💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
‏
‏۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
‏النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
‏عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ 

_አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ _የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ _እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ _ላይ የአክብሮት እዝነትን _አውርዱ፡፡ የማክበርንም _ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡_

_(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)

🌺قل رسول الله صلى الله عليه وسلم
🌺من قرار سبورت الكهف في يوم الجمعة اضءله من النور مابين الجمع تين (--صحيح الجمع

🌺የአላህ መልዕክተኛ صلي الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል "" በጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍ ለቀራ ሰው በሁለት ጁመአዎች መሃል ያለውን ያህል ክብር ግን ያበራለታል::

,انَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ إِنَّا لَا
نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا

🌺እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እኛ ሥራን ያሳመረን ሰው ምንዳ አናጠፋም፡፡

📖📖📖📖📖📖📖ዛሬ ጁመአ ነው ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
Audio
ይህ ነው መመሪያችን

ቁርዓን
ቁርዓን
ቁርዓን
በኑረዲን አል አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ተግባር ላይ ውሎል ወይ?
አቡ ዒምራን
ተግባር ላይ ውሎል ወይ?
〰〰〰〰〰〰〰〰

አሏህ ያያል ይሠማል እንላለን !
ምን ያህል ተግባር ላይ ውሏል?!
🎤አቡ ዒምራን


https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
አላህ ሽቶብኝ ነው
አቡ ዒምራን
ሰላትን ለምን አትሰግድም ሲባል አንዳንድ ሰው አላህ ሽቶብኝ ነው ምን ላድርግ ይላል ለዱንያው ሲሆን ግን...

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ማወቅ ብቻ ይጠቅም ይሆን??
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِى يُحْبِبْكُمُ ٱللَّهُ

{አንተ መልእክተኛ ሆይ! }«አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና በላቸው። (አልዒምራን :31)

↪️ሸይኽ - ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ብለዋል
〰〰〰〰〰〰
↪️የሰው ልጅ መልካምነት ሀቅን በማወቅ ብቻ አይደለም ፣ ይልቅ ሀቅን በመውደዱ ፣በመፈለጉ እና በመከተሉ ጭምር ቢሆን እንጅ

↪️አላህ ከእውቀት ጋር ሀቅን የምንወድ የምንፈልግ እና የምንከተል ያድርገን!!
ኢስላማዊ እውቀትን ልንማር ይገባል-ኡስታዝ ከድር (ከሚሴ) 25-3-2012
📌🔺የእውቀት አስፈላጊነት🔺📌
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺ኢስላማዊ እውቀትን ልንማር ይገባል።
🔺በዱኒያም በአሒራም ከፍታን የፈለገ ሸሪዓዊ እውቀትን ይቅሰም!!

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
أقسم ب الله أني شعرت أن المسجد اهتز اهتزازا عندما قرأ الشيخ حمزة…
علي الزملكاني
"↪️ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

↪️እሱ የተጓዦችን ማረፊያ፣ የዓለማትን ሁኔታ፣ የአዋቂዎችን መኖሪያ ባጠቃላይ የያዘ ነው።
☑️ ከአራቱም አላህ ይጠብቀን ☑️

ሰሂህ በሆነው ሀዲስ፦
عَنْ ŘŁŮŽŮ†ŮŽŘłŮ ŘŒ أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ يَدْعُو بِهَذِهِ الدَّعَوَاتِ:- " اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَقَلْبٍ لَا يَخْشَعُ، وَدُعَاءٍ Ů„َا يُسْمَعُ، وَنَفْسٍ لَا تَشْبَعُ". ثُمَّ يَقُولُ:- "اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ هَؤُلَاءِ الْأَرْبَعِ".
سنن النسآئي. 5470 ،أحمد 13003

የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) አዘውትረው በእነዚህ ዱዓዎች አሏህን ይማፀኑ (ይለምኑ) ነበር።
《አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዒልሚን ላ የንፈዕ፣ ወቀልቢን ላ የኽሸዕ፣ ወዱዓኢን ላ ዩስመዕ፣ ወነፍሲን ላ ተሽበዕ》
ከዚያም ይላሉ
《አሏሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሃኡላኢ አል አርበዕ》

#ትርጉሙ
"አላህ ሆይ እኔ በአንተ እጠበቃለሁ
ከማይጠቅም እውቀት፣ ከማይፈራ ልብ፣ ተቀባይነት ከሌለው ተማፅኖ (ዱዓእ)፣ ከማትጠግብ ነፍስ።"

👉 እነዚህ አራቱን አላህ ይጠብቀን ዘንድ ሰበብ ከማድረስ ጋር በፅናት ዱዓ ልናደርግ ይገባል።

👉 ከእነዚህ አራቱ መጠበቅ ተቃራኒያቸውን ማግኘት መታደል ነው።

✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)

http://t.me/Abuhemewiya
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️የአሹራ ቀን ትሩፋቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖

✅የሙሳና የፊርአውን ታሪክ
✅መልእክተኛውና የአሹራ ቀን
✅የአሹራ ቀን ትልቅነትና ብልጫ
✅የአሹራ ቀን መፃም በተመለከተ
✅አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም



🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◼️የአሹራ ቀን ፃም በተመለከተ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💦አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።

✅ የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

◼️መቼ ነው የሚጀመረው⁉️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦የአሹራ ቀን ፃም የሚጀመረው፦ አሁን ያለንበት የሙሀረ ወር አስረኛው ቀን ላይ ነው። ይህም ማለት የፊታችን እሮብ ነሀሴ 12/2013 ይሆናል ማለት ነው።

◼️እንዴት ነው የሚፃመው⁉️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ ዘጠነኛውን ቀን መፃም የፈለገ (በላጩም ይህ ነውና) የፊታችን ማክሰኞ ነሀሴ 11/2013 ላይ ይጀምርና ማክሰኞና እሮብ በተከታታይ ይፃማል ማለት ነው።

↪️ ዘጠነኛው ቀን መጨመር ያልተመቸው ደሞ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን ማለትም እሮብና ሀሙስ መፃም ይችላል።

↪️ አስረኛው (የአሹራውን ቀን) ብቻ እንጂ ከፊትም ሆነ ከኋላ ማስከተል ያልቻለ ችግር የለውም አስረኛውን ቀን ብቻወወን መፃም ይችላል። አንዳንድ ኡለማዎች አስረኛው ቀን ብቻውን ከፊት ወይም ከኋላ ሳያስከትሉ መፃም የተጠላ ነው ቢሉም ትክክለኛው ግን ያለምንም መጠላት መፃም ይችላል የሚለው ነው።

↪️ አቅም አግኝቶ የመፃም ፍላጎት ካለው ግን ሶስቱንም ቀናቶች 9ኛው, 10ኛውና, 11ኛው ማለትም (ማክሰኛ እሮብና ሀሙስ) መፃም እንደሚችል ኡለማዎች ገልፀዋል።

📖አላህ በሰላም ያድርሰን ፃመውም ከሚቀበላቸውና ያድርገን

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
💦💦💦💦💦💦
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
የተውሒድ አንገብገቢነቱ
AudioTrim
✍ተውሒድ አንገብጋቢነቱ

👉የመጀመሪያ ጥሪ

👉ነብያት እነ ሩሱል የተጣሩት ጥሪ

✅በአቡ ዑበይድ አብራር አወል

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
✅ተከታታይ የቁርአን ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔻ሱረት አተغاቡን {{سورة التغابون}}

⏯ ክፍል¶9⃣9⃣¶
〰〰〰〰〰〰
🔹አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር
🔺
ከአንቀፅ {07–12}

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ቁርኣን ውስጥ የተጠቀሱ ምኞቶች
~~~~~~~~~
(یَـٰلَیۡتَنِی كُنتُ مَعَهُمۡ فَأَفُوزَ فَوۡزًا عَظِیمࣰا)
«ዋ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ!» [አኒሳእ: 73]

(یَـٰلَیۡتَنِی لَمۡ أُشۡرِكۡ بِرَبِّیۤ أَحَدࣰا)
«ዋ ምኞቴ! በጌታዬ አንድም ባላጋራሁ!» [አልከህፍ: 42]


(وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا)

በዳይም «ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በኾነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)፡፡
[አልፉርቃን: 27]


(وَأَمَّا مَنۡ أُوتِیَ كِتَـٰبَهُۥ بِشِمَالِهِۦ فَیَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی لَمۡ أُوتَ كِتَـٰبِیَهۡ)
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ» ይላል፡፡ [አልሐቃህ: 25]

~~~~
ዛሬ ልንደርስባቸው የሚቻሉ የሙታን ምኞቶች ናቸው። ጊዜው ሳያልፍ ቶሎ እራሳችንን እናስተካክል። አላህ ሆይ! ልባችንን ከመዘንጋት አንቃልን። ሕይወታችንን በሂዳያ ብርሃን አብራልን።

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
التّنبيه علی التّعليم بالتّدريج
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
#ማንቂያ ደወል
➫➫➫➫➫➫

➲ ሸሪዓዊ እውቀት ላይ ለተሰማሩ አስተማሪ ኡስታዞች እና ተማሪዎች ማንቂያ

↩️التّنبيه علی التّعليم بالتّدريج
↪️ በመማማር ላይ ቅደም ተከተልን መጠበቅ እንዳለብን ማንቂያ

🕌 በሸዋሮቢት ከተማ በፉርቃን የሰለፍዮች መስጂድ እየተቀራ ከሚገኘው የኪታቡተውሂድ ደርስ የተወሰደ

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን [አቡ ጃዕፈር] ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ትእግስት‼️
〰〰
💦ሶብር(ትእግስት) በ 3 ይከፈላል።↩️

↪️አላህ ያዛዘውን በመስራት ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️. አላህ ከከለከለው ነገር በመራቅ ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️ አላህ በወሰናቸው ቀደር(ውሳኔ) ላይ ትእግስት ማድረግ

↪️ትእግስት እስልምና ላይ ትልቅ ቦታ አለው። ሁሉም የእስልምና ስራዎች ውስጥም ይገባል።
አላህ ዘንድም ትእግስተኞች በጣም ትልቅ ምንዳ አላቸው።

🔹ትግስት {ሶብር} እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው።
🔹ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!
🔹መሀሉ ተስፋ ነው ፣መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!!
🔹አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ የተሰጠው ስጦታ የለም።

💦ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ (ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣

↪️የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።[ቡኻሪ ና ሙስሊም ዘግበውታል።]

↪️ብዙ ግዜ ለኛ ክፉ መስለው የሚታዩን ስለደረሱብን ወይም ስላመለጡን የምንቆጭባቸው ነገሮች በትግስት ዱኣ እያደረግን ስናልፋቸው መጨረሻቸው መልካም ሆነው እናገኛቸዋለን ።
◾️እና አንተ ! ታጋሽ ሁን! አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💦የቁረአን ግብዣ💦

"↪️ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

↪️እሱ የተጓዦችን ማረፊያ፣ የዓለማትን ሁኔታ፣ የአዋቂዎችን መኖሪያ ባጠቃላይ የያዘ ነው።

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk