ይጨምራል
ሃያዕሽ በጨመረ ቁጥር ደግሞ… ልብስሽ አንቺን የመሸፈኑ ልክ ይጨምራል ¶¶
[ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ]
Audio
⚘ቁርአን.....🌹
የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣
የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት...
ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ
የማይቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።
https://t.me/https_Asselfya