ያመሰገኑ ሁሉ ተጨመረላቸው እንጂ አልተቀነሰባቸዉም፣ የአላህ ባሮች ሆይ አላህን አመስግኑ።
👍9
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በነገራችን ላይ…እስልምና ሥራን ያወድሳል፤ ጥረትን ያበረታታል።ምድር ላይ ዝምብሎ አላህ! አላህ! እያሉ መቀመጥ የለም። ለሥራና ለዒባዳ እንጂ ለዚክር እና ዱዓ ብቻ የተላከ የሰው ልጅም የለም። ካልሠራን ሰማይ ወርቅ አትዘንብም፤ ምድር ብር አታበቅልም።በኑሮህ ዉስጥ ሁሉ አላህን ታወራዋለህ፣ታማክረዋለህ፣ ትለምነዋለህ።ሳትሞክር፣ሳትሰራ፣ተኝተህ ... አላህ በደለኝ፣ ከለከለኝ አትበል።ባይሆን ባይሆን ትሞክርና አልቻልኩም ትለዋለህ፤ ትጥርና ደግፈኝ ትለዋለህ፣ ትሸሽና አድነኝ ትለዋለህ፣ታጠራቅምና ሙላልኝ ጎድሎኛል… ብለህ ትለምናለህ…
~እናማ ሰንፈህ ቀደሬ ነው አትበል፣ደክመህ በዕጣፈንታህ አታሳብብ፣ እስልምና ሰነፍ አባላት የሉትም።ጥረት ግድ ነው።ሳይረግጡት የሚሰበር ሸክላ የለም፣ ሳይመቱት የሚከፈል ባህር የለም። ሳይለኩሱት የሚነድ ሰንደል የለም።
~ፈሪ ልፍስፍስ አትሁን። ለአይጡም ለአንበሳውም«ሐስቡነላህ» ብለህ አትሸሽም፤ አይጡን በመጥረጊያ አጥረግርገህ ታባርረዋለህ፣ አንበሳው ከአቅምህ በላይ እንደሆነ ካወቅክ«ሐስቡነላህ» ትላለህ። ሳትሞክር ተስፋ አትቆርጥም። አትተኛ ተነስና ቁም።ሐስቡነላህ፣ አላህ አለልኝ፣ አላህ በቂዬ ነው ... በተገቢው ቦታና ሁኔታ መባል ያለባቸው ምርጥ ቃላቶች ናቸው፣ ግና የደካሞች ምሽግ መሆን የለባቸዉም!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ጣፋጭ የምሽት ስንቅ
ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡
=
ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡
=
👍8
~ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
📚فتاوى نور على الدرب
አንድ ሴት ሸሪአዊ በሆነ መልኩ ሊያጫት ፈልጎ ሊያያት ለሚመጣ ሰው ሜካፓችን መጠቀም አይፈቀድላትም። ምክንያቱም ይህ ነገር ማታለልና የፊት ማጭበርበር ነው።
📚فتاوى نور على الدرب
~ሰው ሲሄድ የምትሄዱ፤ ሰው ሲቆም የምትቆሙ ደካማ ፍጡር አትሁኑ። ሕይወታችሁን በማንም ላይ፣ ከማንም አንፃር አትመስርቱ። ከአላህ በታች በራሳችሁ ተማመኑ። ራሳችሁን ቻሉ።
ስትወጡ ሁሌም ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለሏህ በሉ። መመካት በአላህ ብቻ በቃ።
መልካም.....
t.me/https_Asselfya
ስትወጡ ሁሌም ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለሏህ በሉ። መመካት በአላህ ብቻ በቃ።
መልካም.....
t.me/https_Asselfya
👍11
كَتَبَ رَبُّكُمۡ عَلَىٰ نَفۡسِهِ ٱلرَّحۡمَة #حاتم_المالكي
قناة تلاوات خاشعة على تطبيق التيلكرام Tvquran9@
☑️ ጣፋጭ የምሽት ስንቅ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ፡፡
እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ (አላህ) መሓሪ አዛኝ ነው» በላቸው፡፡
🔍ቁርአን የልብ ብርሀን
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ፡፡
እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ (አላህ) መሓሪ አዛኝ ነው» በላቸው፡፡
🔍ቁርአን የልብ ብርሀን
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበሐል ኸይር
«አላህ የሻ እንደ ሆነ (እሰራዋለሁ)» ብትል እንጂ፡፡ በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ፡፡ «ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላል» በላቸው፡፡
=
«አላህ የሻ እንደ ሆነ (እሰራዋለሁ)» ብትል እንጂ፡፡ በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ፡፡ «ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላል» በላቸው፡፡
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~መልካም ጁሙዓ ይሁንላችሁ
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
👍1
ሸርሑ_ሱንና_شرح_السنة_للإمام_البربهاري.apk
381.7 MB
📲 ❏ አዲስ አፕ ተለቀቀ ❐
ሸርሑ ሱንና | شرح السنة للإمام البربهاري | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት
◈
➩🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-
◇
➩📚 ከክፍል 01-45 ሙሉ ደርስ
◈
➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
◇
📮 መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን!
❑በቴሌግራም-@Yusufapp_developer
▢App developer:- Yusuf App
ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት!
http://t.me/Yusuf_App1
📍የተጠናቀቀ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
📚 የኪታቡ ስም :-
ሱነኑ አቢ ዳውድ/سنن أبي داود
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام أبو داود سليمان بن الأشعث السجستاني
አል ኢማም አቡ ዳውድ ሱለይማን ኢብኑ አል አሽዐሥ -ረሒመሁሏህ-
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-
📍 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/332
ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ
☟☟☟☟☟☟☟☟☟☟☟☟☟
t.me/SheikhMuhammedZain/1538

ሁለት ቦታዎች
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ የአላህን ፍራቻ ወደ ራስህ አምጣ
- ጀናዛን ስትሸኝ ፤
- የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ
🔖 ሁለት ቦታዎች ላይ ጠንቀቅ በል -
-ጤናህ ጠብቅ ፤
-ሥምህንና ክብርህን ጠብቅ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ ገንዘብህን አታዉጣ ሰስት -
- በመዕሲያ(ወንጀል) መንገድ ፤
- ላላስፈላጊ ነገር ስታወጣ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ መቆምን አስረዝም -
- በጌታህ በር ላይ ፤ ( እሱን በመለመን)
- የቁርኣንን ንግግር በማዳመጥ ላይ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ አትኩራ -
- ለሚተናነስልህ ሰው ፤
- የተጣለብህን ግዴታ ስትወጣ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ ፈፅሞ አትተናነስ -
~ ጠላት ጋር ሰትገናኝ ፤
~ኩራተኛ ጋር ሰትቀመጥ
🔖 ሁለት ነገሮችን የቻልከዉን ያህል አብዛ
~ዲናዊ ዒልም ፍለጋ ፤
~መልካም ሥራዎች ላይ
🔖ሁለት ነገሮችን በመጠኑ
~ምግብ ስትበላ ፤
~ከሥራ ፈቶች ጋር ስትቀልድ
🔖 ሁለት ነገሮችን ዛሬዉኑ ተጠቀምባቸው ~ጤናህን
~ ወጣትነትህን
. . t.me/https_Asselfya
. t.me/https_Asselfya
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ የአላህን ፍራቻ ወደ ራስህ አምጣ
- ጀናዛን ስትሸኝ ፤
- የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ
🔖 ሁለት ቦታዎች ላይ ጠንቀቅ በል -
-ጤናህ ጠብቅ ፤
-ሥምህንና ክብርህን ጠብቅ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ ገንዘብህን አታዉጣ ሰስት -
- በመዕሲያ(ወንጀል) መንገድ ፤
- ላላስፈላጊ ነገር ስታወጣ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ መቆምን አስረዝም -
- በጌታህ በር ላይ ፤ ( እሱን በመለመን)
- የቁርኣንን ንግግር በማዳመጥ ላይ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ አትኩራ -
- ለሚተናነስልህ ሰው ፤
- የተጣለብህን ግዴታ ስትወጣ
🔖ሁለት ቦታዎች ላይ ፈፅሞ አትተናነስ -
~ ጠላት ጋር ሰትገናኝ ፤
~ኩራተኛ ጋር ሰትቀመጥ
🔖 ሁለት ነገሮችን የቻልከዉን ያህል አብዛ
~ዲናዊ ዒልም ፍለጋ ፤
~መልካም ሥራዎች ላይ
🔖ሁለት ነገሮችን በመጠኑ
~ምግብ ስትበላ ፤
~ከሥራ ፈቶች ጋር ስትቀልድ
🔖 ሁለት ነገሮችን ዛሬዉኑ ተጠቀምባቸው ~ጤናህን
~ ወጣትነትህን
. . t.me/https_Asselfya
. t.me/https_Asselfya
👍11
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #08
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
ኦርጅናል ኤርፎን፣ ቻርጀርና ስልክ በተመጣጣኝ ዋጋ በያላችሁበት እናደርሳለን። «ሳዑድ አረቢያ»
➭ኪታብ
➭ጅልባብ
➭ኒቃብ
➭ስልክ
➭ኤርፎንና
➭ቻርጀር
ሌሎችም ጠለባቶች እናደርሳለን።
ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ➴➴➴➴
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
➭ኪታብ
➭ጅልባብ
➭ኒቃብ
➭ስልክ
➭ኤርፎንና
➭ቻርጀር
ሌሎችም ጠለባቶች እናደርሳለን።
ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ➴➴➴➴
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123