💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አሹራ ሀሙስ ነው !!!

ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ ነሀሴ 13 ላይ የሚውል መሆኑ ታውቋል

ፆሙ 👇

ሙሀረም 9 ☞ ረብዕ
ሙሀረም 10 ☞ ሀሙስ
ሙሀረም 11 ☞ ጁምአ ነው፡፡

☞ ሶስቱንም ቀን የፆመ ሙሉ ነው፡፡

☞ እንዲሁም ሁለት ቀን መፆም የፈለገ ደግሞ ሮብና ሀሙስን ወይም ሀሙስና ጁምዐን መርጦ የሚመቸውን መፆም ይቺላል ፡፡

☞ አሹራን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል !

ከዚህ መልካም ተግባር እንዳንዘናጋ አደራ , ለሌሎችም ሼር በማድረግ አድርሱ ፡፡
Audio
◾️በአሹራ ቀን የተሳሳቱ ቡድኖች‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅የሺአዎች የውሸት ለቅሶ
✅ሁሰይን ማን ገደለው? ለምን?
✅የሱፍዮች ስህተት በአሹራ ቀን
✅የአህለሱናዎች አቋም የአሹራ ቀን


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
قَاعِدَۃُ البَغْدَادِيَّۃ ١
<unknown>
አዲስ የቃዒዳ ቅርአት 👇👇👇👇

📖 قَاعِدَۃُ البَغْدادِيَّۃ

▶️ #ቃዒደቱል_በግዳዲያ
´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´

<{=====================}>

✅ ቃዒደቱል በግዳዲያ ከሌሎች ቃዒዳዎች በምን እንደሚለይ ተጠቅሶበታል

✅ ክፍል #አንድ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/1469
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
የሀቅ ብቻ ጠበቃ እንሁን
ውድ የአላህ ባሮች ሆይ አላህ ውደታችንንም ሆነ ጥላቻችንን ሊላህ ያድርግልን። ምንጊዜም ቢሆን ሀቁ ምንድነው የሚለውን እናስቀድም ሀቅን ላለመቀበል የአላዋቂዎች ምክያቶችን አናምጣ።
በዚህ ጉዳይ ብዙዎቻችን ተፈትነናል፣ አንዳንድ ጊዜ ለነፈስያችን ስንል እንወዳለን፣እገሌ ይመቸኛል ፣እገሌ አይመቸኝም ደረቅ ነው አይጥምም፣ ብዙም እውቅት የለውም፣ እገሌ እኮ ትልቅ ሸክ ነው ብዙ ኪታብ ቀርቷል፣ ወዘተ ።
አንድ የሱና ወንድምህ ስለ ቢድዓህና ስለቢድዓ ሰዎች ሲነግርህ ካላመንከው ያለውን ነገር እውነታ አጣራ ካለበለዚያ ሃቅን በተልካሻ ምክንያት አታስተባብል ፣ሀቅ ሙስሊም የጠፋው እቃ ናት የትም ቢያገኛት ይይዛታል።ዛሬ ዛሬ ግን ሀቅ የራሱ ሸክ ወይም ኡስታዝ ካልነገረው እንደባጢል እየታየ ፣ሀቅ በእልክ እየተቀየረ መጥቷል፣ መቼም የሀገራችን ኡስታዝነት ባስተማረ ሳይሆን በቀራ ስለሆነ ስንት አመት ሙሉ በተውሂድ ዳእዋ ላይ የቆዮ ሰዎች ጃሂሎች ሲባሉ ሰለፊዮችን የሚተቹ ደግሞ ዶክተሮች ፣ኡስታዞች መባል ከጀመረ ሰነባብቷል። ነገር ግን ወደድንም ጠላን የጀነት ሰዎች ብሉ ጠጡ የሚባሉት አውቀው በሰሩት ምክንያት እንጅ ባወቁት ወይም በቀሩት ብቻ እንዳልሆነ ሁላችንም ልንገነዘብ ይገባል፣ ብዙ አውቀን ስራ ላይ ደካማ ከምንሆን ትንሽ አውቀን ብንሰራ ይሻላል ። አላህ የሚናገሩትን ከሚተገብሩ፣ ወደተውሂድ ከሚጣሩ ያድርገን።
Hussein Ali (Durus & Fewa'id)
ሑሴን ዐሊ (ደርሶችና መልእክቶች)
https://t.me/husseinali210
Audio
✅ተከታታይ የቁርአን ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔻ሱረት አተغاቡን {{سورة التغابون}}

⏯ ክፍል¶1⃣0⃣0⃣¶
〰〰〰〰〰〰〰
🔹አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር

🔺ከአንቀፅ {13–18}

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ሹሩጡ ሶላት #2
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ፦
~~~
* ኪታቡ፦ "ሹሩጡ ሶላት" (የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ)
* ክፍል፦ 2⃣
* በመርከዘ ተውሒድ ለሚማሩ ተማሪዎች እየተሰጠ ያለ
* ሰዓት፦ ዘወትር ቅዳሜ ከመግሪብ በኋላ
* የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል
፦
https://t.me/IbnuMunewor/2098
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✅ ለኸይር ሰበብ እንሁን
📣📣📣📣📣📣📣📣

💎እንደሚታወቀው ከነገ ወዲያ የአሹራ ቀን ነው። ይህን ቀን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። በተለይ ደሞ የነገውን ዘጠነኛው ቀን ከተጨመረበት ምንዳው የተነባበረ ይሆናል።

✅ ነገር ግን የነዚህ ቀን ትልቅ ትሩፋት የማያውቁ፣ የተዘናጉና የረሱ ሰዎች ስለሚኖሩ እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ የቅርብ ዘመዶቻችንም ሆነ ማንኛውም ለምናውቀው ሙስሊም ሁሉ በማስታወስ የኸይር ሰበብ እንሁን።‼️

【አመላካች የሰሪውን አጅር ያገኛል】
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
01 ኢና ኩና ሺ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️እጅግ በጣም ጠቃሚ ኪታብ ናት በደንብ ተከታተሉ!!!!

↪️አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

ትምህርቱን ለመከታተል በቀጥታ 👇👇
https://t.me/UstazKedirAhmed

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🔻ሂዳየቱል ሙስተፊድ ኪታብ
ከ play store በአፕልኬሽን መልክ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ezroq.hidayatulmustafid
Audio
ኪታብ ሂዳየቱል ሙስተፊድ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

【ክፍል 0⃣1


✅ የኪታቡ መግቢያ
✅ የተጅዊድ አሳሳቢት
✅ የተጅዊድ ጥቅሞች


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ዒልምን እንማር
Shaik Ahmed
↪️እውቀትን እንማር

🎙በሸይኽ አህመድ አወል ከሚሴ

https://t.me/https_Asselfya
Audio
۞ وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ

ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
ትክክለኛ ሒጃብ ያለመኖር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከዝሙት አበይት መዳረሻ መንገዶች አንዱና ትልቁ መስፈርቶቹን ያላሟላ የሴቶች ሒጃብ መንሰራፋት ነው፡፡ ይኸውም ሴቶች ትክክለኛውን ሒጃብ ካልለበሱ ሊሸፍኑ የሚገባቸውን የሰውነት ክፍሎቻቸውንና ጌጣጌጦቻቸውን በየቦታው ለባዳ ወንዶች ይገላልጣሉ፡፡ በ፣ተለምዶም ከሴተኛ አዳሪዎች ተሞክሮ እንደምናውቀው ሴቶች አጭርና ስስ ጨርቆችን የሚለብሱ ከሆነ፣ ተገላልጠው፣ ተኳኩለውና ተጋጊጠው ወደ ባዳ ወንዶች የሚቀላቀሉ ከሆነ ይህ እራሱ የሚያስተላልፈው መልዕክት አለው፡፡ አንድም ወንዶችን ዒላማቸው እንዲያደርጉ ይጠቁማል፡፡ ከዚህም
ባሻገር ገላቸው ለወንዶች ግብዣ የቀረበ መሆኑን ያሳብቃል፡፡

በተቃራኒውም ሴቷ ሒጃቧን በአግባቡ ከለበሰች ይህም የሚያስተላልፈው የራሱ መልዕክት አለው፡፡ ይኸውም «እኔ ላንተ የተከለከልኩ ነኝ የሚል ይሆናል፡፡
አዎ❗️ ሴቶች ሒጃባቸውን በአግባቡ ከለበሱ ጨዋ እንደሆኑ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ በባለጌዎችም አይደፈሩም፡፡ በመሠረቱ ሒጃብ ማለት አማኝ ሴቶች ለአስገዳጅ ነገሮች ከቤቶቻቸው ሲወጡ ሰውነታቸውን የሚሸፍኑባቸው ልብሶች ናቸው፡፡ ኢስላም ሴቶች ሰውነታቸውን እንዲሸፍኑ ያዛል፤ በዚህም እነርሱ ደካማና ስሜቶቻቸውን መቆጣጠር የማይችሉትን ወንዶች ከመፈታተን ይርቁ ዘንድ ነው፡፡ በኢስላም ወንዶችና ሴቶች ኢስላማዊውን የጨዋ አለባበስ እንዲከተሉ ታዘዋል፡፡ እንዲሁም እርቃነ ሥጋቸውን እንዳይታዩም ተከልክሏል፡፡

ያ ኡህታ ቆም ብለሽ አስቢ እንዴት እራስሽን ከነዚህ ሴተኛ አዳሪዎች ጋር ታመሳስያለሽ አንችኮ የተከበርሽ ሙስሊም ነሽ። ወላሂ ብዙዎች ባንቺ ማንነት ሁነው ቁጥብ መሆን ይፈልጋሉ ግን ሙስሊም መሆንን አልታደሉም።
አንቺ ግን ሙስሊም ያለመሆንን ጉዳት ስላላገኘሽው ለእምነትሽ ቦታ አልሰጠሽውም ማንነትሽንም ረስተሽዋል።
እህቴ ከመመርመርሽ በፊት እራስሽን ቀድመሽ ሂሳብ አድርጊ
አላህ ስታምጭው ዝም የሚልሽ ታጋሽ ስለሆነና እድል እየሰጠሽ ነው እንጂ እንዳመፅሽው አንቺን መቅጣት ይችላል ግን ይታገሳል እና ውድ እህቴ ታጋሽነቱ አያዘናጋሽ ሞት ስለማይቀር ሁሌ ያን እድል ላታገኝው ትችያለሽ።

✍ትክከለኛ ሒጃብ ማትለብሱ እህቶች ትምህርት ሊሆናችሁ ይገባል።

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው!"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ

በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
🌸➖➖➖➖➖➖🌸
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧

👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselfya
ሱናን አጥብቆ መያዝ
Shaik Awol Ahmed
↪️ሱናን አጥብቆ መያዝ
➖➖➖➖➖➖

🎙በሸይኸ አወል አህመድ ከሚሴ

https://t.me/https_Asselfya
➧ኢብኑ ሲሪን የተባለ ታላቅ ሊቅ ከተናገራቸው ንግግሮች ውስጥ
የሚከተለው ይገኝበታል‼️
➖➖➖➖➖➖

🔺" ሰዎች እውቀት መፈለግና ከዑለማዎች ጋር መቀማመጥ ትተው ወደ ሶላት ወደ ፆም ገቡ አንዳንዶቻቸው ቆዳቸው ቅርፊት እስኪሆን ድረስ ከዒባዳ ብዛት
ከዚያም ከሱና ወጡ ጠፉ ።
➖➖➖
🔺የሙስሊሞችን ደም ማፍሰስ ጀመሩ
በዚያ ከርሱ ሌላ አምላክ በሌለው ጌታ እምላለሁ
✒️✒️
🔺አንድ ሰው በጅህልና ላይ ሆኖ ዒባዳ አይሰራም ከሚያሳምረው የሚያበላሸው ቢበልጥ እንጂ "።

አል ኢስቲዝካር ሊብኒ ዓብዱልበር (8/616)
https://t.me/https_Asselfya
💦ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ {ረድየላሁ ዓንሁ}
የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል ይላል!!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው!!
↪️•••ሳሊህ ሚስት
↪️•••ሰፊ መኖሪያ
↪️•••መልካም ጎረቤት
↪️•••ምቹ መጎጎዣ

አራት ነገሮች የጥበት ምንጭ ናቸው
!!!
🔹•••መጥፎ ሚስት
🔹•••መጥፎ ጎረቤት
🔹•••መጥፎ መጓጓዣ
🔹•••መጥፎ መኖሪያ
ሶሂህ -አል- ጀሚዕ [887]