💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎


ይች እህታችን በቻልነዉ አቅም እንርዳት  ገና ልጅ ነች እንደሰዉ ሰርቸ እለወጣለሁ ብላ መጥታ ነበር ግን አንዳዴ ያጋጥማልና  ወድቃ  እግሯ በዚህ መልኩ ይገኛልእና እንድረስላት ሰበብ እንሁናት!!


አጠገቧ ያለ ሰዉ ቁጥር ማንኛ፦00966582591403

የማስገቢያ ከላይ አካዉንት አለ👆👆

የዋትሳፕ ግሩፕ ➴➴➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/GeEVWAOw6Wa9S5JdDt4Zw0

ሼር በማድረግም እንተባበር አላህ እንድህ ያለ ድንገተኛ ክስተት  አላህ ይጠብቀን  እህታችንም አላህ ያሽራት ያረብ
Audio
~አይ ዱንያ

ግሩም ግጥም

ለሚያጣጥም
~
🎤 በኑረዲን አል–አረቢ
ሴቶች አትሸወዱ
Daru tewhid
ሴት ልጅ ውበቷ ወለደችም አልወለደችም መድከሙ አይቀርም!

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ

ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#اذكار_الصباح_و_المساء

اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَدَنِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ سَمْعِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَصَرِيْ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ. اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ وَالْفَقْرِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ.
ثلاث مرات
አይናፋርነት
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም
ሀያዕና የዘመኑ ሴቶች ድሮና ዘንድሮ

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም

t.me/MohamedAljawi/24222
~አላማ ከሌለህ አላማ ያላቸው ሰዎች ቀጥረው  ያስሩሀል።
~ያን ግዜ አላማህ የእነሱን አላማ ማሳካት ይሆናል።!

~
t.me/https_Asselfya
Audio
📍 መሳጭ ምክር ሙሓደራህ

በሃዋሳ በአረብ ሰፈር ረህማ መስጂድ ከፈጅር ሶላት በኋላ የተደረገ !

👉 በውስጡ ስለ ኢማን ምንነት
👉 በኢማን ዙሪያ የአህሉስሱና ወልጀማአ አቋም ምን እንደሆነ
👉 በኢማን ጉዳይ ከሀቅ ስላፈነገጡ አንጃዎችና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሶበታል።

🎙 በኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله

t.me/ibnuteymiyahmedresa
✍️በኛና በመናፈቅ(በካሀዳን)መካከል ያለዉ መለያ ____ነች
Anonymous Quiz
1%
ሀ))ፆም
2%
ለ))ሀጅ
58%
ሐ))ሶላት
38%
መ ))ሁሉም
✍️እስልምና በስንት ነገሮች ተገንብቷል??
Anonymous Quiz
19%
ሀ))3
74%
ለ))5
4%
ሐ))1
3%
መ))10
✍️አንድ መልካም ስራ ለመሥራት ያሰበ ሰዉ በሆነ ነገር ተዘናግቶ ሳይፈጽም ቢቀር አጅሩ (ምንዳዉ)አይቋረጥበትም።
Anonymous Quiz
11%
ሀ))ሀሠት
89%
ለ))እውነት
🔍እናንተ ያመናችሁ ሆይ !የሚለዉን ስሰማ ጆሮህን ክፈት!በመልካም ሊያዝህ ወይም ከመጥፎ ሊከለክልህ.ወይም ለአማኞች ጀነት ዉስጥ ያዘጋጀዉን ወይም ለአመፀኞች ጀሀነም ዉስጥ ያዘጋጀዉን ሊነግርህ ነዉ።📍ስለዚህ ጆሮህን ክፈት....
📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تُقَدِّمُوا۟ بَيْنَ يَدَىِ ٱللَّهِ وَرَسُولِهِۦ ۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌۭ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ፡፡የከለከላችሁን በመከልከል ያዘዛችሁን በመታዘዝ አላህንም ፍሩ፡፡አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡

📍يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا تَرْفَعُوٓا۟ أَصْوَٰتَكُمْ فَوْقَ صَوْتِ ٱلنَّبِىِّ وَلَا تَجْهَرُوا۟ لَهُۥ بِٱلْقَوْلِ كَجَهْرِ بَعْضِكُمْ لِبَعْضٍ أَن تَحْبَطَ أَعْمَٰلُكُمْ وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
➴እናንተ ያመናችሁ ሆይ
! ድምጾቻችሁን ከነቢዩ ድምጽ በላይ ከፍ አታድርጉ፡፡ ከፊላችሁም ለከፊሉ እንደሚጮህ በንግግር ለርሱ አትጩሁ፡፡ ሥራዎቻችሁ እንዳይበላሽ ፡እናንተ የማታውቁ ስትኾኑ  ፡፡
📍إِنَّ ٱلَّذِينَ يَغُضُّونَ أَصْوَٰتَهُمْ عِندَ رَسُولِ ٱللَّهِ أُو۟لَٰٓئِكَ ٱلَّذِينَ ٱمْتَحَنَ ٱللَّهُ قُلُوبَهُمْ لِلتَّقْوَىٰ ۚ لَهُم مَّغْفِرَةٌۭ وَأَجْرٌ عَظِيمٌ
እነዚያ በአላህ መልክተኛ ዘንድ ድምጾቻቸውን ዝቅ የሚያደርጉ እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ለፍርሃት(ለተቅዋ) የፈተናቸው ናቸው፡፡ ለእነርሱም ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው፡፡

📚አል ሑጅራት 1_3
~

t.me/https_Asselfya
ምንግዜም  በጎ  በጎውን  አስብ  ፤  ምክንያቱም  ሀሳቦችህ
በቃላት  ይሆናሉ።  ቃላቶችህም  በጎ  ይሁኑ  ፣  ምክንያቱም
በጎ  ቃላት  ወደ  በጎ  ባህሪ  ይመሩሀል።
በጎ  ባህሪ  ካለህ  ደግሞ  ወደ  ጥሩ  ልምድ  ይለወጣል  ፣ ጥሩ  ልምድ  ደግሞ  ህይወትን  ወደ  መልካም  ጎዳና  ይመራዋል
🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን??
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር
!!

~
ሁሌ አዳማጭ አትሁን። አንብብ ቅራ አገላብጥ ተረዳ። በእውቀት አንድ ደረጃ ከፍ በል። ለዚህ ደግሞ ቁጭ ብለህ ቅራ። ስትቀራ ደግሞ ኪታብ ይዘህ ይሁን። መቅራት የምትፈልጋቸው የትኛውም ኪታቦች ለማግኘት ይህን ግሩፕ ተቀላቀል። የትኛውም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/suk_bederete123/6199?single
🔍ዚክር ዱዓ የመንፈስ ቀለብ

اَللَّهُمَّ عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيْكَهُ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِيْ، وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطَانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِيْ سُوْءًا أَوْ أَجُرُّهُ إِلَى مُسْلِمٍ.

‘~ ሩቅንም ቅርብንም የምታውቅ፥ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ! የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፡፡ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፡፡ ከአንተ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ ፡፡ ከነፍሴ ክፉ ነገርከሸይጧንና አጋሮቹ ተንኮል፣ በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልጽምም በአንተ እጠበቃለሁ

~
t.me/https_Asselfya