💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡

🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا
👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡

🔖قُل لَّوْ كَانَ ٱلْبَحْرُ مِدَادًۭا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّى لَنَفِدَ ٱلْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّى وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِۦ مَدَدًۭا
👉«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው።

🔖قُلْ إِ
نَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌۭ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
👉«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

📚ሱረቱል ካህፍ 107_110)
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
💦 ውብ ቲላዋ ሱረት ካህፍ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ

🔹ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።

https://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
🔍ሞኝ ሠዉ በስድስት ነገሮች ይታወቃል።
~ ካለ ምክንያት በመናደድ ጥቅም የሌለዉ ወሬ በማዉራት፦
~እድገት የሌለዉ ለዉጥ በማድረግ፦
~ካለምንም  ምርመራ በማድረግ ~የማያዉቀዉን ሠዉ በማመን
~ጓደኛና ጥላትን ባለመለየት

~
t.me/https_Asselfya
ከሁሉም ነገር በላይ ቀልብን የሚያሳምመው ለሌላው መካሪ ሆነን ራሣችንን ስንረሳ፣ ለሌሎች መፍትሄ ኖሮን የኛ ጉዳይ ሲቸግረን፣ የሌሎችን እያስተካከልን የኛ ሲዘበራረቅብን፣ ለሌሎች ተስፋ እየሠጠን እኛ ተስፋ ስንቆርጥ፣ ሌሎችን ታገሱ እያልን እኛ ሶብር ስናጣ፣ ሌሎችን እያበረታን እኛ ስንደክም፣ ሌሎችን አታስቡ አትጨነቁ እያልን እኛ ስንብሰለሰል፡፡

ያኢላሂ ጠብቀን፣ ሰትረን፡፡

منقول
~በተርቢያ ያደገችን እናት ልጆቿን በተርቢያ ታሳድጋለች። አባት ስራ ቦታ ሲውል እናት ግን ከልጆቿ ጋር ትውላለች ለዛም ነው እናት ለልጆች መስተካከልና መበላሸት ከፍተኛ ሚና ያላት ህፃን ልጅ በልጅነቱ አዕምሮው ውስጥ የተቀረፀውን ነገር አይረሳም የልጆች መበላሸትና መስተካከል ከአላህ በኃላ ትልቁ ሀላፍትና የእናት ነው ሴትን ልጅ በተርቢያ ማነፅ ማህበረሰቡን እንደማነፅ ነው!!!
اللهم اجع
لنا من الصالحين يا رب العالمين
ሴቶችዬ እነዚህ ⓷ ነጥቦች በተከታታይ የምለጥፍላችሁ ይሆናል ለማንበብ ተዘጋጁ እሺ ብዙዎቻችን ለይተን አናቃቸዉም እነዚህ ነጥቦች ሁለዬ የምንደናበር አለን እና አንብበን እንጠቀም ማፊ መደናበር ነቃ በሉ እሺ......!!

በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን

~

𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
ጌታዬ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም የሚከተለው የዋትስ አፕ ቻናሌ ነው። https://whatsapp.com/channel/0029VaAqLLyBFLgMGdGbEH26
እየሄድኩ የምመጣው፣ እየጠፋሁ የምመልሰው ካንተ ዉጭ መኖር ስለማልችል ነው የኔ ጌታ።

~
👍1
~የፍቅሂ ነገር..
〰️〰️〰️
በሻፊዒያ መዝሀብ ዒባዳ ተብለው በሚታሰቡ ተግባራት ዉስጥ ሁሉ ንያን አውጥቶ መናገር የሚወደድ ተግባር ነው።

አባቱ ታላቅ ሊቅ የነበረው ኢማም አባልፈድል አልሀመዛኒ እንዲህ ይላል፦

አባቴ አላህ ይዘንለትና ሊመታኝ ሲፈልግ እንዲህ ይል ነበር - " አላህ ልጆቻችንን በሥርዓት እንድናሳድግ ባዘዘው መሠረት ልጄ መጥፎ እንዳይሆን ልቀጣው አስቤያለሁ ።"
እኔም  እሱ እስኪነይትና ኒያው የተሟላ እስኪሆን ድረስ እኔ ሮጬ አመልጥ ነበር።

(አል-ቢዳያ ወን-ኒሃያ)
~ኢላሂ
በሁለት ፀጋዎች አስጊጠን።
በኢማን እና በጤና ፀጋ።

=
ኑ ተጠርታችኋል ..

ያገባችሁ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ።
ያላገባችሁ እናንተን መልካም (ሷሊህ)አድርጎ ያኢላሂ መልካሙን ይዘዉጃችሁ ....

~
ብዙ ስኬታማ ሰዎችን ስመለከት… በጥዋት የመነሳት ልምድ አላቸው!
መውሊድን ማክበር
Daru tewhdi
መውሊድ ሰላለፈ እስቲ በእርጋታ መስማት ከቻሉ አድርሱላቸው

ከሚንሐጁ ፊርቀቱ ናጂያ ኪታብ ደርስ የተወሰደ

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
✅ አንቺ ከየትኛዋ ሴት ነሽ??

ሚስት 4 አይነት ናት ይላል ፖስቱን የተዋስኩት ሰው
ለነገሩ እሱም ከባሊቆች (ሽማግሎች) ተቀብሎት ነው።

➀ኛዋ እንደ አይጥ ናት ሁሉንም ትቆራርጣለች ታጠፍለች ከሁሉምጋ ታቆራርጥሀለች ሁሌ እራሷን መልካም አርጋ ታስባለች ምናልባትም ከቤተሰቦችህ እና ከወዳጆችህ ከአንተ በላይ ተግባብታ አንተ ክፉ እንደሆንክ ልትስልላቸው ትችላለች ከወላጆችህ እና ወንድሞችህ በስተቀር

⓶ኛዋ ድመት ናት ሁሌም ኩርፍ እንዳለች ነው በሽተኛ ዛሬም አመመኝ በረደኝ ቆረጠኝ ቆነጠሰኝ የምታበዛ እና ከፍራሿ የማትነጠል ናት

➂ኛዋ እንደፈረስ ነች የዋህ ተናጋሪ ቶሎ ተናዳጅ ሀይለኛ ታታሪና እራሷን የማትጥል በፀባይ ከያዝካት ጀግና ጀግና ልጆች ትሰጥሀለች ካልታገስክ ግን ትለያታለህ

⓸ኛዋ እንደ በግ ናት ሂቺ ሴት ደግ ናት የማትናገር የማትጋገር ያለችበት እንኳ የማይታወቅ ሷሊህ ናት የበኩሏን ድርሻ ለመወጣት የምትታገል ነገር እና ወሬ የምትጠላ ልበ መልካም እና የዋህ ሴት ነች

ከዚሁ ሠፈር የተገኘ

t.me/https_Asselfya
👍4
~ የተዋበ ምላስ ምን ያደርጋል የተዋበ ልቦና ሳይኖረን፣
~ የተዋበ ልብስ ምን ይጠቅማል የተዋበ ሥነምግባር ሳይኖረን፣
~ የተዋበ ቁመና ምን ዋጋ አለው የተዋበ ኢማን ሳይኖረን።
.
"አፈጣጠሬን እንዳስዋብክ ሁሉ ፤ አላህ ሆይ! ሥነምግባሬንም አስውብ።" ይሉ ነበር ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

~
👍9
Audio
~ጣፋጭ ቲላዋ

ቁርአን መስማትን አዘውትር።   
«ቀልብህ ቁርአንን ከመስማት ከራቀ በጨለማ ይዋጣል። ይታወራል። ይደርቃል። ይረበሻል። ደስታ ያጣል። ጭንቅ ይለዋል። ቁርአን ለቀልብ ልክ ውሀ ለአሳ ያለው ያክል ቦታ አለው። አሳ ከውሀ ሲወጣ እንደሚሞተው ሁሉ ልብም ከቁርአን ሲርቅ ይደክማል ይሞታል። ልብ ብዙ ጊዜ የሰማውን ነገር ይለምዳል። አጥብቆም ይይዛል።»
~
👍6