💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ የልብ እርጋታ እና የነፍስ እርካታየአብዛኛው ሰው ግብ ሲሆን‥
እነሱን ለማግኘት ከፊሉ ብዙ ብር ያወጣል
ከፊሉ ደግሞ ብዙ ርቀትን አቋርጦ ይሄዳል

⇘ እነሱ ግን የሚገኙት‥
~አላህን በማውሳት ብቻና ብቻ ነው ።

https://t.me/https_Asselfya
~ የማንንም በር አታንኳኳ
- በቅርብህ እንዲሆን ማንንም አታስገድድ
- የአላህ በር ሁሌም ላንተ ክፍት ነው
⇘ የእርሱ በር ደግሞ ከሁሉም በሮች
ያብቃቃሃል‥ ።


t.me/https_Asselfya
                
👉ሁሉም ነገር አፈር ነው
አላህን ማውሳት ብቻ ሲቀር
ሁሉም ፍቅር በሽታና ሙሲባ ነው
ለአላህ ብሎ መፋቀር ሲቀር
ሁሉም ልቦች ይለያያሉ(ይራራቃሉ)
የአላህ ፍቅርና እውነተኛ ወንድማማችነት(እህትማማችነት)
የሰበሰበቻቸው ልቦች ሲቀሩ ..

የት አሉ ለአላህ ብለው የተዋደዱ?

t.me/https_Asselfya

       
"አነስ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትናእንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

t.me/https_Asselfya
49 الحجرات
الشيخ عبدالله المطرود
~ማራኪ የረፋድ ስንቅ
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ

“ምእመናን ወንድማማቾች ናቸው።”
 
t.me/https_Asselfya
Hilya #05
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 05

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #05
¤እናንተ ጦለበል ኢልም ላይ ያላችሁ ሆይ !

~በደንብ እንሞጥናት ...!

~አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮች ተጠቅሰዋል።

➀ኢኸላስ ..
➁ሙተባእ..
➂ተቅዋ ...
የጁሙዓኹጥባ/እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ!!
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
የጁሙዓ ኹጥባ
⏝⏝⏝⏝

۞ ርእስ፦ እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ..!!


🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8704
~አንዳንዴ ...ከራሳችሁ ጋር ብቻ የምታወሩበት ግዜ ይኑራችሁ!
~ውጤታማ አለመሆን...

ለብቻው የማይሆን ሰው ለማሰብ ጊዜ ያጣ ሰው ነው፡፡ ለማሰብ ጊዜ ያጣ ሰው ደግሞ በመጀመሪያ የትናንትናውን ጉዞ የመገምገሚያ ጊዜ ያጣል፡፡ ይህ የግምገማ ጊዜ የሌለው ሰው ከስህተቱ የማይታረም ሰው ነው፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ለነገው የሚረዳውን የፈጠራ ብቃቱን የተነጠቀ ሰው ነው፡፡ ከፈጠራ ብቃት ውጪ ደግሞ የወደፊት ውጤታማነት የሕልም ጉዳይ ነው፡፡ለብቻ በመሆን የማሰብ እድል ከየት እንደመጣን፣ የት እንዳለን፣ ወደ የት መሄድ እንደምንፈልግና በምን መልኩ ወደዚያ መድረስ እንደምንችል ለማሰላሰል ጊዜ ይሰጠናል፡፡ ይህንን የግል ጊዜ ማጣት ማለት ለስኬታማነት ያለንን እድል መነጠቅ ማለት ነው፡፡ ከዚህ መሰረታዊ ልማድ ውጪ ወደተሻለ ቦታ ያደገ ሰው አለ ብሎ ለማሰብ አስቸጋሪ ነው፡፡

منقول
t.me/https_Asselfya
{... قال لي النبي صلى الله عليه وسلم "" اقرأ عليَّ،"" قلت: أقرأ عليك وعليك أنزل؟ ققال لي: "" أحب أن أسمعه من غيري""،...}

አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ይላል ፦ [ ነብዩ - (ﷺ )- ""በኔ ላይ #ቁርአንን ቅራልኝ"" አሉኝ ። እኔም አልኳቸው ፦ ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው? ከዛም #ነብዩ እንዲህ አሉኝ፦ "" ከኔ ውጭ ካለ አካል #ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል ።...."" ]

( ቡኻሪ ፥ 4762 )

t.me/https_Asselfya
መልካም ስራ ላይ ለመፅናት ከሚረዱ ነገሮች...

➀/ አላህን (ኢስቲቃማ) ፅናት እንዲሰጠን ዘውትር መለመን
➁/ በየቀኑ ትንሽም ቢሆን ቁርኣን መቅራትና የጧትና ማታ ዚክሮችን ማዘውተር
➂/ እጅ አለመስጠትና ነፍሲያንና ሸይጣንን ተስፋ ሳይቆርጡ መታገል
➃/ ጥሩና አላህን የሚፈራ ጓደኛ መጠጋት ከመጥፎ ሰዎች መሸሽ
➄/ ሞት በድንገት እንደሚመጣ ማወቅና ሰዎች ሲሞቱ መጀመሪያ በነበሩበት ሁኔታ ላይ እንደሚሞቱና በዚሁ መልኩ ተቀስቅሰው አላህ ፊት እንደሚቆሙ ማወቅ...

t.me/https_Asselfya
የወንዶች ጉራ
Daru tewhid
የወንድ ጉራ ከሴት አያልፍም !!

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

           t.me/Darutewhide
~አላህ ውብ ነው።ውበትን ይወዳል

ስለዚህ አንዳንዴ ....

ፏ ብትን በሉ!!
~ ኢብን ተይሚያ አምሮታቸው፣ ጉጉታቸው፣ ዒልም መቅሰም፣ ዒልም ማሰራጨት ነበር። ለዒልም ሲሉ የለበሱት ልብስ ከላያቸው ላይ እስከሚያድፍ ትተውታል። ለዒልም ሲሉ ከፍተኛ ስልጣንን አሽቀንጥረው ጥለዋል።
:
ኢብኑ ተይሚያ ባሉበት የሆድና የሴት ጉዳይ አይነሳም። አጥጋቢ ድምዳሜ ላይ ያልደረሰቡትን ጉዳይ ከጫፍ ሳያደርሱ ልባቸው አያርፍም።

«አንዳንዴ አንዲትን የቁርኣን አንቀፅ እያጠናሁ ምናልባትም ወደ መቶ አካባቢ ተፍሲሮችን የማገላብጥበት ጊዜ አለኝ» ይላሉ።

ምንጭ:-📚አል-ዑቁድ (42)
*
ከሁለት መቶ በላይ ሸይኾች ዘንድ ተመላልሰዋል። ያለመታከት ጧት ማታ ያነባሉያጠናሉበጥልቅ ጥናት አቅማቸው በመጎልበቱ በየዘርፉ ገብተው በመምጠቅ በታላላቅ ሊቃውንት ላይ ሂስ ይሰጡ ነበር።
:

የቅርብ ጓደኞቻቸው ኪታቦች ነበሩ።
ተማሪያቸው አል-ኢማም አዝ'ዘሀቢ (ረሒመሁል'ላህ) ሰለሳቸው እንዲህ ይላሉ:-
«ከኪታብ መሀል እንጅ አይቼው አላውቅም።»

📚ሙዕጀሙሽሹይኺል ከቢር (1/56)

منقول
t.me/https_Asselfya