💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
"አነስ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና፣ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

t.me/https_Asselfya
49 الحجرات
الشيخ عبدالله المطرود
~ማራኪ የረፋድ ስንቅ
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ

“ምእመናን ወንድማማቾች ናቸው።”
 
t.me/https_Asselfya
Hilya #05
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 05

❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞

ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #05
¤እናንተ ጦለበል ኢልም ላይ ያላችሁ ሆይ !

~በደንብ እንሞጥናት ...!

~አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮች ተጠቅሰዋል።

➀ኢኸላስ ..
➁ሙተባእ..
➂ተቅዋ ...
የጁሙዓኹጥባ/እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ!!
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
⊱የጁሙዓ ኹጥባ ⊰
⏝⏝⏝⏝

۞ ርእስ፦ እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ..!!


🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8704
~አንዳንዴ ...ከራሳችሁ ጋር ብቻ የምታወሩበት ግዜ ይኑራችሁ!
~ውጤታማ አለመሆን...

ለብቻው የማይሆን ሰው ለማሰብ ጊዜ ያጣ ሰው ነው፡፡ ለማሰብ ጊዜ ያጣ ሰው ደግሞ በመጀመሪያ የትናንትናውን ጉዞ የመገምገሚያ ጊዜ ያጣል፡፡ ይህ የግምገማ ጊዜ የሌለው ሰው ከስህተቱ የማይታረም ሰው ነው፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ለነገው የሚረዳውን የፈጠራ ብቃቱን የተነጠቀ ሰው ነው፡፡ ከፈጠራ ብቃት ውጪ ደግሞ የወደፊት ውጤታማነት የሕልም ጉዳይ ነው፡፡ለብቻ በመሆን የማሰብ እድል ከየት እንደመጣን፣ የት እንዳለን፣ ወደ የት መሄድ እንደምንፈልግና በምን መልኩ ወደዚያ መድረስ እንደምንችል ለማሰላሰል ጊዜ ይሰጠናል፡፡ ይህንን የግል ጊዜ ማጣት ማለት ለስኬታማነት ያለንን እድል መነጠቅ ማለት ነው፡፡ ከዚህ መሰረታዊ ልማድ ውጪ ወደተሻለ ቦታ ያደገ ሰው አለ ብሎ ለማሰብ አስቸጋሪ ነው፡፡

منقول
t.me/https_Asselfya
{... قال لي النبي صلى الله عليه وسلم "" اقرأ عليَّ،"" قلت: أقرأ عليك وعليك أنزل؟ ققال لي: "" أحب أن أسمعه من غيري""،...}

አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ይላል ፦ [ ነብዩ - (ﷺ )- ""በኔ ላይ #ቁርአንን ቅራልኝ"" አሉኝ ። እኔም አልኳቸው ፦ ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው? ከዛም #ነብዩ እንዲህ አሉኝ፦ "" ከኔ ውጭ ካለ አካል #ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል ።...."" ]

( ቡኻሪ ፥ 4762 )

t.me/https_Asselfya
✅ መልካም ስራ ላይ ለመፅናት ከሚረዱ ነገሮች...

➀/ አላህን (ኢስቲቃማ) ፅናት እንዲሰጠን ዘውትር መለመን
➁/ በየቀኑ ትንሽም ቢሆን ቁርኣን መቅራትና የጧትና ማታ ዚክሮችን ማዘውተር
➂/ እጅ አለመስጠትና ነፍሲያንና ሸይጣንን ተስፋ ሳይቆርጡ መታገል
➃/ ጥሩና አላህን የሚፈራ ጓደኛ መጠጋት ከመጥፎ ሰዎች መሸሽ
➄/ ሞት በድንገት እንደሚመጣ ማወቅና ሰዎች ሲሞቱ መጀመሪያ በነበሩበት ሁኔታ ላይ እንደሚሞቱና በዚሁ መልኩ ተቀስቅሰው አላህ ፊት እንደሚቆሙ ማወቅ...

t.me/https_Asselfya
የወንዶች ጉራ
Daru tewhid
የወንድ ጉራ ከሴት አያልፍም !!

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

           t.me/Darutewhide
~አላህ ውብ ነው።ውበትን ይወዳል።

ስለዚህ አንዳንዴ ....

ፏ ብትን በሉ!!
~ ኢብን ተይሚያ አምሮታቸው፣ ጉጉታቸው፣ ዒልም መቅሰም፣ ዒልም ማሰራጨት ነበር። ለዒልም ሲሉ የለበሱት ልብስ ከላያቸው ላይ እስከሚያድፍ ትተውታል። ለዒልም ሲሉ ከፍተኛ ስልጣንን አሽቀንጥረው ጥለዋል።
:
ኢብኑ ተይሚያ ባሉበት የሆድና የሴት ጉዳይ አይነሳም። አጥጋቢ ድምዳሜ ላይ ያልደረሰቡትን ጉዳይ ከጫፍ ሳያደርሱ ልባቸው አያርፍም።

«አንዳንዴ አንዲትን የቁርኣን አንቀፅ እያጠናሁ ምናልባትም ወደ መቶ አካባቢ ተፍሲሮችን የማገላብጥበት ጊዜ አለኝ» ይላሉ።

ምንጭ:-📚አል-ዑቁድ (42)
*
ከሁለት መቶ በላይ ሸይኾች ዘንድ ተመላልሰዋል። ያለመታከት ጧት ማታ ያነባሉ፣ ያጠናሉ። በጥልቅ ጥናት አቅማቸው በመጎልበቱ በየዘርፉ ገብተው በመምጠቅ በታላላቅ ሊቃውንት ላይ ሂስ ይሰጡ ነበር።
:

የቅርብ ጓደኞቻቸው ኪታቦች ነበሩ።
ተማሪያቸው አል-ኢማም አዝ'ዘሀቢ (ረሒመሁል'ላህ) ሰለሳቸው እንዲህ ይላሉ:-
«ከኪታብ መሀል እንጅ አይቼው አላውቅም።»

📚ሙዕጀሙሽሹይኺል ከቢር (1/56)

منقول
t.me/https_Asselfya
የፀበልና የቅጥፈት ነቢያት  ቦታዎች - የፈውስ ወይስ የቀውስ ቦታዎች ?!

አላማጣ እና ቆቦ አካባቢ " ውሃ ወለድ " የሚባልለት የአተት ወረርሽኝ ገብቷል ..

መናሻው ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ?

- ከአላማጣ ወጣ ብላ በምትገኝ አንዲት ቦታ ላይ "  ታላቁ ገብርኤል ወረደ" ተባለ ።  በአካባቢው የሚገኘውን ውሃም " የፈውስ ፀበል ነው " ብለዉ አወጁበት ... ሰውም ፈውስን ፍለጋ ወደ አካባቢው ይጎርፍ ጀመር ... ውጤቱ ግን በፈውስ ፈንታ በ"አተት ወረርሽኝ " መወረር  ሆኗል ... ፀበሉ ለበሽታው መነሻ ሆነና ለፈውስ ታድመውና ፈውስን አልመው የተፀበሉት ታዳሚዎች   ይህን የከበደ በሽታ ተሸክመው ተመለሱ ... አሁን ላይ ወደ ቦታው መሄድ ተከልክሏል .... ሰሚ ጆሮ  ጠፍቶ  እንጂ ቀድሞውኑ እኒህ እና እኒህን የመሰሉት የቅጥፈት ነቢያት ስፍራዎች  የፈውስ ሳይሆኑ የቀውስ ቦታዎች መሆናቸውን ሰንስብክ ኖረናል - አንድ አምላክን በብቸኝነት የምናመልከው  እኛ ሙስሊሞች !


https://t.me/Muhammedsirage
~ከሰው ልጅ ተፈጥሮ በደለኝነትና ስህተተኝነት አንዱ ነው.
☞ለሚፈፅማቸው ወንጀል ሁሉ
መሰረትም በደሉና ስህተቱ ነው

⇨ መዳኑ ደግሞ የሚኖረው
ባለው ተቅዋና (አላህን ፍራቻ)
እውቀት ልክ ነው ።
 
( إِنَّا عَرَضْنَا ٱلْأَمَانَةَ عَ
لَى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَٱلْجِبَالِ فَأَبَيْنَ أَن يَحْمِلْنَهَا وَأَشْفَقْنَ مِنْهَا وَحَمَلَهَا ٱلْإِنسَٰنُ ۖ إِنَّهُۥ كَانَ ظَلُومًۭا جَهُولًۭا )
" እኛ አደራን በሰማያትና በምድር
፣ በተራራዎችም ላይ አቀረብናት
መሸከሟንም እንቢ አሉ
ከእርሷም ፈሩ ሰውም ተሸከማት
እርሱ በጣም በደለኛ ተሳሳች
ነውና ፡፡"
[አህዛብ 72]

t.me/https_Asselfya
🔖የመልካም ጓደኛ ቅድመ መስፈርቶች ሰባት ናቸው

~በዓቂዳው ሱንይ መሆን አለበት
~  በድኑ ተቅይ መሆን ይኖርበታል
  ~ አቅለኛ መሆን አለበት
~መልካም ስነምግባር ሊኖረው ይገባል
  ~ ከምቀኝነት፣ሐሜት፣ሁለት ፊት ከመኖር፣ የራቀ የተጠበቀ መሆን አለበት
~ ቃሉን የሚሞላ መሆን ይጠበቅበታል
~ የእሱን ሐቅ እንደምትጠብቅለት የአንተንም ሐቅ ጠባቂ መሆን አለበት

   [አልቀዋኒኑል ፊቂሕያ 1፤291]
ኢማሙል አንዶሊስይ ከተናገሩት


   ✍Ibnu Seid
Forwarded from á‹¨á‰ĄáŠťáˆŞáŠ“ ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ (𝔞𝔟𝔲 ℌ𝔞𝔫𝔦𝔣𝔞)
አላህ ሆይ! በኢማን ላይ ፅናትን ስጠን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ Ř§Ů„ؼيمانَ Ů„ŮŠŮŽŘŽŮ„ŮŽŮ‚Ů ŮŮŠ ؏وفِ أحدِكم كما يَخْلَقُ الثوبُ، فاسأَلوا اللهَ ŘŁŮ† ŮŠŮŘŹŘŻŮ‘ِدَ Ř§Ů„ؼيمانَ ŮŮŠ قلوبِكم﴾

“የአንዳችሁ ኢማን ያልቃል (ይወልቃል) ልክ ልብሳችሁ ተለብሶ እንደሚያልቀው። ስለሆነም አላህን በልባችሁ ላይ ኢማንን እንዲያፀናላችሁ ጠይቁት።”

📚 ሐኪም ዘግበውታል (5) አልባኒ በሲልሲለቱ አሶሂሃ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 1585

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
~እውቀት + ተግባር

ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ተግባር ጋር ሲጣመር ህይወታችን ይቀየራል። አብዛኞቻችን የምናውቀውን መተግብር ተስኖን  ለማዶቻችንን ብቻ ዘውትር እንተገብራለን። እነዚህን ልማዶች መለሾ ብለን መፈተሽ ይኖርብናል።

منقول