💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
﴿ رَبَّــنَا آتِــنَا فِي الدُّنْــيَا حَســَنَةً و َفِي الآخـِرَةِ حَســَنَةً و َقـِنَا عـَذَابَ النـَّارِ ﴾

🖋قـال #ابن_كثير  رحـمه الله :

الحسنة في الدنيا : تشمل كل مطلوب دنيوي من عافية ،
▪️ و دار رحــبة ،
▪️ و زوجـة حـسنة ،
▪️ و رزق واســع ،
▪️ و عـلم نافــع ،
▪️ و عـمل صــالح ،
▪️ ومـركب هنــيء...
وأما الحسنة في الآخرة :
فأعلاها دخول الجنة ،
و توابعه من الأمن يوم الفزع الأكبر في العرصات
و تيسير الحساب،
و غير ذلك من أمور الآخرة الصالحة

[تـفسير إبـن كثــير (ص٥٥٨)]
የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ?
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
አዲስ ሙሀደራ
⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳

مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ...??

የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ...??

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
የህይወት ህጎች•••
ልታደርገው የምታስበውን ሁሉ አትናገር _
ራእይ የምትኖረው የምታደርገው ነገር እንጅ የምትናገረው አይደለም።
አንዳንዴ••••
ለራስህ ንገረው ይህን ነገር በንግግር አደለም በተግባር ነው እምገልጸው በል! ህልሞች( ራእዬች) በተግባር የምንገልጻቸው ናችዉ። ስራህ ራሱ ጥሩ ይናገራልአንተ የምታስበውን ለስዎች መናገር አይጠበቅብህም።

መልካም ለሊት••••••
Audio
🔖ጣፋጭ የሆነ የጧት ሰንቅ

- شاركوا صوتيات القارئ محمد الشاهد -رحمه الله-حتى تكون صدقة جاريه له في قبرهِ..
እህቴ አስተዋይ ሁኝ •••!!
     
ሴትነትሽ ክብር አለው !ፈጣሪ አንችን ሴት ያረገው የተሰጠሽን የሴትነት ክብር መጠበቅ እንደምችይ ስለሚያውቅ ነው
ስለዚህ•••
ሴትነትሽን ዝቅ አታድርጊ እራስሽን ጠብቂ።
በተዋበ ፈገግታ የቀረበሽ ሁላ !
ነገ ላይ በሚያስጠላ ለቅሶ ውስጥ ጥሎሽ እንደሚሄድ መቼም ቢሆን አትርሽ!
የወንድ ጋጋታና ብዛት ርካሽነትሽን እንጅ
ክብርሽን ከፍ አያደርገውም አያጎላውም!
ስለዚህ ክብርሽን ጠብቂ
ክብርሽን ስጠብቂ ብዙ ትችቶች ይደርስብሻል !
▻ፋራ ፣ሰገጤ
▻ኋላቀር አሰትሳሰብ ያላት •••••ሌላም ሌላም ይሉሻል !
🔍እነሱን አትስሚያቸው√
ድሮም ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
እራስሽን ሽጠሽ ክብርሽን ዝቅ አድርገሽ
አራዳ ከምትባይ••
ለእነርሱ ገግመሽ ፋርነትን አጣጥሚ።
~
t.me/https_Asselfya
ምርጥ ጎደኛ ማለት•••! በውስጥህ ያለውን ምርጥ ማንነት እንዲታወጣ የሚረዳህ ነው።

~
ራስን ማስተማር...
ማስተማር ፣ በፈለከው ዘርፍ ላይ ትልቅ ውጤት ታመጣለህ።

ትኩረትህን ጠብቅ ...
ትኩረት ያላቸው የሚፈልጉትን የሚያውቁ ናቸው። ሰዎች የሚሮጡበት ሁሉ ያንተ ጥሪ አይደለም።

አድስ ነገር መሞከር...
የተለያዩ ነገሮችን መሞከር አለብህ  ።
ተመሳሳይ ነገር እያደረክ የተለየ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው

ራስን ማነቃቃት ..
ማንም ሳያይህ የምትለፋው ልፋት ነው ዋጋ የሚከፍልህ። ማንም ሳያስታውስህ ነው ራስህን ማበረታታት ማጠንከር ያለብህ። ስለዚህ የምትፈልጋቸውን ነገሮች ለማሳካት ራስህ ታግለህ ነው ....!
~
t.me/https_Asselfya
🔸حافظ على #الوتر👆

الشيخ العثيمين رحمه الله .

╭┈─────── ⤵️ˊˎ-
╰┈➤ 
t.me/https_Asselfya
ይህን የቁርዓን አንቀፅ ብንረዳ ....!
قال تعالى
{ما يلفظ من قول إلا لديه رقيب عتيد}

ንግግራችን ያንስ ነበር
–ንግግራችን አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ነበር የምንናገረው....

~
የሰው ውሎው ይገርማል!።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አንዳንዱ ለመወደድ ሲሯሯጥ ተደብሮ ይዉላል.. አንዳንዱ የተወደደ መስሎት እዚያም እዚህም ሲሯሯጥ ይዉላል... አንዳንዱ በመልካምነቱና በደግነቱ ከሰዉ ልጆች ሁሉ መወደድን እየበላና እየጠጣ ይዉላል... አንዳንዱ ራሱን ለመለወጥና አጠገቡ ያሉትን በመርዳት ቁም ነገር ሲሰራ ይዉላል... አንዳንዱ ደግሞ በመንደር ወሬ ሲሻኮት ይዉላል... አንዳንዱ ከዛሬ ይልቅ ነገን በተስፋና በትጋት ሲጠብቅ ይዉላል.. አንዳንዱ ደግሞ አለ.... የሚያደርገዉ ጠፍቶተት ግራ ገብቶት በቀን ሲያልም የምዉል.. አንዳንዱ እየሳቀ አንዳንዱ እያለቀሰ……ብቻ ሁሉም ይዉላል

" وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَىٰ "
እነሆ እርሱ (አሏህ) ነው ያሳቀ ያስለቀሰም።

منقول
t.me/https_Asselfya
በአላህ ያላችሁ ዘርጉ የሌላችሁ በዱአ ያረብ ወላሂ በጣም ከባድ ነው 11አመት ሙሉ ልጃቸው በአስር ቤት ሆና አሁን ለ3ወር ብቻነው የተሰጣት ብሩ ካልተሟላላት ስቅላት ነው የተፈረደባት ቻናል ያላችሁ በቻናላችሁ በዩቱብ አሰራጩት ወላሂ ይችን እናት ይሄን አባት ያየ መቸም እኔጃ ለሳምንት ድምፃችን ሲተጠፋ እንደትነው የሚጨነቁት እንኳን ልጃችሁ ልትሰቀል ነው ማለት እህህህ ብቻ ከባድ ነው እህቶች ወንድሞች ተባበሯት ዱአም አድርጉላት በሳኡዲ 2ሚሊየን ሪያል ነው የተጠየቀችው    ህፃንልጅ ሞቶባትነው አላህ ከዲ ያለ ነገር ይጠብቀን ይሄን ብር በ3ወር ካላሟላች ስቅላት ነው የሚፈረድባት ያረቢ አንተ ሰውን አግራላት ካሳ የሚቀበሉትንም አንተ አሳዝንላት

https://t.me/+0xhucBsQIARiNzg8
وَٱلَّذِينَ صَبَرُوا۟ ٱبْتِغَآءَ وَجْهِ رَبِّهِمْ وَأَقَامُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَأَنفَقُوا۟ مِمَّا رَزَقْنَٰهُمْ سِرًّۭا وَعَلَانِيَةًۭ وَيَدْرَءُونَ بِٱلْحَسَنَةِ ٱلسَّيِّئَةَ أُو۟لَٰٓئِكَ لَهُمْ عُقْبَى ٱلدَّارِ
እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ፣ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ፣ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ኾነ በግልጽ የመጸወቱክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው፡፡ እነዚያ ለእነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው፡፡

📚ሱረቱል አል _ረእድ 22

~
~በእነዚህ ሁለት ነገሮች ዝምታን ምረጡ!
1ኛ የምታወሩት ነገር ውጤት እንደሌለው ስታውቁ እና
2ኛ እውነተኛ መረጃ ሳይኖራችሁ ሲቀር

~
~መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር
ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ፡፡

መልካም ...

~
በዚህ ዘመን ትኩረትን መሰብሰብ መቻል ታላቅ ትግል የሚጠይቅ ችሎታ መሆኑያጠራጥርም፡፡ አስተውለን እንዳናስብ የሚያደርጉ፣ ልብ ብለን እንዳንመለከት ፈተና የሆኑብን ነገሮች ከመብዛታቸው የተነሳ ትኩረት መሰብሰብ መቻል ሰፊ ልምምድ የሚሻ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ትኩረትህን ሰብስበህ ማሰብን ተለማመድ፡፡ ነገር ግን ትኩረት ካደረግክባቸው ነገሮች ጎን ለጎን ያሉ ሁኔታዎችንም መመልከትን አትርሳ፡፡ ምክንያቱም ትኩረት ላደረግክባቸው ነገሮች አጋዥ ሁኔታዎችን አብረህ ካላጠናህ ብዙ ነገር ሊያመልጥህ ይችላልና!

~
https://t.me/https_Asselfya
~ሶላትን ለረሳ ሰው ...

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“ረስቶ ወይም ተኝቶ ሰላት ያልሰገደ ማካካሻው ባስታወሰ ግዜ መስገድ ነው።”

📚( ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

~
t.me/https_Asselfya
ውሎአችን ከማን ጋር ነው እራሳችንን አንጠይቅ እስኪ???
-አንድ ማንኪያ ስኳር የሻይን ጣዕም ትለውጣለች፤ ያንተ ጥሩ ንግግርህ ደግሞ  ሰዎች ስላንተ ያላቸውን እይታ ትቀይራለች!

-ስህተትህን ለመሸፈን ብለህ ሌሎች ሰዎችን አትበድል፤ ሁልጊዜም ደስታህን ከሌሎች ሰዎች ህመም የራቀ አድርግ!

-ትልቅ ውድቀት ወድቆ መቅረት እንጂ ወድቆ መነሳት አይደለም!

-በህይወት መንገድህ አታርፍድ፣ ካረፈድክም አትቅር፣ ምክንያቱም ካረፈድክ ትቀጣለህ፣ ከቀረህ ግን ታጣለህ!

-አልሳካ ሲልህ መንገድህን እንጂ ዓላማህን
አትቀይር፤ ዛፍ ቅጠሉን እንጂ ስሩን አይቀይርምና!

-ያለምክንያት የሚወድህን ፈጣሪ እያሰብክ፤ ያለምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው!

-አስታውስ! የምትወድቀው ሌሎችን ለመጣል
ስትሞክር ነው!

-የወደቁትን ለማንሳት አቅሙ ከሌለህ፣ ቢያንስ ለሚዋደቁት ምክንያት አትሁን!

-አንተ ጎንበስ ካላልክ ማንም ጀርባህ ላይ አይወጣም!

-ሦስት ነገሮችን እመን፦ ፈጣሪህን፣ ስህተትህንና ያየኸውን።

منقول
t.me/https_Asselfya