💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ኢስላማዊ እውቀትን ልንማር ይገባል-ኡስታዝ ከድር (ከሚሴ) 25-3-2012
📌🔺የእውቀት አስፈላጊነት🔺📌

🔺ኢስላማዊ እውቀትን ልንማር ይገባል።
🔺በዱኒያም በአሒራም ከፍታን የፈለገ ሸሪዓዊ እውቀትን ይቅሰም!!

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
أقسم ب الله أني شعرت أن المسجد اهتز اهتزازا عندما قرأ الشيخ حمزة…
علي الزملكاني
"↪️ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

↪️እሱ የተጓዦችን ማረፊያ፣ የዓለማትን ሁኔታ፣ የአዋቂዎችን መኖሪያ ባጠቃላይ የያዘ ነው።
☑️ ከአራቱም አላህ ይጠብቀን ☑️

ሰሂህ በሆነው ሀዲስ፦
عَنْ أَنَسٍ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ يَدْعُو بِهَذِهِ الدَّعَوَاتِ:- " اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَقَلْبٍ لَا يَخْشَعُ، وَدُعَاءٍ لَا يُسْمَعُ، وَنَفْسٍ لَا تَشْبَعُ". ثُمَّ يَقُولُ:- "اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ هَؤُلَاءِ الْأَرْبَعِ".
سنن النسآئي. 5470 ،أحمد 13003

የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) አዘውትረው በእነዚህ ዱዓዎች አሏህን ይማፀኑ (ይለምኑ) ነበር።
《አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዒልሚን ላ የንፈዕ፣ ወቀልቢን ላ የኽሸዕ፣ ወዱዓኢን ላ ዩስመዕ፣ ወነፍሲን ላ ተሽበዕ》
ከዚያም ይላሉ
《አሏሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሃኡላኢ አል አርበዕ》

#ትርጉሙ
"አላህ ሆይ እኔ በአንተ እጠበቃለሁ
ከማይጠቅም እውቀት፣ ከማይፈራ ልብ፣ ተቀባይነት ከሌለው ተማፅኖ (ዱዓእ)፣ ከማትጠግብ ነፍስ።"

👉 እነዚህ አራቱን አላህ ይጠብቀን ዘንድ ሰበብ ከማድረስ ጋር በፅናት ዱዓ ልናደርግ ይገባል።

👉 ከእነዚህ አራቱ መጠበቅ ተቃራኒያቸውን ማግኘት መታደል ነው።

ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)

http://t.me/Abuhemewiya
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️የአሹራ ቀን ትሩፋቶች


የሙሳና የፊርአውን ታሪክ
መልእክተኛውና የአሹራ ቀን
የአሹራ ቀን ትልቅነትና ብልጫ
የአሹራ ቀን መፃም በተመለከተ
አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም



🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◼️የአሹራ ቀን ፃም በተመለከተ


💦አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።

የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

◼️መቼ ነው የሚጀመረው⁉️

💦የአሹራ ቀን ፃም የሚጀመረው፦ አሁን ያለንበት የሙሀረ ወር አስረኛው ቀን ላይ ነው። ይህም ማለት የፊታችን እሮብ ነሀሴ 12/2013 ይሆናል ማለት ነው።

◼️እንዴት ነው የሚፃመው⁉️

↪️ ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ ዘጠነኛውን ቀን መፃም የፈለገ (በላጩም ይህ ነውና) የፊታችን ማክሰኞ ነሀሴ 11/2013 ላይ ይጀምርና ማክሰኞና እሮብ በተከታታይ ይፃማል ማለት ነው።

↪️ ዘጠነኛው ቀን መጨመር ያልተመቸው ደሞ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን ማለትም እሮብና ሀሙስ መፃም ይችላል።

↪️ አስረኛው (የአሹራውን ቀን) ብቻ እንጂ ከፊትም ሆነ ከኋላ ማስከተል ያልቻለ ችግር የለውም አስረኛውን ቀን ብቻወወን መፃም ይችላል። አንዳንድ ኡለማዎች አስረኛው ቀን ብቻውን ከፊት ወይም ከኋላ ሳያስከትሉ መፃም የተጠላ ነው ቢሉም ትክክለኛው ግን ያለምንም መጠላት መፃም ይችላል የሚለው ነው።

↪️ አቅም አግኝቶ የመፃም ፍላጎት ካለው ግን ሶስቱንም ቀናቶች 9ኛው, 10ኛውና, 11ኛው ማለትም (ማክሰኛ እሮብና ሀሙስ) መፃም እንደሚችል ኡለማዎች ገልፀዋል።

📖አላህ በሰላም ያድርሰን ፃመውም ከሚቀበላቸውና ያድርገን

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
💦💦💦💦💦💦
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
የተውሒድ አንገብገቢነቱ
AudioTrim
ተውሒድ አንገብጋቢነቱ

👉የመጀመሪያ ጥሪ

👉ነብያት እነ ሩሱል የተጣሩት ጥሪ

በአቡ ዑበይድ አብራር አወል

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
ተከታታይ የቁርአን ቂርአት


🔻ሱረት አተغاቡን {{سورة التغابون}}

ክፍል¶9⃣9⃣

🔹አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር
🔺
ከአንቀፅ {07–12}

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ቁርኣን ውስጥ የተጠቀሱ ምኞቶች
~~~~~~~~~
(یَـٰلَیۡتَنِی كُنتُ مَعَهُمۡ فَأَفُوزَ فَوۡزًا عَظِیمࣰا)
«ዋ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ!» [አኒሳእ: 73]

(یَـٰلَیۡتَنِی لَمۡ أُشۡرِكۡ بِرَبِّیۤ أَحَدࣰا)
«ዋ ምኞቴ! በጌታዬ አንድም ባላጋራሁ!» [አልከህፍ: 42]


(وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا)

በዳይም «ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በኾነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)፡፡
[አልፉርቃን: 27]


(وَأَمَّا مَنۡ أُوتِیَ كِتَـٰبَهُۥ بِشِمَالِهِۦ فَیَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی لَمۡ أُوتَ كِتَـٰبِیَهۡ)
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡ [አልሐቃህ: 25]

~~~~
ዛሬ ልንደርስባቸው የሚቻሉ የሙታን ምኞቶች ናቸው። ጊዜው ሳያልፍ ቶሎ እራሳችንን እናስተካክል። አላህ ሆይ! ልባችንን ከመዘንጋት አንቃልን። ሕይወታችንን በሂዳያ ብርሃን አብራልን።

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
التّنبيه علی التّعليم بالتّدريج
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
#ማንቂያ ደወል
➫➫➫➫➫➫

➲ ሸሪዓዊ እውቀት ላይ ለተሰማሩ አስተማሪ ኡስታዞች እና ተማሪዎች ማንቂያ

↩️التّنبيه علی التّعليم بالتّدريج
↪️ በመማማር ላይ ቅደም ተከተልን መጠበቅ እንዳለብን ማንቂያ

🕌 በሸዋሮቢት ከተማ በፉርቃን የሰለፍዮች መስጂድ እየተቀራ ከሚገኘው የኪታቡተውሂድ ደርስ የተወሰደ

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን [አቡ ጃዕፈር] ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ትእግስት‼️

💦ሶብር(ትእግስት) በ 3 ይከፈላል።↩️

↪️አላህ ያዛዘውን በመስራት ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️. አላህ ከከለከለው ነገር በመራቅ ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️ አላህ በወሰናቸው ቀደር(ውሳኔ) ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️ትእግስት እስልምና ላይ ትልቅ ቦታ አለው። ሁሉም የእስልምና ስራዎች ውስጥም ይገባል።
አላህ ዘንድም ትእግስተኞች በጣም ትልቅ ምንዳ አላቸው።

🔹ትግስት {ሶብር} እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው።
🔹ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!
🔹መሀሉ ተስፋ ነው ፣መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!!
🔹አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ የተሰጠው ስጦታ የለም።

💦ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ (ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል

↪️የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።[ቡኻሪ ና ሙስሊም ዘግበውታል።]

↪️ብዙ ግዜ ለኛ ክፉ መስለው የሚታዩን ስለደረሱብን ወይም ስላመለጡን የምንቆጭባቸው ነገሮች በትግስት ዱኣ እያደረግን ስናልፋቸው መጨረሻቸው መልካም ሆነው እናገኛቸዋለን ።
◾️እና አንተ ! ታጋሽ ሁን! አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💦የቁረአን ግብዣ💦

"↪️ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

↪️እሱ የተጓዦችን ማረፊያ፣ የዓለማትን ሁኔታ፣ የአዋቂዎችን መኖሪያ ባጠቃላይ የያዘ ነው።

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ዝምታ በሁለት ቦታዎች አስፈላጊ ነው❗️

በጠቢባን ሰዎች መሀከል ስትሆን እና
በሞኛሞኝ ሰዎች መሀከል ስትሆን ዝም በል ጥበበኞች ከንግግራቸው ትማራለህ
ሞኞች ከንግግርህ ጥቅም አያገኙም
በዝምታዩ አድም ቀን ተጸጽቼ ባላውቅም በመናገሬ ግን በተደጋጋሚ ተጰጵቻለሁ
#ኡመር_ኢብኑል_ኽጧብ_ረ_ዐ)
👉 ዝም ያለ ሰላም ሆነ
#ኢማሙ_ማሊክ_ረሂመሁሙላህ
መጠነኛ ዳሰሳ ስለ ጫት
Ibnu Munewor
በቡታጅራ ከተማ የቀረበ

"መጠነኛ ዳሰሳ ስለ ጫት"

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
#ልብ_አርጣቢ_ቲላዋ💦💦

الحياة مع القرآن ህይወት ከቁርአን ጋር💦
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ (أبو ريس محمد بن إمام)
🔸 [ نَصِيحَةٌ عَامَّةٌ للمُسْلِمِين ] 🔸


︎سُئل العلامة أحمد النجمي -رحمه الله-:

#بماذا_تنصح_المسلم_في_أيامنا_هذه؟

- فأجاب: " أنصح بأن:

• يحيا على التوحيد والعقيدة الصحيحة،
• ويعنى بأداء الفرائض والواجبات،
• والبعد عن المعاصي والمحرمات،
• ومصاحبة الأخيار، ومجانبة الأشرار،
• ومتابعة السنن، ومجانبة البدع،
• والحذر من الفتن، فهي كثيرة في هذا الزمن،
• وأوصيه أن يلزم بيته، ويبكي على خطيئته، كما قال النبي -صلى الله عليه وسلم- لأحد أصحابه: "إلزم بيتك، وابك على خطيئتك".

• وبالله التوفيق" اه‍

📙 [فتح الرب الودود (١/ ١٠٤)]

t.me/abu_reyyis_arreyyis/1402
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2289