🎈አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
مذكرة على العقيدة الواسطية
✍የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-
🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ
📍በላይቨ ለመከታተል➷➷➷➷➷➷➷
t.me/SheikhMuhammedZainAdam

☞ሙእሚንን እንደ ኢማኑ ልክና ደረጃ ሰዎች ያከብሩታል፣ ይወዱታልም፡፡በኢማኑ ከፍ ሲልም ያዩት ይሳሱለታል፣ የተዋወቁት ያፈቅሩታል፣ ሩቅ የሰሙት ያልሙታል …
⇛አንድ ሰው የቱን ያህል መልከ-ጥፉ ቢሆንም እንኳ በኢማኑ ብቻ አላህ ዉበትን ያላብሰዋል፡፡ በተለይ የሌሊት ሶላት የሚሰግድ ከሆነ “ ይላሉ
ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያ።
_
منقول

↱ፈታዋ ቁጥር ❾❹↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
✅ መልካም ጁሙአ ማለት ፍርዱ ..ይደመጥ!
🎙ኡስታዝ ኸድር አሕመድ
🎙ኡስታዝ ኸድር አሕመድ
✅ ወንጀልን ማቅለል የሙናፊቆች መለያ ነዉ።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
~አማኝ ወንጀልን የሚመለከተዉ ከተራራ ሥር እንደተቀመጠና ተራራዉ በሱላይ ሊደረመስበት( ሊይወድቅበት )እንደቀረበ ነዉ።
~ሙያፊቅ ግን ወንጀልን የሚመለከተዉ አፍንጫዉ ላይ ዝምብ እንዳረፈችበትና ያችን ዝንብ እጁን አወናጭፎ እንዳባረራት አይነት ነዉ።
ማየት ያለብህ የወንጀሉን ትንሸ ሳይሆን የምታምጸዉን የጌታህን ታላቅነት ነዉ።
[ከደርስ የተቀነጨበ]
ኢላሂ ....
لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّيْ كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ.
~

✅ የተከበሩ ወራቶች!
ከአቢ በክራህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ الزَّمانَ قَدِ اسْتَدارَ كَهَيْئَتِهِ يَومَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَواتِ والأرْضَ، السَّنَةُ اثْنا عَشَرَ شَهْرًا، مِنْها أرْبَعَةٌ حُرُمٌ، ثَلاثٌ مُتَوالِياتٌ: ذُو القَعْدَةِ، وذُو الحِجَّةِ، والمُحَرَّمُ، ورَجَبُ، مُضَرَ الذي بيْنَ جُمادى، وشَعْبانَ.﴾
“አላህ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ግዜ አመትን አስራ ሁለት ወር አድርጎቸዋል። ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት) የ”ረጀብ” ወር ነው።”
📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
t.me/https_Asselfya

~የረጀብ ወር ከሌሎች ወራቶች በላጭ
~
መሆኑ፣ ወይም በረጀብ ወር ውስጥ የሆነ ቀን ለይቶ መፃም ወይም ሌሊቱን መቆም በተመለከተ የሚወሩና በየሚዲያው የሚዟዟሩ ሀዲሶች ከፊሎቹ በነብዩ ላይ የተቀጠፋ ከፊሎቹ ደግሞ ትክክል ያልሆኑ ዶኢፍ ሀዲሶች ናቸው።~
~አንዳንዴ ...ከመዳም ኩሽና ወጣ በሉና..ፏ.ብትን በሉ። ዱኒያ አይደለችምን? አላህ በሚወደዉ ነገር ...ለራሳችሁ የሚያስፈልገዉን ነገር ሁሉ ሁኑለት።
™
™
~እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል :-
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
[ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]
እነዚያ እመኑ በተባሉት ሁሉ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

↳አምነናል ስላሉ የማይፈተኑ መሰላቸዉን↰
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
↳ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች፦
↳ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9025
አምነናል ስላሉ የማይፈተኑ መሰላቸዉን!?↰↳ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል!
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9025
( ) ||
Abdelaziz Sheim
~ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም ተጋበዙ..
▪️أواخر سورة الفرقان (رواية ورش)
القارئ: عبد العزيز سحيم
t.me/https_Asselfya
▪️أواخر سورة الفرقان (رواية ورش)
القارئ: عبد العزيز سحيم
t.me/https_Asselfya
Audio
أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب
የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ
تخصيص شهر رجب بالصيام ❌
صلاة الرغائب ❌
ليلة الإسراء والمعراج ❌
خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله
📍በድጋሜ የተለጠፈ..!
🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ለልባችን ልብ እንስጥ!
~
ምናልባት አለባበሳችን ሱናውን የጠበቀ፣ ውጫችን ያማረ ሊሆን ይችላል። ከሆነ እሰየው። ይሄ ትልቅ መታደል ነው። ሰው ለልማድና ለፋሽን በተረታበት ዘመን ኢስላማዊውን ስርአት መጠበቅ ትልቅ ፀጋ ነው፣ ምስጋና ለአላህ ይሁንና። ነገር ግን ውስጣችንን እንዳንረሳ፣ ልባችንን እንዳንዘነጋ ትኩረት እናድርግ። ለልባችን ልብ እንስጥ። የብዙዎቻችን ልቦች ከድንጋይ የደረቁ ሆነዋል። ልባችን በቂም፣ በክፋት፣ በንቀት፣ በጥላቻ ተሞልቷል። በደል በጣም በዝቷል። ግብይታችን አላህን መፍራት ርቆታል። ጋብቻችን ተቅዋ የሸተተው እየሆነ አይደለም። ወንዱ ጨካኝ፣ ስግብግብ፣ ኃላፊነት የማይሰማው፣ ከወንድነት የተኳረፈ ሆኗል። ሴቱ መረን ለቆ፣ እንደታመመ እንኳን አያውቅም። ዘረኝነት ቤት ሰርቶብናል። ምላሳችን ዚክር ረስቷል። ዒባዳችን ጣእም አልባ የበድን እንቅስቃሴ ሆኗል። ከቁርኣን በእጅጉ ርቀናል። በዛዛታ ሰምጠናል። ይሄ ሁሉ የልብ መታወክ ችግር ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
{أَلاَ وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلاَ وهِيَ الْقَلْبُ}
"አዋጅ! አካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች። እሷ ከተስተካከለች መላ አካል ይስተካከላል። እሷ ከተበላሸች መላ አካል ይበላሻል። ንቁ! እሷም ልብ ነች!" [አልቡኻሪይ፡ 52] [ሙስሊም፡ 1599]
ባጭሩ ውስጣችን ከልባችን በላይ ትኩረት ይፈልጋል።
Ibnu Munewor
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
* የዋትሳፕ ቻናል፦
https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
* ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور