💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
እንደራስህ የምታየው እንጂ
እንደራስህ የሚሆንልህ የለም።

~
ቋንቋቸው አልገባ ብሎን እንጂ በዝምታቸው ውስጥ ብዙ ተናጋሪዎች አሉ።ሰው ሲያወራ እንጂ ዝም ሲል ማንበብ ስለማንችል ዝም ባለ ጊዜ የጠፋ "ብላክ ቦርዶ" ይመስለናል።አልተረዳችሁኝም?!

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
*فَلِلَّهِ ٱلْحَمْدُ رَبِّ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَرَبِّ ٱلْأَرْضِ رَبِّ ٱلْعَٰلَمِينَ
ምስጋናም ለአላህ ለሰማያት ጌታ ለምድርም ጌታ ለዓለማት ጌታ የተገባው ነው፡፡

*وَلَهُ ٱلْكِبْرِيَآءُ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ۖ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ*
ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸነፊ ጥበበኛ ነው፡፡

📕ሱረቱል ጃሲያ 36_37

=
ሰለፊዋ ----ቆንጆ በሂጃብ ያማርሽው፡
ማማር ለማንደሁ ጠንቅቀሽ ያወቅሺው፡
በያደባባዩ -ፎቶ ማፖስቺው፡
ለፃፈልሽ -ሁሉ ፊት ማትሰጪው፡
ማማር በሂጃብ ነው እህቴ ጠንክሪ፡
በሱ ---የመጣውን አትደራደሪ፡
አንገት ሰበር አርጊ ሀያዕም ይኑርሽ፡
ቀልቃላ --አትሁኚ ሰለፍይ ሆነሽ
!!!
‏﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾.
🔖የውመል ጁሙአ አንድ ሰአት አለች ....
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንድ ሙስሊም ያንን ሰአት አላህን እየለመነ  ተቀምጦ  አያገኘውም፦ አላህ የለመነውን ሁሉ የሰጠው ቢሆን እንጂ።

🔘ዱአ እናብዛ ..
አላህ ሀገራችንን  ሰላም እንዲያደርግልን ፍልስጤን ላሉ ወንድም እህቶቻችን   ሙስሊሞችን የበላይ  እንዲያደርጋቸው ቀልባችንን ወደ አላህ እናጠልጥለው ።
~ከእንግዳ ሁሉ መጥፎው ሰው ቤት የየዉን ሁሉ ገብቶ የሚያወራ።
ሰው ቤት ስትገቡ ዐይናችሁን ጨፍኑ፣ ስትወጡ ስለዚያ ቤት ምንም የማትናገሩ ዲዳ ሁኑ።

~
~ኢላሂ ••
በልጅነቴ አዝነው ተንከባክበው እዚህ ያደረሱኝን ወላጆቸን አንተ እዘንላቸው ተንከባከባችው።
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የሚስኪን እህቶቻችንን ገንዘብ በትዳር ስም የምትዘርፉ ፣ ለዓመታት የደከሙበትን መና የምታስቀሩ ወንዶች አላህን ፍሩ ! ደካሞችን (ሴቶችን ፣ ልጆችን ፣ ሽማግሌዎችን ) መበደል ጠንካሮችን ከመበደል በእጅጉ የከፋ ነው ! እንዲህ ዓይነቱን ግፍ የምትፈፅሙ ሁሉ ! አትጠራጠሩ ! ዋጋችሁን ከፍትህ ባለቤቱ አላህ ታገኙታላችሁ !

ሴቶቻችን - ከእንዲህ አይነቱ ዘራፊ ራሳችሁን ጠብቁ ... ያማረን ውጫዊ ገፅታ ና የተጌጠን ንግግር በመስማት አትታለሉ !
سورة المائدة
الشيخ ماهر المعيقلي
ቁርአንን መቅራት ወይም ማድመጥ በፈለግክ ጊዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራ!
~ማስተንተን {ተደቡር}
~በቁርአን መስራትን
~አጅር ማግኘትን
~ጌታህን ማናገርን
~በእርሱ መታከምን
አስብ።

~
t.me/https_Asselfya
~ማን ያውቃል!
ከህልማችን የበለጡ ሪዝቆች ወደኛ እየገሰገሱ ይሆናል።
እንሠራለን፣ እንበረታለን፣ መልካም ስኬትን እናልማለን
የሚመጣው ዉብ ነው ኢንሻአላህ....!

~ሠባሐል ኸይር .
كيف تكون الزوجة صالحة؟
AudioLab
☑️ ጣፋጭ ምክር ትደመጥ !
كيف تكون الزوجة صالحة؟

فـضـيلـة شـيخـنـا العـلّامـة :
عبيد بن عبد الله الجابري -رحمه الله وغفرله-

t.me/https_Asselfya
~የኢልም ዋና ሀላፊነት ራስን መቀየር ነዉ.....

~
ኢስቲغፋር ...
~ለቀልብ ዕረፍት፣
~ለአዕምሮህ እርካታ፣
~ለነፍስህ ደስታ፣
~ለልቦናህ ጤና፣
~ለገንዘብህ በረከት፣
~ለመንፈስህ ምግብ ነው።

ራስህን ታድስበታለህ፣ ቤተሰብህን ታስተካክልበታለህ፣ ኑሮህን ታስዉብበታለህ።
በምንም ዉስጥ ሁን፥ ኢስቲግፋርን አዘውትር።

. t.me/https_Asselfya
👍1
የምእመናን እናት እሙ ሀቢባ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

አላህ፣ መላኢካዎች፣ የሰማይና የምድር ነዋሪዎች እንዲሁም በጉድጓዷ ያለችው ጉንዳንና ውሀ ያለቸው አሳ ነባሪ እንኳን ሳይቀር ሰዎችን መልካም ነገር በሚያስተምር ሰው ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)

t.me/https_Asselfya