قال الشيخ فوزان حفظه الله
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف"
ታላቁ ሼይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
•
"
📚 شرح الدرة المضیة ـ 【ص ۲۷۹】
t.me/https_Asselfya
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف"
ታላቁ ሼይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
•
"
ሰኬትን፣ እድለኛነትንና ሰላምን ከፈለግህ የሰለፎችን(የቀደምት አበውን) መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ"📚 شرح الدرة المضیة ـ 【ص ۲۷۹】
t.me/https_Asselfya
~አንዳንዴ .....
በየቀኑ በተደጋጋሚ የምታዘወትረዉ ተግባር ከተወሠነ ጊዜ በኋላ ወደ ልምድነት ይቀየራል።
ሀዘንን፦ፀፀትን እና ንዴትን
ካዘወተርክ ......በሂደት ልማድህ እና ተፈጥሮህ ይሆናል ።
ተስፋን በትንሹ መብቃቃትን፥ደስታንና የአላህ ዉሳኔዎችን በዉዴታ መቀበልን ካዘወተርክ፦ልማድክና መለያህ ይሆናል።
በጌታህ ተማመን በእርሱ ብቻ ተመካ...ተስፈኛ ሁን።
(አላህ የሚያስደስታችሁን ሁሉ ይስጣችሁ)

👍1
- طَلَـبُ العِـلـمِ..
«جَـنَّـةُ الدُنيَـا ، وَلَـذَةٌ وَمُـنيَـة ، وَلِأَهـلِ المَعَـالِـي أُنْـسٌ وَبُغـيَـة»📕.
«جَـنَّـةُ الدُنيَـا ، وَلَـذَةٌ وَمُـنيَـة ، وَلِأَهـلِ المَعَـالِـي أُنْـسٌ وَبُغـيَـة»📕.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ አላህን በማንኛዉም ቦታ የፈራ የሆነ ሰዉ ደስታ ሁሉ ለሱ ሞላች።
🎙الشيخ:عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى
🎙الشيخ:عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى
አቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ በአማረኛ
ግቡ አንብቡ ሸርሁ የሸይኽ ፈዉዛን ኪታብ በአረበኛ ብቀሩት የበለጠ ሸጋ ነዉ አረበኛ ለከበደዉ በአማረኛ ማንበብ➴➴
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
ግቡ አንብቡ ሸርሁ የሸይኽ ፈዉዛን ኪታብ በአረበኛ ብቀሩት የበለጠ ሸጋ ነዉ አረበኛ ለከበደዉ በአማረኛ ማንበብ➴➴
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡
🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا
👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡
🔖قُل لَّوْ كَانَ ٱلْبَحْرُ مِدَادًۭا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّى لَنَفِدَ ٱلْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّى وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِۦ مَدَدًۭا
👉«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው።
🔖قُلْ إِنَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌۭ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
👉«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡
📚ሱረቱል ካህፍ 107_110)

18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
💦 ውብ ቲላዋ ሱረት ካህፍ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
🔹ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
https://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
🔹ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
https://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
🔍ሞኝ ሠዉ በስድስት ነገሮች ይታወቃል።
~ ካለ ምክንያት በመናደድ ጥቅም የሌለዉ ወሬ በማዉራት፦
~እድገት የሌለዉ ለዉጥ በማድረግ፦
~ካለምንም ምርመራ በማድረግ ~የማያዉቀዉን ሠዉ በማመን
~ጓደኛና ጥላትን ባለመለየት
~
t.me/https_Asselfya
~ ካለ ምክንያት በመናደድ ጥቅም የሌለዉ ወሬ በማዉራት፦
~እድገት የሌለዉ ለዉጥ በማድረግ፦
~ካለምንም ምርመራ በማድረግ ~የማያዉቀዉን ሠዉ በማመን
~ጓደኛና ጥላትን ባለመለየት
~
t.me/https_Asselfya
ከሁሉም ነገር በላይ ቀልብን የሚያሳምመው ለሌላው መካሪ ሆነን ራሣችንን ስንረሳ፣ ለሌሎች መፍትሄ ኖሮን የኛ ጉዳይ ሲቸግረን፣ የሌሎችን እያስተካከልን የኛ ሲዘበራረቅብን፣ ለሌሎች ተስፋ እየሠጠን እኛ ተስፋ ስንቆርጥ፣ ሌሎችን ታገሱ እያልን እኛ ሶብር ስናጣ፣ ሌሎችን እያበረታን እኛ ስንደክም፣ ሌሎችን አታስቡ አትጨነቁ እያልን እኛ ስንብሰለሰል፡፡ያኢላሂ ጠብቀን፣ ሰትረን፡፡
منقول
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጧት ስንቅ በልጅ አንደበት ..
~
~
~በተርቢያ ያደገችን እናት ልጆቿን በተርቢያ ታሳድጋለች። አባት ስራ ቦታ ሲውል እናት ግን ከልጆቿ ጋር ትውላለች ለዛም ነው እናት ለልጆች መስተካከልና መበላሸት ከፍተኛ ሚና ያላት ህፃን ልጅ በልጅነቱ አዕምሮው ውስጥ የተቀረፀውን ነገር አይረሳም የልጆች መበላሸትና መስተካከል ከአላህ በኃላ ትልቁ ሀላፍትና የእናት ነው ሴትን ልጅ በተርቢያ ማነፅ ማህበረሰቡን እንደማነፅ ነው!!!
اللهم اجعلنا من الصالحين يا رب العالمين
اللهم اجعلنا من الصالحين يا رب العالمين
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሴቶችዬ እነዚህ ⓷ ነጥቦች
በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን
~
𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
በተከታታይ የምለጥፍላችሁ ይሆናል ለማንበብ ተዘጋጁ እሺ ብዙዎቻችን ለይተን አናቃቸዉም እነዚህ ነጥቦች ሁለዬ የምንደናበር አለን እና አንብበን እንጠቀም ማፊ መደናበር ነቃ በሉ እሺ......!!በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን
~
𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
ጌታዬ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም የሚከተለው የዋትስ አፕ ቻናሌ ነው። https://whatsapp.com/channel/0029VaAqLLyBFLgMGdGbEH26
እየሄድኩ የምመጣው፣ እየጠፋሁ የምመልሰው ካንተ ዉጭ መኖር ስለማልችል ነው የኔ ጌታ።
~
~
👍1
🔍ዝም ማለት የጠቢብ መገለጫ ነዉ።.....!!
~ዝም.....ስትል መስማት ትችላለህ፣
~ዝም.....ስትል ታስባለህ፣
~ዝም.....ስትል ታስታውሳለህ፣
~ዝም.....ስትል ነፍስህን ታውቃለህ፣
~ዝም.....ስትል ስሜትህን ታሸንፍ አለህ፣
~ዝም.....ስትል ምላስህን ዝም ታደርገዋለህ፣
~በዝምታ ውስጥ ብዙ ...ሚስጥር አለ ።ዝም በል ! !
t.me/https_Asselfya
~ዝም.....ስትል መስማት ትችላለህ፣
~ዝም.....ስትል ታስባለህ፣
~ዝም.....ስትል ታስታውሳለህ፣
~ዝም.....ስትል ነፍስህን ታውቃለህ፣
~ዝም.....ስትል ስሜትህን ታሸንፍ አለህ፣
~ዝም.....ስትል ምላስህን ዝም ታደርገዋለህ፣
~በዝምታ ውስጥ ብዙ ...ሚስጥር አለ ።ዝም በል ! !
t.me/https_Asselfya