💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
-አንድ ማንኪያ ስኳር የሻይን ጣዕም ትለውጣለች፤ ያንተ ጥሩ ንግግርህ ደግሞ  ሰዎች ስላንተ ያላቸውን እይታ ትቀይራለች!

-ስህተትህን ለመሸፈን ብለህ ሌሎች ሰዎችን አትበድል፤ ሁልጊዜም ደስታህን ከሌሎች ሰዎች ህመም የራቀ አድርግ!

-ትልቅ ውድቀት ወድቆ መቅረት እንጂ ወድቆ መነሳት አይደለም!

-በህይወት መንገድህ አታርፍድ፣ ካረፈድክም አትቅር፣ ምክንያቱም ካረፈድክ ትቀጣለህ፣ ከቀረህ ግን ታጣለህ!

-አልሳካ ሲልህ መንገድህን እንጂ ዓላማህን
አትቀይር፤ ዛፍ ቅጠሉን እንጂ ስሩን አይቀይርምና!

-ያለምክንያት የሚወድህን ፈጣሪ እያሰብክ፤ ያለምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው!

-አስታውስ! የምትወድቀው ሌሎችን ለመጣል
ስትሞክር ነው!

-የወደቁትን ለማንሳት አቅሙ ከሌለህ፣ ቢያንስ ለሚዋደቁት ምክንያት አትሁን!

-አንተ ጎንበስ ካላልክ ማንም ጀርባህ ላይ አይወጣም!

-ሦስት ነገሮችን እመን፦ ፈጣሪህን፣ ስህተትህንና ያየኸውን።

منقول
t.me/https_Asselfya
ለመውደድ ብዙ ምክኒያት ለመጥላት ግን አንዲት ተራ ስህተት በቂ በሆነበት በዚህ አስገራሚ ዘመን .
ከልቡየሚወድህን ሰው አጥብቆ መያዝን ልመድ
!

~
~በጥላቶቻችን ላይ የበላይ መሆን ከፈለግን...

➀ኢኽላስ .አላህን በብቸኝነት ማምለክ..
➁ሶላታችንን መጠባበቅ
➂ዘካን ለሚገባው አካል መስጠት
➃በመልካም ማዘዝ
➄ከመጥፎ ልንከለክል ይገባል።
ጌታችን እንዲህ ይላል
وَلَيَنصُرَنَّ اللَّهُ مَن يَنصُرُهُ
አላህ እኮ እሱ የሚረዱትን ይረዳል
إِنَّ اللَّهَ لَقَوِيٌّ عَزِيزٌ
~
ሆኖ ላለፈ ነገር አትሰብ! አትበሳጭ ፣አታብሰልስል ፣አትብሰልሰል፣አትብከንከን ።በቃ ሆነ አይደል? አለፈ አይደል? በቃ ተዎው ለኽይር ነው ብለህ እለፈው።እትረበሽ ፣አትለድም እንድህ በሆነ እንድህ ባልሆነ እያልክ እራስህን እዛ አታድርግ!. ለሸይጧን በር  አትክፈት ። እሱ እንዲሆን የፈለገው የተቀደረው ሆኗል ።አላህም ወሰነ ያሻውንም ሰራ ብለህ እለፍ ።ሌላ ህይወት ፣ሌላ መንገድ ጀምር።  አለቀ !

منقول
t.me/https_Asselfya
Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
አይ እህቶች ግን ምናለ አደብ ይዘን ብንማር  ታዋቂ ለመሆነ ሚዲያ ላይ ፊጥ ከማለት የሚጠቅመንና የሚጎዳን ለይተን ብናቅ ምናለ እንደዉ መቼ ይሆን ነፍስ የሚናቀዉ ? ማስተማር ካለብንስ ስንት እህቶቻችን አሉ  የሚያቀራቼዉ ሲያጡ ዎንድሞችጋ ሂደዉ የሚቀሩ  ምናለ ማስተማር ከሆነ ፍላጎተችን ደናችንን በታዘዝነዉ መልኩ ማገልገል ከሆነ የምንፈልገዉ  እህቶቻችንን ይዘን ጥጋችንን ይዘን ብናቀራ  ምነበረበት  ተደብቆ በሀያእ መኖርስ ማንን ገደለ ጎበዝ? !

በእነዛ ተደብቀዉ ከእንቅልፋቼዉ ቀንሰዉ ከእረፍታቼዉ ቀንሰዉ ስአታቼዉን ክፍልፍል አድርገዉ በዛይ ከሰዉ ቤት ስራጋ ደናቼዉን በሚያገለግሉ እህቶቻቼዉን ስትር አድርገዉ ይዘዉ በሚያቀሩ እህቶቼ ላይ የአላህ እዝነት አይለያቼዉ :: እህታችሁ ሀያት

t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ሁለት ብርዳማ ወቅት ሶላቶችን የሰገደ ጀነት ገባ።
🎙️ الشيخ محمد مزيان حفظه الله.
~
t.me/https_Asselfya
قُلۡ یَـٰعِبَادِیَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ

«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ በላቸው። አላህ ኃጢኣቶችን በሞላ ይምራል። እነሆ እሱ አዛኝ መሀሪ ነውና!
[ سورة الزُّمَرِ]
«ወደ አላህ ከመመለስ የበለጠ ቀልብን የሚያረጋጋና ነፍስን የሚያሳርፍ ነገር የለም።»

~
t.me/https_Asselfya
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
https://ummalife.com/umma1698032321

👆ወደ ኡማላይፍ አፕ የተቀላቀላችሁ ቤተሰብ ለመሆን ከላይ ሊንኩን እየተጫናችሁ ጎራ በማለት ፎሎው አድርጉ
~«ቁርአን መቅራትን አብዛ አትተዎው!!

ምክኒያቱም የምትፈልገው ነገር ቁርአንን በመቅራትህ ልክ ይገራላሀል።»

يُرِيدُونَ أَن يُطْفِـُٔوا۟ نُورَ ٱللَّهِ بِأَفْوَٰهِهِمْ وَيَأْبَى ٱللَّهُ إِلَّآ أَن يُتِمَّ نُورَهُۥ وَلَوْ كَرِهَ ٱلْكَٰفِرُونَ

የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ይፈልጋሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን መሙላትን እንጅ ሌላን አይሻም፡፡

📚(ሱረቱል.ተውባ32 )
~

t.me/https_Asselfya
~እውቀትን መፈለግ መሪ ወይም ንጉስ ከመሆን ይበልጣል።

መልካም ......
~
~በነገራችን ላይ… የትዳር አጋርን መምረጥ  የጉዞ ጓደኛን እንደመምረጥ ቀላል አይደለም። ጉዳዩ ለወንዶችም ይሁን ለሴቶች ከባድ ነው። ለሴቶች ደግም አስቸጋሪነቱ የበለጠ ከባድ ነው። ለዚህም ሲባል የቤተሰብን ምክር እንድቀበሉ፣ከእነሱም በጎ ፈቃደኝነት እንድያገኙ ተደርጓል።  ይሄም የትዳር አጋርን መምረጥ ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚሻ ጉዳይ መሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

منقول
t.me/https_Asselfya
~ ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።

📚تاريخ الإسلام {٣/‏٦١٨}
~
تَحْسَبَنَّ ٱلَّذِينَ يَفْرَحُونَ بِمَآ أَتَوا۟ وَّيُحِبُّونَ أَن يُحْمَدُوا۟ بِمَا لَمْ يَفْعَلُوا۟ فَلَا تَحْسَبَنَّهُم بِمَفَازَةٍۢ مِّنَ ٱلْعَذَابِ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌۭ
እነዚያን በሠሩት ነገር የሚደሰቱትንና ባልሠሩትም መመስገንን የሚወዱትን አታስብከቅጣት በመዳን ላይ ናቸው ብለህ አታሰባቸው፡፡ ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡

(ሱረቱል ኢምራን)
ምስጋናን እንደመፈለግ ከፍ ማለትን እንደ መሻት ወደ አላህ  ከመቃረብ  የሚዘጋ ነገር የለም
~አጉል መደነቅን መፈለግ
~ከፍ ብሎ መታየትን መፈለግ
~ኢኸላስን ያጠፋል።አላህጋ
የሚያደርሰውን መንገድ ያሰናክላል ።
~
t.me/https_Asselfya