💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎أَمْ حَسِبَ ٱلَّذِينَ ٱجْتَرَحُوا۟ ٱلسَّيِّـَٔاتِ أَن نَّجْعَلَهُمْ كَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ سَوَآءًۭ مَّحْيَاهُمْ وَمَمَاتُهُمْ ۚ سَآءَ مَا يَحْكُمُونَ

እነዚያ መጥፎን የሠሩ ሕይወታቸውም ሞታቸውም ትክክል ሲኾን እንደእነዚያ እንደ አመኑትና መልካምን እንደሠሩት ሰዎች ልናደርጋቸው ያስባሉን ?(አይሰቡ)፡፡

አምኖ መልካም የሠራና መጥፎ የሠራ አንድ ነዉ ብለዉ የሚፈርዱት ፍርድ የከፋ የሆነ ነዉ።


~
ሀያዕ
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ

ሀያዕን በተመከተ ሰፋ ያለ ዳሰሳ

ዛሬ ጀማዱ-ሣኒ 18/1445 አንፎ ድልድይ ሁዘይፋ መስጂድ የቀረበ ምክር

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

       t.me/Darutewhide
👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Daru tewhid – ሀያዕ
~ሀያእ የማንነታችን መገለጫ ነዉ።

~የሠዉ ትርጉሙ የኡማ ትርጉሙ ሀያእ ሲኖር ነዉ በእዉነቱ
~ከልጡ ጋር ነዉ የሚኖረዉ የዛት ሂይወቱ
~የዘመናትን ክፉ ፍጻሜ ካልፈራህ ሀያእ ከሌለህ ያሻህን ስራ በወቅቱ

~ኢላህ አስዉበን
አሏህን በብዛት የሚያወሱ ከሁሉም ቀዳሚወች ናቸው

﴿وَاذْكُرُوا اللهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
»🍁
➡️ለአንድ ሷሊህ ከቁርአን በየቀኑ ምን
ያህሉ እንቅራ ተብሎ ተጠየቀ?

➡️እሱም ደስታን በምትፈልገው ልክ
ቅራ ብሎ መለሰ።
﴿ وَاستَغفِر لِذَنبِكَ وَلِلمُؤمِنينَ وَالمُؤمِناتِ  ﴾ 

«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، وَالمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ»
~ህይወትህን ለማስተካከል የመጀመሪያው እርምጃህ መሆን ያለበት ሁኔታህን ከሰላትህ ጋር ማስተካከል ነው..... #ሰላትህ በተስተካከለች ሰአት ህይወትህም ትስተካከላለች
فَمَا أفلحَ إلَّا صَادِقٌ وَمَا نجَا إلَّا مُخلِصٌ
فَاللَّھُمَّ عَفـوَكَ لَا إلهَ إلَّا أَنتَ ...
Audio
አብዛኞቹ አያምኑም እነሱ የሚያጋሩ ቢሆን እንጂ

ፍጡራንን መማፀን እንደማይጠቅምህ የሚያስተምሩ የቁርአን አንቀፆች ...

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
ደጋግመዉ ቢሠሙት የማይሠለች ተግሳጭ......
~ሀያእ ለወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ ነዉ ።
~ሀያእ ለወንድ ልጅ መከበሪያዉ ነዉ
~ሀያእ ለሴት ልጅ ጌጧ ነዉ ከምትደምቅበት ወርቅና አልባሳት ሁሉ ዉበቷ ሀያእ ነዉ። ።ከምትደፈደፈዉ ሜካብ ሁሉ ዉበቷ ያለዉ አይናፋርነት ላይ ነዉ ።ከነብጥጥስ ልብሷ ከነአደፏ ሀያእ ያላትና የሌላት አንድ አደሉም። ፈጽሞ አይገናኝም።ነገር ግን ሠዎች ዉበትን ጌጥን  በሜካብ እናመጣለን ብለዉ ሌላ ፍጡር መስለዉ ይወጣሉ

ሱብሀነሏህ
....

🎙ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር
➴➴➴➘➘➘
t.me/https_Asselfya/7594
- ‏قَـالَ ابنُ عُثَـيمِين رَحِمَه الله :

«‏الدُّنيَا لَيسَت طَويلَة ! أَيام ثُم تَزُول ، ‏فَاصبِر حَتى يَأتِي الله بِأمرِه».

‏[شَرحُ رِياض الصَّالحِين(٢٤٢/١)].
رسالة لبَنات الإسلام
الشيخ صالح الفقيه
መልእክት ለእህቶች
ከሸይኽ ሷሊሕ አልፈቂህ

قُـل للمَليحَةِ فِي الخِمارِ الأَسوَدِ
مـاذا فَـعَــلتِ بِناسِـــكٍ مُتعَــبِّدِ

قد كانَ شَــــمَّرَ للصَّــــلاةِ إزارَهُ
حـتَّى وَقَفتِ لَـه بِبابِ المَسـجِدِ

رُدِّي عَليـــه صَــلاتَه وصِـــيامَـــه
لا تَفتِنِيهِ بِــحـقِّ دِيــنِ مُـحـــــمَّـدِ

#وإن_من_الشعر_لحكمة
ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-

{ أتاني جبريل فقال: يا محمد، عش ما شئت فإنك ميت، وأحبب من شئت فإنك مفارقه، واعمل ما شئت فإنك مجزي به، واعلم أن شرف المؤمن قيامه بالليل،
وعزه استغناؤه عن الناس } .

“ጂብሪል እኔ ዘንድ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦
'የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ! የፈለግከውን ብትወድ ትለየዋለህ! የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ! እወቅ! የሙእሚን ክብሩ የሌሊት ሶላት መስገዱ፣ የበላይነቱ ደግሞ ከሰዎች መብቃቃቱ ነው፡፡”
(ሐኪም ዘግበውታል፡፡ አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል)
Ibnu Munewor 
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
«የጧት ዚክርን እንዳንረሳ የልባችን ቀለብ ነውና

~
﴿ يَوْمَ تَرَى الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ يَسْعَىٰ نُورُهُمْ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَانِهِمْ ﴾.
ከሰዎች ተገለህ ብቻህን መሆን ልመድ!

ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀባለህ፡፡
• ወሬን ትተህ ጌታህን ማስታወስ ትጀምራለህ፡፡
• የሰራሃውን ወንጀል ቆም ብለህ ታይበታለህ፡፡
• እራስህን ለመገምገም ይረዳሃል


~
t.me/https_Asselfya
~ስትጠፋ እንጂ ምን ያህል ጥሩ እንደሆንክ አያውቁም፣ ስትቀየር እንጂ ምን ያህል ደግ እንደሆንክ አይረዱም፣ ስትሞት እንጂ ምን ያህል  ደጋፊያቸው እንደሆንክ አያስተዉሉም። ከጎናቸው ስትጠፋ ያ ልጅ እኮ ጠፋ ይላሉ
ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ ወዳጄ

t.me/https_Asselfya