💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
📍 መሳጭ ምክር ሙሓደራህ

በሃዋሳ በአረብ ሰፈር ረህማ መስጂድ ከፈጅር ሶላት በኋላ የተደረገ !

👉 በውስጡ ስለ ኢማን ምንነት
👉 በኢማን ዙሪያ የአህሉስሱና ወልጀማአ አቋም ምን እንደሆነ
👉 በኢማን ጉዳይ ከሀቅ ስላፈነገጡ አንጃዎችና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሶበታል።

🎙 በኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله

t.me/ibnuteymiyahmedresa
✍️በኛና በመናፈቅ(በካሀዳን)መካከል ያለዉ መለያ ____ነች
Anonymous Quiz
1%
ሀ))ፆም
2%
ለ))ሀጅ
58%
ሐ))ሶላት
38%
መ ))ሁሉም
✍️እስልምና በስንት ነገሮች ተገንብቷል??
Anonymous Quiz
19%
ሀ))3
74%
ለ))5
4%
ሐ))1
3%
መ))10
✍️አንድ መልካም ስራ ለመሥራት ያሰበ ሰዉ በሆነ ነገር ተዘናግቶ ሳይፈጽም ቢቀር አጅሩ (ምንዳዉ)አይቋረጥበትም።
Anonymous Quiz
11%
ሀ))ሀሠት
89%
ለ))እውነት
🔍እናንተ ያመናችሁ ሆይ !የሚለዉን ስሰማ ጆሮህን ክፈት!በመልካም ሊያዝህ ወይም ከመጥፎ ሊከለክልህ.ወይም ለአማኞች ጀነት ዉስጥ ያዘጋጀዉን ወይም ለአመፀኞች ጀሀነም ዉስጥ ያዘጋጀዉን ሊነግርህ ነዉ።📍ስለዚህ ጆሮህን ክፈት....
📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تُقَدِّمُوا۟ بَيْنَ يَدَىِ ٱللَّهِ وَرَسُولِهِۦ ۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌۭ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ፡፡የከለከላችሁን በመከልከል ያዘዛችሁን በመታዘዝ አላህንም ፍሩ፡፡አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡

📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تَرْفَعُوٓا۟ أَصْوَٰتَكُمْ فَوْقَ صَوْتِ ٱلنَّبِىِّ وَلَا تَجْهَرُوا۟ لَهُۥ بِٱلْقَوْلِ كَجَهْرِ بَعْضِكُمْ لِبَعْضٍ أَن تَحْبَطَ أَعْمَٰلُكُمْ وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
➴እናንተ ያመናችሁ ሆይ
! ድምጾቻችሁን ከነቢዩ ድምጽ በላይ ከፍ አታድርጉ፡፡ ከፊላችሁም ለከፊሉ እንደሚጮህ በንግግር ለርሱ አትጩሁ፡፡ ሥራዎቻችሁ እንዳይበላሽ ፡እናንተ የማታውቁ ስትኾኑ  ፡፡
📍إِنَّ ٱلَّذِينَ يَغُضُّونَ أَصْوَٰتَهُمْ عِندَ رَسُولِ ٱللَّهِ أُو۟لَٰٓئِكَ ٱلَّذِينَ ٱمْتَحَنَ ٱللَّهُ قُلُوبَهُمْ لِلتَّقْوَىٰ ۚ لَهُم مَّغْفِرَةٌۭ وَأَجْرٌ عَظِيمٌ
እነዚያ በአላህ መልክተኛ ዘንድ ድምጾቻቸውን ዝቅ የሚያደርጉ እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ለፍርሃት(ለተቅዋ) የፈተናቸው ናቸው፡፡ ለእነርሱም ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው፡፡

📚አል ሑጅራት 1_3
~

t.me/https_Asselfya
ምንግዜም  በጎ  በጎውን  አስብ  ፤  ምክንያቱም  ሀሳቦችህ
በቃላት  ይሆናሉ።  ቃላቶችህም  በጎ  ይሁኑ  ፣  ምክንያቱም
በጎ  ቃላት  ወደ  በጎ  ባህሪ  ይመሩሀል።
በጎ  ባህሪ  ካለህ  ደግሞ  ወደ  ጥሩ  ልምድ  ይለወጣል  ፣ ጥሩ  ልምድ  ደግሞ  ህይወትን  ወደ  መልካም  ጎዳና  ይመራዋል
🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን??
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር
!!

~
ሁሌ አዳማጭ አትሁን። አንብብ ቅራ አገላብጥ ተረዳ። በእውቀት አንድ ደረጃ ከፍ በል። ለዚህ ደግሞ ቁጭ ብለህ ቅራ። ስትቀራ ደግሞ ኪታብ ይዘህ ይሁን። መቅራት የምትፈልጋቸው የትኛውም ኪታቦች ለማግኘት ይህን ግሩፕ ተቀላቀል። የትኛውም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/suk_bederete123/6199?single
🔍ዚክር ዱዓ የመንፈስ ቀለብ

اَللَّهُمَّ عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيْكَهُ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِيْ، وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطَانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِيْ سُوْءًا أَوْ أَجُرُّهُ إِلَى مُسْلِمٍ.

‘~ ሩቅንም ቅርብንም የምታውቅ፥ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ! የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፡፡ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፡፡ ከአንተ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ ፡፡ ከነፍሴ ክፉ ነገርከሸይጧንና አጋሮቹ ተንኮል፣ በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልጽምም በአንተ እጠበቃለሁ

~
t.me/https_Asselfya
የአንድ አማኝ እምነት ሊቆይለት የሚችለዉ እጅ በመስጠት ጀርባ ነዉ።

አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ለባሮቹ ግልጽ ያላደረገዉን ነገር ለማወቅ የሚፍጨርጨር ሰዉ  አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለባሮቹ ግልጽ ያደረገዉን ነገር ከማወቅ ይከለከላል

~
🔖ኢስላማዊ የወር አቆጣጠር ቅደም ተከተል፡-
ኛ ወር- ሙሐረም
⓶ኛ ወር- ሰፈር
➂ኛ ወር- ረቢዑል-አወል
⓸ኛ ወር- ረቢዑ-ሣኒ
➄ኛ ወር- ጀማዱል-አወል
➅ኛ ወር- ጀማዱ-ሣኒ
➆ኛ ወር- ረጀብ
⓼ኛ ወር- ሻዕባን
➈ኛ ወር- ረመዷን
➀⓪ኛ ወር- ሸዋል
➀➀ኛ ወር- ዙል-ቀዒዳህ
➀⓶ኛ ወር- ዙል-ሒጃህ


~
ከሰለፎች ውስጥ አንዱ እንዲህ ብሏል

~ ሞትንና አላህ ፊት መቆምን ማስታወስ
የዱንያን ጥፍጥና ቆርጠውልኛል፦

📚 لطائف المعارف [244]
~
من سورة طه
أحمد السعيد مندور
👉ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው።

https://t.me/Al_Assery
اللهم انصر إخواننا في غزة وفي فلسطين وفي كل مكان..
اللهم كن لهم وليا ونصيرا
اللهم اربط على قلوبهم بالصبر والإيمان.

🍃ادعوا لاخوانكم .
የወጣቾች መበላሸት መንስኤዎች
« 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 »
አዲስ ~ ሙሓደራህ


የወጣቶች መበላሸት መንስኤዎች

ለወጣቶች ማንቂያ ደወል!
↝የወጣትነት ደረጃው !
↝የተወሰኑ ጥፋቶች ተወስተዋል!


በጁማደል ኡላ 3 / 1445 የተደረገ

🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

𝐓𝐞« t.me/abuUseyminabdurehman
በኡስታዛችን አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁሏህ
ተጠቀሙ የፈለጋችሁት ኪታቦች እያዘዛችሁ ተጠቀሙ ሳዑድያዎች ➴➴➴➴➴

قناة أبي مسلم العروسي لبيع كتب العلمية، وشحنها داخل المملكة العربية السعودية.
➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abumuslimonlineshope
https://t.me/Abumuslimonlineshope
~ብዙ ለማወቅ ከፈለክ ምንም እንደማታውቅ ሁን!!

~
~ወደ አንተ የሚወረወሩ ድንጋዮችን መልሰህ አትወርውር።

ይልቁንም ጠንካራ ህንፃ ገንባባቸው።"

ምናልባት ከእለታት አንድ ቀን፣
ሲወረውሩብህ የነበሩ አካላቶች በአንተ እጅ ስር ወድቀው የነርሱ መጠለያ ታደርገዋለህ።

ያኔ እውነተኛ ስኬትን ታጣጥማለህ
ፍሬ ያለው ዛፍ በድንጋይ ሲመታ
ከፍሬው ጣል ያደርጋል፣ይለግሳል

t.me/https_Asselfya