💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
تَتَجَافَىٰ جُنُوبُهُمْ عَنِ ٱلْمَضَاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهُمْ خَوْفًۭا وَطَمَعًۭا وَمِمَّا رَزَقْنَٰهُمْ يُنفِقُونَ
ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ፡፡ ከሰጠናቸውም (ጸጋ) ይለገሳሉ፡፡

فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌۭ مَّآ أُخْفِىَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍۢ جَزَآءًۢ بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
ይሠሩትም በነበሩት ለመመንዳት ከዓይኖች መርጊያ ለእነርሱ የተደበቀላቸውን (ጸጋ) ማንኛይቱም ነፍስ አታውቅም፡፡

ሱረቱል ሰጅዳ ...
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

📌قَالَ شيخ الإسلام ابن تيمية رَحِمَهُ الله تعالى:

‹ إِذَا نَاجَیٰ العَبْدُ رَبَّهُ
فِي السَّحَرِ ، وَاسْتَغَاثَ بِهِ

وَقَالَ : يَا حَيُّ يَا قَيُّوم،
لا إِله إلَّا أنْت، بِرَحْمَتِكَ أسْتَغِيْث،


أعْطَاهُ الله مِنَ التَمْكِيْنِ مَا لا يَعْلَمُهُ إلَّا الله..

📚 مجموع فتاواه ( ۲۸ /٢٤٢ )

•••
🌴
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዝካሮችን (ውዳሴዎችን )መጠባበቅ

ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል
▪️የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን)
ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን
የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው
አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።

📚[አልአዝካር አንነወዊ (10)]

=
t.me/https_Asselfya
Audio
📍ኹጥባ፦ስለ ኢማን መድከም

🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
እህቴ ተነሽ...እንደ..አዲስ ለመጀመር የሚያስፈልግሽ......አዲስ ሰኞ: አዲስ ወር ወይም አመት ሳይሆን....አዲስ አስተሳሰብ እና አዲስ አመለካከት ነዉ።

ቀጠሮ አትያዥ ተነሽ ትችያለሽ!🥀
~በትዳር ውስጥ ፍቅር የሚባል ጥልቀት ያለው ባህር አለ ። ታዲያ ያንን ባህር በሀላል እንጂ በሀራም አናገኘውም የሀራም ፍቅር ባህሩ ገደብ አለው የሀላል ግን ጥልቀት አለው።

~
~ልስላሴ የተቆራኘው የሴት ልጅ ንግግር ቀልበ በሽተኛ ወንዶች ብልግናን እንዲያሥቡ የሚገፋፋ ከሆነ ግድፈት ያለው አለባበስ ሲጨመርበት በወንዶች ቀልብ ላይ የሚፈጥረውን ተጽእኖ አስቡት።
"فلا تخضعن بالقول فيطمع الذي في قلبه مرض وقلن قولا معروفا " الأحزاب

~
~በትዳር አለም ውስጥ ከታማኝነት ቀጥሎ ግልፅነት በጣም አስፈላጊ በሁለቱ ጥንዶች መካከል መደባበቅ ካለ መቼም ጣዕም ያለውን ኑሮ መኖር አይችሉም።

~
﴿كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ ٱلْآيَٰتِ لِقَوْمٍ يَعْقِلُونَ﴾

~ተጋበዙልኝ ጣፋጭ ቂርአት .
~ኢባዳ ስታረግ የደረሰብህ ድካም ትረሳዋለህ ምንዳው ግን እየጠበቀህ ነው ታጣጥመዋለህ

~ወንጀል ስትሰራ ያገኘሀው ጣእም ጥፍጥና ይወገዳል ቅጣቱን ግን እየጠበቀህ ነው

~
መንሱር ጀማል
Daru tewhid
አጭር ምክር ለወንድም መንሱር ጀማል

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

          t.me/Darutewhide
~የሕይወታችሁን መቀጠል ፣ የኑሯችሁን መስተካከል፣ የደስታችሁን መዝለቅ ከሆነ ሰዉና ነገር ጋር አታስተሳስሩት።
ሰው ሲቆም የምትቆሙ፣ ሲሄድ የምትሄዱ፣ ያሰባችሁት ነገር አልገኝ ሲላችሁ ሲል የምትወድቁ ከሆነ ገና ራሳችሁን ያልቻላችሁ እንጭጭ ናችሁ ማለት ነው ።
መጀመሪያ በአላህ ተመኩ። ቀጥሎም በራሣችሁ ትጉ።  ሰዉንም ነገርንም በመተማመን አትደገፉ።

t.me/https_Asselfya
ዑዝር ቢልጀህል በሐዲስ

t.me/IbnuMunewor/5230
t.me/IbnuMunewor/5230

~አንብብ !ማንበብ ሙሉ ሠዉ ያደርጋል
~ጉዳይ ኖሮሽ ለማሳካት አቅሙ ከሌለሽአቅም ኖሮት ጉዳይ የሌለው ጌታ አለሽና ፊትሽን ወደ እርሱ አዙሪ........
አብሽሪ ያ
ኡኽቴ
👍1
فَتدبَّرِ الــقُــرآنَ إن رُمتَ الهُدى
فالعِلمُ تحتَ تَدبُّر القُرآنِ.
-ابن القيّم
🎈አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ


📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
مذكرة على العقيدة الواسطية

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ

📍በላይቨ ለመከታተል➷➷➷➷➷➷➷
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሙእሚንን እንደ ኢማኑ ልክና ደረጃ ሰዎች ያከብሩታል፣ ይወዱታልም፡፡በኢማኑ ከፍ ሲልም ያዩት ይሳሱለታል፣ የተዋወቁት ያፈቅሩታል፣ ሩቅ የሰሙት ያልሙታል  …
⇛አንድ ሰው የቱን ያህል መልከ-ጥፉ ቢሆንም እንኳ በኢማኑ ብቻ አላህ ዉበትን ያላብሰዋል፡፡ በተለይ የሌሊት ሶላት የሚሰግድ ከሆነ “ ይላሉ

ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያ

_
منقول