💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
✅ አንቺ ከየትኛዋ ሴት ነሽ??

ሚስት 4 አይነት ናት ይላል ፖስቱን የተዋስኩት ሰው
ለነገሩ እሱም ከባሊቆች (ሽማግሎች) ተቀብሎት ነው።

➀ኛዋ እንደ አይጥ ናት ሁሉንም ትቆራርጣለች ታጠፍለች ከሁሉምጋ ታቆራርጥሀለች ሁሌ እራሷን መልካም አርጋ ታስባለች ምናልባትም ከቤተሰቦችህ እና ከወዳጆችህ ከአንተ በላይ ተግባብታ አንተ ክፉ እንደሆንክ ልትስልላቸው ትችላለች ከወላጆችህ እና ወንድሞችህ በስተቀር

⓶ኛዋ ድመት ናት ሁሌም ኩርፍ እንዳለች ነው በሽተኛ ዛሬም አመመኝ በረደኝ ቆረጠኝ ቆነጠሰኝ የምታበዛ እና ከፍራሿ የማትነጠል ናት

➂ኛዋ እንደፈረስ ነች የዋህ ተናጋሪ ቶሎ ተናዳጅ ሀይለኛ ታታሪና እራሷን የማትጥል በፀባይ ከያዝካት ጀግና ጀግና ልጆች ትሰጥሀለች ካልታገስክ ግን ትለያታለህ

⓸ኛዋ እንደ በግ ናት ሂቺ ሴት ደግ ናት የማትናገር የማትጋገር ያለችበት እንኳ የማይታወቅ ሷሊህ ናት የበኩሏን ድርሻ ለመወጣት የምትታገል ነገር እና ወሬ የምትጠላ ልበ መልካም እና የዋህ ሴት ነች

ከዚሁ ሠፈር የተገኘ

t.me/https_Asselfya
👍4
~ የተዋበ ምላስ ምን ያደርጋል የተዋበ ልቦና ሳይኖረን፣
~ የተዋበ ልብስ ምን ይጠቅማል የተዋበ ሥነምግባር ሳይኖረን፣
~ የተዋበ ቁመና ምን ዋጋ አለው የተዋበ ኢማን ሳይኖረን።
.
"አፈጣጠሬን እንዳስዋብክ ሁሉ ፤ አላህ ሆይ! ሥነምግባሬንም አስውብ።" ይሉ ነበር ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

~
👍9
Audio
~ጣፋጭ ቲላዋ

ቁርአን መስማትን አዘውትር።   
«ቀልብህ ቁርአንን ከመስማት ከራቀ በጨለማ ይዋጣል። ይታወራል። ይደርቃል። ይረበሻል። ደስታ ያጣል። ጭንቅ ይለዋል። ቁርአን ለቀልብ ልክ ውሀ ለአሳ ያለው ያክል ቦታ አለው። አሳ ከውሀ ሲወጣ እንደሚሞተው ሁሉ ልብም ከቁርአን ሲርቅ ይደክማል ይሞታል። ልብ ብዙ ጊዜ የሰማውን ነገር ይለምዳል። አጥብቆም ይይዛል።»
~
👍6
🔖حافظ على الوتر
~ኢማሙ አህመድ ሆን ብሎ የዊትር ሶላትን ስለሚያሳልፍ ሰው ተጠይቀው«እሱ መጥፎ ሰው ነው!» ብለው መልሰዋል።

الشيخ: ابن عثيمين -رحمه الله-
አሏህን  ከማውሳት የሚያዘናጋን ሁሉ ምንም ኸይር የለውም ።    እዚህ ሚድያ ውስጥ እኮ ሰምጠን ቀረን    አስተማሪ እንጅ ተማሪ ጠፋ እኮ    ንቂ  ሳትማሪ አስተማሪ ነት የለም  እራስሽን አትሸውጂ  ።
t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"በላጩ ሶደቃ አላዋቂን ማስተማር ወይም የዘነጋን ማንቃት ነው።"
[መጅሙዑ ረሳኢል፡ 1/186]

t.me/https_Asselfya
👍5
~ጥቆማ ለእህቶች ....

ቻናል ከፍተን የተለያዩ ነገሮችን ሼር በማድረግ ተጨማሪ ነገር ልጠቁማችሁ ....

በዚህ ፈተና በበዛበት ወቅት ኪታብን በመቅራት በማስቀራት በመሞጣጠል በማስሞጠል ላይ ልንዘናጋ አይገባም።በዚህ ላይ ያላችሁ እህቶቸ በርቱ ይህን ተግባር እንደ ቀላል እንዳታዩት የአላህ እገዛ አይለያችሁ ።

~

t.me/https_Asselfya
👍8
"ምቀኝነት ሁሌ ከቁስ ጋር የተሳሰረ አይደለም። ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆነህ ስላዩህ ብቻ የሚታመሙ ሰዎች አሉ።"

ትርጉም
👍5
✅ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

ቁርአን ቀርተህ ስትጨርስ "صدق الله العظيم" አትበል። ይልቁንስ
"سبحانك اللهم وبحمدك أشهد أن لا إله إلا أنت أستغفرك وأتوب إليك" በል።

📙 مجموع فتاوى ومقالات الشيخ ابن باز (٢٤٢/ ٩)
     t.me/https_Asselfya
ያመሰገኑ ሁሉ ተጨመረላቸው እንጂ አልተቀነሰባቸዉም፣ የአላህ ባሮች ሆይ አላህን አመስግኑ።
«ብዙ ጊዜ በአፍ የሚመፃደቁ ሰወች ተግባራቸው ባዶ ነው። »

           t.me/https_Asselfya
👍9
~በነገራችን ላይ…እስልምና ሥራን ያወድሳል፤ ጥረትን ያበረታታል።ምድር ላይ ዝምብሎ አላህ! አላህ! እያሉ መቀመጥ የለም። ለሥራና ለዒባዳ እንጂ ለዚክር እና ዱዓ ብቻ የተላከ የሰው ልጅም የለም። ካልሠራን ሰማይ ወርቅ አትዘንብም፤ áˆá‹ľáˆ­ ብር አታበቅልም።በኑሮህ ዉስጥ ሁሉ አላህን ታወራዋለህ፣ታማክረዋለህ፣ ትለምነዋለህ።ሳትሞክር፣ሳትሰራ፣ተኝተህ ... አላህ በደለኝ፣ ከለከለኝ አትበል።ባይሆን ባይሆን ትሞክርና አልቻልኩም ትለዋለህ፤ ትጥርና ደግፈኝ ትለዋለህ፣ ትሸሽና አድነኝ ትለዋለህ፣ታጠራቅምና ሙላልኝ ጎድሎኛል… ብለህ ትለምናለህ…

~እናማ ሰንፈህ ቀደሬ ነው አትበል፣ደክመህ በዕጣፈንታህ አታሳብብ፣ እስልምና ሰነፍ አባላት የሉትም።ጥረት ግድ ነው።ሳይረግጡት የሚሰበር ሸክላ የለም፣ ሳይመቱት የሚከፈል ባህር የለም። áˆłá‹­áˆˆáŠŠáˆąá‰ľ የሚነድ ሰንደል የለም።

~ፈሪ ልፍስፍስ አትሁን። ለአይጡም ለአንበሳውም«ሐስቡነላህ» ብለህ አትሸሽም፤ አይጡን በመጥረጊያ አጥረግርገህ ታባርረዋለህ፣ አንበሳው ከአቅምህ በላይ እንደሆነ ካወቅክ«ሐስቡነላህ» ትላለህ። ሳትሞክር ተስፋ አትቆርጥም። አትተኛ ተነስና ቁም።ሐስቡነላህ፣ አላህ አለልኝ፣ አላህ በቂዬ ነው ... በተገቢው ቦታና ሁኔታ መባል ያለባቸው ምርጥ ቃላቶች ናቸው፣ ግና የደካሞች ምሽግ መሆን የለባቸዉም!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍6
Audio
✅ ስለ አደብ፣ስለ አኽላቅ…
ዳዕዋ ማድረግን ለ ኢኽዋኖች ብቻ የሰጣቸው ማን ነው!?

🎙ኡስታዝ አቡ አዒሻ
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ጣፋጭ የምሽት ስንቅ

ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡
=
👍8
~ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

አንድ ሴት ሸሪአዊ በሆነ መልኩ ሊያጫት ፈልጎ ሊያያት ለሚመጣ ሰው ሜካፓችን መጠቀም አይፈቀድላትም። ምክንያቱም ይህ ነገር ማታለልና የፊት ማጭበርበር ነው።

📚فتاوى نور على الدرب
~ሰው ሲሄድ የምትሄዱ፤ ሰው ሲቆም የምትቆሙ ደካማ ፍጡር አትሁኑ። ሕይወታችሁን በማንም ላይ፣ ከማንም አንፃር አትመስርቱ። ከአላህ በታች በራሳችሁ ተማመኑ። ራሳችሁን ቻሉ።
ስትወጡ ሁሌም ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለሏህ በሉ። መመካት በአላህ ብቻ በቃ።

መልካም.....
t.me/https_Asselfya
👍11
كَتَبَ رَبُّكُمۡ عَلَىٰ نَفۡسِهِ ٱلرَّحۡمَة #حاتم_المالكي
قناة تلاوات خاشعة على تطبيق التيلكرام Tvquran9@
☑️ ጣፋጭ የምሽት ስንቅ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ፡፡
እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ (አላህ) መሓሪ አዛኝ ነው» በላቸው፡፡

🔍ቁርአን የልብ ብርሀን
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበሐል ኸይር

«አላህ የሻ እንደ ሆነ (እሰራዋለሁ)» ብትል እንጂ፡፡ በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ፡፡ «ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላል» በላቸው፡፡

=