✅ ስሜትህን ከመከተል ታቀብ ..!
قال #الماوردي - رحمه الله - :
الطريق إلى الجنة الصبر على المكاره ، والطريق إلى النار اتباع الشهوات ".
ማውርዲይ የተባለው አሊም (رحمه الله) እንዲህ ብሏል።
~ የጀነት መንገድ ነፍስያ በምትጠላው ነገር ላይ በመታገስ ላይ የሚገኝ ሲሆን
~ የጀሀነም መንገድ ደግሞ ስሜትን በመከተል ላይ የሚገኝ ነው።
📚_ [ أدب الدنيا والدين 31 ]
~
t.me/https_Asselfya

🛑👉በትንሽ በትልቁ አትዘን።
📚 روضـة العقـلاء (38)
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
«አስተዋይና ለራሱ አሳቢ የሆነ ሰው ሊያዝን አይገባም። ምክንያቱም ማዘን የደረሰብህን ሙሲባ አይመልሰውም። ሀዘን ማብዛት ደግሞ የማሰብ ችሎታን ይቀንሳል።»📚 روضـة العقـلاء (38)
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔍ትዉስታ ነገር ለአቶ ጋሸ አባዉራ !
~ ~ ~
ባል ሆይ ! ቤት ዉስጥ ከሚስትህና ከልጆችህ ጋር በምትሆን ጊዜ ልክ እንደ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት ተጨዋች አጫዋችሁን።
አለቃነት አይሠማህ
ከቤት ዉጭ በምትሆን ግዜ ደግሞ ወንዳ ወንድ ሁን!
አንዳንድ ባል ቤተሰብ ጋ ሲሆን ኮስታራ አንበሳ ዉጭ ልፍስፍስ ይሆናል። ይህ ሊሆን አይገባም።
~
t.me/https_Asselfya
~ ~ ~
ባል ሆይ ! ቤት ዉስጥ ከሚስትህና ከልጆችህ ጋር በምትሆን ጊዜ ልክ እንደ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት ተጨዋች አጫዋችሁን።
አለቃነት አይሠማህ
ተቆጭና ኮስታራ አትሁን ! ከቤት ዉጭ በምትሆን ግዜ ደግሞ ወንዳ ወንድ ሁን!
አንዳንድ ባል ቤተሰብ ጋ ሲሆን ኮስታራ አንበሳ ዉጭ ልፍስፍስ ይሆናል። ይህ ሊሆን አይገባም።
~
t.me/https_Asselfya
«በዚች አጭር ዓለም ስትኖር ከቻልክ የሰዎች መልካም ታሪክ ገፃቸው ላይ ተፃፍ፤ ይህንን ካልቻልክ ግን ማንም ይሁን ማን ስምህን የ'መጥፎ' ታሪክ ገጹ ላይ እንዲፅፍህ አትፍቀድለት።»
👍1
✅ ተውሂድ (التوحيد)
~ ~
📍وهو حق الله الواجب على العبيد
🔖 አላህ በባሮቹ ላይ ግዴታ ያደረገው የሱ መብት ነው
📍وهو أعظة أوامر الدين
🔖 በሸሪአችን እንድንፈፅፈው ከታዘዝናቸው ትእዛዞች ውስጥ ትልቁና ዋነኛው ነው።
📍وهو أصل الأصول كلها
🔖 የዲናችን የመሰረቶች ሁሉ መሠረት ነዉ።
📍 وهو أساس الأعمال
🔖 ስራዎች ተቀባይነት ያገኙ ዘንድ ዋናው መሰረት ነው።
📍لا سعادة ولا نجاة ولا فلاح ولا أمانة في الدنيا والآخرة إلا بالتوحيد
🔖በዱንያም ሆነ በአሄራ፦ደስታ፦ መዳን፦ስኬት ፦ ሰላም ሊገኝ አይችልም በተውሂድ ቢሆን እንጂ።

የሚያነብ ትውልድ የሚያገነዝብ፤ ግራ ቀኙን የሚያይ፤ ለምን ብሎ የሚጠይቅ፤ በምክንያት የሚራመድ እና ለእዉነት የሚወግን ነው።
~አላህም በዐረቦች ዘንድ በጣም ዉድ ከሆነው ቀይ ግመል በላይ ዉድ የሆነን ስጦታን ችሯችኋል። እሷም«ዊትር»ነች።
📚رواه أحمد، والأربعة إلا النسائي
📚رواه أحمد، والأربعة إلا النسائي
☑️ ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላል።
((وَتَحْسَبُهُمْ أَيْقَاظًا وَهُمْ رُقُودٌ))
((እነሱም የተኙ ሆነው ሳሉ ንቁዎች ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ))
t.me/https_Asselfya
ገፍላ አላህን ከማውሳት መዘናጋትና ችለተኝነት የቀልብ እንቅልፍና ድክመት ነው። ለዚህም ነው ብዙ ሰዎች በአካል አና በእውኑ ሲታዩ አልተኙም አይናቸው ያያል። ነገር ግን ከዝንጉነታቸው የተነሳ የተኙ ሆነው እናገኛቸዋለሁ።((وَتَحْسَبُهُمْ أَيْقَاظًا وَهُمْ رُقُودٌ))
((እነሱም የተኙ ሆነው ሳሉ ንቁዎች ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ))
t.me/https_Asselfya
አዲስ አበባ ውስጥ በፍላሽ የተለያዩ ሙሀደራዎችም ሆነ ደርሶች አስጭናችሁ ለራሳችሁም ፣ ለቤተሰብ ሆነ ለሌላ ሰው መስጠት ብትፈልጉ ኢንሻ አላህ የፈለጋችሁትን ሙሐደራ በፍላሽ ጭነን ያላችሁበት እናደርሳለን
mobile 0947778381
➴ተቀላቀሉ
t.me/MohammedOnlineBisness
mobile 0947778381
➴ተቀላቀሉ
t.me/MohammedOnlineBisness
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!
📖 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ
📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
سنن النسائي -المجتبى-
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
أبو عبد الرحمن أحمد بن شعيب النسائي
🎙 ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ
🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ እስከ 6:00
🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ጁማደል ኡላ 20,1445 ሂጅሪ (ህዳር 24,2016 ዓ.ል) ይሆናል።
-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

👎1
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አትጨክኑ አፈላልጉ 1አመት ያለ ስራ መቀመጥ ሀቂቃ ያማል... ሰበብ እንሁናቸዉ ፈልጉ ..!!
~
መድና እና መካ እና ጅዳ ሪያድ ዱባይም ስራ ፈልጉማ የሱና እህቶቻችን ስራ ከፈቱ ቆዬ ሰበብ እንሁናቸዉ እሺ በቦት አድርሱኝ ባረከላሁ ፊኩም
@As_selefyaa1_bot
@As_selefyaa1_bot
~
መድና እና መካ እና ጅዳ ሪያድ ዱባይም ስራ ፈልጉማ የሱና እህቶቻችን ስራ ከፈቱ ቆዬ ሰበብ እንሁናቸዉ እሺ በቦት አድርሱኝ ባረከላሁ ፊኩም
@As_selefyaa1_bot
@As_selefyaa1_bot
قال الشيخ فوزان حفظه الله
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف"
ታላቁ ሼይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
•
"
📚 شرح الدرة المضیة ـ 【ص ۲۷۹】
t.me/https_Asselfya
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف"
ታላቁ ሼይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
•
"
ሰኬትን፣ እድለኛነትንና ሰላምን ከፈለግህ የሰለፎችን(የቀደምት አበውን) መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ"📚 شرح الدرة المضیة ـ 【ص ۲۷۹】
t.me/https_Asselfya
~አንዳንዴ .....
በየቀኑ በተደጋጋሚ የምታዘወትረዉ ተግባር ከተወሠነ ጊዜ በኋላ ወደ ልምድነት ይቀየራል።
ሀዘንን፦ፀፀትን እና ንዴትን
ካዘወተርክ ......በሂደት ልማድህ እና ተፈጥሮህ ይሆናል ።
ተስፋን በትንሹ መብቃቃትን፥ደስታንና የአላህ ዉሳኔዎችን በዉዴታ መቀበልን ካዘወተርክ፦ልማድክና መለያህ ይሆናል።
በጌታህ ተማመን በእርሱ ብቻ ተመካ...ተስፈኛ ሁን።
(አላህ የሚያስደስታችሁን ሁሉ ይስጣችሁ)

- طَلَـبُ العِـلـمِ..
«جَـنَّـةُ الدُنيَـا ، وَلَـذَةٌ وَمُـنيَـة ، وَلِأَهـلِ المَعَـالِـي أُنْـسٌ وَبُغـيَـة»📕.
«جَـنَّـةُ الدُنيَـا ، وَلَـذَةٌ وَمُـنيَـة ، وَلِأَهـلِ المَعَـالِـي أُنْـسٌ وَبُغـيَـة»📕.