💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.69K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የሚያነብ ትውልድ የሚያገነዝብ፤ ግራ ቀኙን  የሚያይ፤ ለምን ብሎ የሚጠይቅ፤ በምክንያት የሚራመድ እና ለእዉነት የሚወግን ነው።
~አላህም በዐረቦች ዘንድ በጣም ዉድ ከሆነው ቀይ ግመል በላይ ዉድ የሆነን ስጦታን ችሯችኋል። እሷም«ዊትር»ነች።

📚رواه أحمد، والأربعة إلا النسائي
☑️ ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላል።

ገፍላ አላህን ከማውሳት መዘናጋትና ችለተኝነት የቀልብ እንቅልፍና ድክመት ነው። ለዚህም ነው ብዙ ሰዎች በአካል አና በእውኑ ሲታዩ አልተኙም አይናቸው ያያል። ነገር ግን ከዝንጉነታቸው የተነሳ የተኙ ሆነው እናገኛቸዋለሁ።

((وَتَحْسَبُهُمْ أَيْقَاظًا وَهُمْ رُقُودٌ))
((እነሱም የተኙ ሆነው ሳሉ ንቁዎች ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ))

t.me/https_Asselfya
አዲስ አበባ ውስጥ በፍላሽ የተለያዩ ሙሀደራዎችም ሆነ ደርሶች  አስጭናችሁ ለራሳችሁም ፣ ለቤተሰብ ሆነ ለሌላ ሰው መስጠት ብትፈልጉ ኢንሻ አላህ የፈለጋችሁትን ሙሐደራ በፍላሽ ጭነን ያላችሁበት እናደርሳለን
mobile 0947778381
ተቀላቀሉ
t.me/MohammedOnlineBisness
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!

📖 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ

📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
سنن النسائي -المجتبى-

የኪታቡ አዘጋጅ :-
أبو عبد الرحمن أحمد بن شعيب النسائي

🎙 ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ እስከ 6:00

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ጁማደል ኡላ 20,1445 ሂጅሪ (ህዳር 24,2016 ዓ.ል) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
👎1
አትጨክኑ አፈላልጉ 1አመት ያለ ስራ መቀመጥ ሀቂቃ ያማል... ሰበብ እንሁናቸዉ ፈልጉ ..!!

~
መድና እና መካ እና ጅዳ  ሪያድ ዱባይም  ስራ ፈልጉማ   የሱና እህቶቻችን ስራ ከፈቱ ቆዬ  ሰበብ እንሁናቸዉ እሺ በቦት አድርሱኝ ባረከላሁ ፊኩም  

  @As_selefyaa1_bot
@As_selefyaa1_bot
قال الشيخ فوزان حفظه الله
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف"


ታላቁ ሼይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦

"ሰኬትን፣ እድለኛነትንና ሰላምን  ከፈለግህ የሰለፎችን(የቀደምት አበውን) መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ"

📚 شرح الدرة المضیة ـ 【ص ۲۷۹】
t.me/https_Asselfya
~አንዳንዴ .....

በየቀኑ በተደጋጋሚ የምታዘወትረዉ ተግባር ከተወሠነ ጊዜ በኋላ ወደ ልምድነት ይቀየራል።
ሀዘንን፦ፀፀትን እና ንዴትን

ካዘወተርክ ......በሂደት ልማድህ እና ተፈጥሮህ ይሆናል
ተስፋን በትንሹ መብቃቃትን፥ደስታንና የአላህ ዉሳኔዎችን በዉዴታ መቀበልን ካዘወተርክ፦ልማድክና መለያህ ይሆናል።

በጌታህ ተማመን በእርሱ ብቻ ተመካ...ተስፈኛ ሁን።
(አላህ የሚያስደስታችሁን ሁሉ ይስጣችሁ)

t.me/https_Asselfya
👍1
- طَلَـبُ العِـلـمِ..

«جَـنَّـةُ الدُنيَـا ، وَلَـذَةٌ وَمُـنيَـة ، وَلِأَهـلِ المَعَـالِـي أُنْـسٌ وَبُغـيَـة»📕.
መዲነተል ሙነወራ  ላስጎብኛችሁ....

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ አላህን በማንኛዉም ቦታ የፈራ የሆነ ሰዉ ደስታ ሁሉ ለሱ ሞላች።

🎙الشيخ:عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى
አቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ በአማረኛ
ግቡ አንብቡ ሸርሁ የሸይኽ ፈዉዛን ኪታብ በአረበኛ ብቀሩት የበለጠ ሸጋ ነዉ አረበኛ ለከበደዉ በአማረኛ ማንበብ➴➴
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡

🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا
👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡

🔖قُل لَّوْ كَانَ ٱلْبَحْرُ مِدَادًۭا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّى لَنَفِدَ ٱلْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّى وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِۦ مَدَدًۭا
👉«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው።

🔖قُلْ إِ
نَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌۭ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
👉«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

📚ሱረቱል ካህፍ 107_110)
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
💦 ውብ ቲላዋ ሱረት ካህፍ

↪️የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ

🔹ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።

https://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech