💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
«ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች መልስ»
በኑረዲን አል አረቢ
ከታሪክ አንፃር
--------------

ሙስሊሞች ሆይ ንቁ!!
ታሪካችሁን እወቁ!!

.....ሸር ሸር....

👉እውን ፋኖ በእኩልነት ያምናልን..!?

👉ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ብቻ!!
--------------------------------

لن يَنتصرَ الإسلامُ إلا إذا مَارَسْنَا على أعدائِه صَادقين بعضَ ما يَتَّهِمُونَه به كاذبين!!

      «በኑረዲን አል አረቢ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
የመልካም ሴት ዋጋ አይተመንም

በምንም ነገር አትቀየርም : መልካምነቷ ግዜያዊይና ማስመሰል ሳይሆን ዘለቄታዊይና እውነተኛነት ነው እናም ንግስቴዋ ለትዳር አጋርሽ እውነተኛ ሁኚ የስልክ ግርዶሽ እንዳያታልሽ
በቲንሹ የሴት ልጅ ተወዳጅ ባህሪዎች ....
~ ~ ~ ~ ~ ~
~ሁሌም ምትፈልግ የጌታዋን ውዴታ፣
~ለባልዋ ምታስብ እዲኖር በደስታ፣
~አምስት ወቅት ሰላቷን ሳታዛንፍ ሰጋጅ

~ያለትልቅ ጉዳይ የማትወጣ ከደጅ፣
~ ቅርፃ ማይታወቅ ሂጃባን ምጠብቅ

~ ድምፃ ከፍ ማይል የማታስረቀርቅ፣
~ከጎኖ ሲለያት ለባሎ ምትጨነቅ፣
~ ከወጣ እስኪመለስ እሱን ምትናፍቅ፣
~ጉዳትም ሲደርስበት ከልባ ምትራራ
~ሚስጥሩን ጠባቂ ለሁሉ ማዘራ!!
~ ለትዳሯ ታማኝ ቤተሰብ አክባሪ!!
~ ልጅ ተከባካቢ ተውሂድ አስተማሪ!!

~ሱናን የጨበተች ጌታዋን አወዳሽ!!
~ ጎሮቤት አክባሪ በመከራ ታጋሽ!!
~ እውነት ተናጋሪ ብትሆንም ተወቃሽ
!!

t.me/https_Asselfya
አንድ ሰው ለራስክ ጥቅም የሚጠራክ  የለም ! ከአዛን በስተቀር።

~
☑️ ኢማናችን እንዲስተካከል፣ ልባችን እንዲረጋና ህይወታችን እንዲስተካከል ከፈለግን ከቁርአን ጋር ያለንን ግኑኝነት ሊስተካከል ይገባል!!

     
የሙእሚን ጓደኛዉ ቁርአን ነዉ!!
=
t.me/https_Asselfya
        ~አላህ ሆይ !
       ~ ወንጀሌን ማርልኝ
       ~ሀጃዬን አግራልኝ
       ~ በርዝቄም በረካ አድርግበት።

~

    ~የአላህ ውሳኔ መውደድ የደስታ ምንጭ ሲሆን፤
  የአላህ ውሳኔ መጥላት ደግሞ የእድለ ቢስነት ምንጭ ነው‼️

      /ኢማም ኢብኑል ቀይም/
~
~ የልብ እርጋታ እና የነፍስ እርካታየአብዛኛው ሰው ግብ ሲሆን‥
እነሱን ለማግኘት ከፊሉ ብዙ ብር ያወጣል
ከፊሉ ደግሞ ብዙ ርቀትን አቋርጦ ይሄዳል

⇘ እነሱ ግን የሚገኙት‥
~አላህን በማውሳት ብቻና ብቻ ነው ።

https://t.me/https_Asselfya
~ የማንንም በር አታንኳኳ
- በቅርብህ እንዲሆን ማንንም አታስገድድ
- የአላህ በር ሁሌም ላንተ ክፍት ነው
⇘ የእርሱ በር ደግሞ ከሁሉም በሮች
ያብቃቃሃል‥ ።


t.me/https_Asselfya
                
👉ሁሉም ነገር አፈር ነው
አላህን ማውሳት ብቻ ሲቀር
ሁሉም ፍቅር በሽታና ሙሲባ ነው
ለአላህ ብሎ መፋቀር ሲቀር
ሁሉም ልቦች ይለያያሉ(ይራራቃሉ)
የአላህ ፍቅርና እውነተኛ ወንድማማችነት(እህትማማችነት)
የሰበሰበቻቸው ልቦች ሲቀሩ ..

የት አሉ ለአላህ ብለው የተዋደዱ?

t.me/https_Asselfya

       
"አነስ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትናእንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንዳችሁ እምነት ሊኖረው አይችልም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

t.me/https_Asselfya
49 الحجرات
الشيخ عبدالله المطرود
~ማራኪ የረፋድ ስንቅ
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ

“ምእመናን ወንድማማቾች ናቸው።”
 
t.me/https_Asselfya
Hilya #05
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 05

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #05
¤እናንተ ጦለበል ኢልም ላይ ያላችሁ ሆይ !

~በደንብ እንሞጥናት ...!

~አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮች ተጠቅሰዋል።

➀ኢኸላስ ..
➁ሙተባእ..
➂ተቅዋ ...
የጁሙዓኹጥባ/እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ!!
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
የጁሙዓ ኹጥባ
⏝⏝⏝⏝

۞ ርእስ፦ እሪዝቃችሁን ከአላህ ዘንድ ፈልጉ..!!


🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8704