💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል ::

(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
አሏህ_ሆይ!!

ከኔ ሌላ ብዙ ባሮች አሉህ...  ካንተ ሌላ ግን አምላክ የለኝም!! ከመጥፎ ነገር ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ
☑️ ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻ ሁለት አያዎችን መቅራት ያለው ቱርፋት...

‏-فضل قراءة آخر آيتين من سورة البقرة.
‏-عن
أَبي مسعودٍ البدْرِيِّ- رضي الله عنه- عن النبيِّ ﷺ قَالَ: (منْ قَرَأَ بالآيتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورةِ البقَرةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتَاهُ)

متفقٌ عَلَيْهِ.
መታገስ ጥሩ ነው ....
ቢበዛም ፈተና መልካም እያሰቡ በንጹህ ህሊና!

☑️ ሉቅማን ለልጁ ባለ ግዜ አስታውስ!!

♦️يَٰبُنَىَّ أَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ وَأْمُرْ بِٱلْمَعْرُوفِ وَٱنْهَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَآ أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ ٱلْأُمُورِ
➡️
ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡

♦️وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍۢ
➡️ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡

♦️وَٱقْصِدْ فِى مَشْيِكَ وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ
➡️በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡»

📚ሱራ አል ሉቅማን አያ17-19

t.me/https_Asselfya
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ

🔖ቁርአን የልብ ብርሀን
✍️
የጁሙዓ ኹጥባ /የሰላም ፀጋ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
⏠⏠⏠⏠
የጁሙዓ ኹጥባ
⏡⏡⏡⏡
📌نعمة الأمن......!!

📍ርእስ፦ የሰላም ፀጋ....!!

«ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ»

[يوم الجمعة/٢٨/ ربيع الأول/١٤٤٥]

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
የሙእሚን ህይዎት ከፈተና የጠራች አይደለችም። የፈተናውን ጥፍጥና ለማግኘት ሶብር ግድ ነው። ሶብሩ ሙሉ የሚሆነው ደግሞ የመጣውን ፈተና ወዶ በመቀበል ነው።

ተስፋ፣ ህመም፣ አጅር!
የህይዎትን ውጣ ውረዶች (ህመሟን) ችለህ ትኖራለህ። በመጨረሻም አጅር ታገኛለህ

t.me/https_Asselfya
☑️ የኢስላም ጠላቶች እና ጫጩቶቻቸው የሚፈልጉት ነገር !!

💦 የሴት ልጅን ክብር መንጠቅና ሀቋን መቀማት ነው::   ከሃዲዋች እና ሙናፊቆች እንዲሁም በልቦቻቸው ውስጥ ችግር  ያለባቸው የኢሥላም ጠላቶች ኸረ    እንደውም የሰው ልጅ ጠላቶች የሆኑት ሴት ልጅ በኢሥላም ውሥጥ ያገኘችው ክብር፥ ልቅና እና ጥብቅነት ቅናት አቃጥሏቸዋል።

💦 ምክንያቱም የኢሥላም ጠላቶች የሆኑት ከሃዲዎች ሙናፊቆች ሴት ልጅን የማውደሚያ መሣሪያ እንድትሆን እና ኢማነ ደካማዎችን እና ያፈነገጠ  ፀባይ ባለት የሆኑትን የማጥመጃ ገመድ እንድትሆን ይፈልጋሉ።

🔖 ይህንንም የሚያደርጉት የራሣቸውን የተጠማ ሥሜት ካረኩ ቡሃላ ነው።
  አላህ እንዲህ ይላል፦

👇👇👇👇👇
وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا

አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት (ከውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡

ሱረቱ አል-ኒሳእ - 27)

ከተንቢሀት ኪታብ የተወሰደ....
➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
ደስታ ማግኛ ሰበቦች
Daru-tewhid
እስቲ ባልሽን የኔ ፍቅር ፣ የሀቢቢ
፣ ያ ሀያቲ ፣ እወድሃለሁ የሚል ቃል ተጠቀሚ ምንም አትሆኚም ወሏሂ !

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
እህቴ ሆይ !
ስምሸን በመጠበቅ ላይ ሳይሆን መልካም ስነምግባርሸ በማነጽ ላይ በርች !!መልካም ስነምግባር የአንችን ትክክለኛ ማንነት ሲገልጽ ስያሜሸን ግን በውስን ሰዎች እይታ ላይ ይወሰናል።
ለስነምግባርሸ እንጅ ለስያሜሸ አትጨነቂ
ባህሪሸ እና አስተሳሰብሸ የውበት ግማሸ ናቸው

የምወድሸ
የእንባሸን ሚስጥርሸ ለማንም አትናገሪ. ምክንያቱም እንደት እንደሚያስለቅሱሸ ይቀላቸዋልና..።

http://t.me/https_Asselfya
🔘አላህን በማውሳት ላይ ዝንጉ አትሁን !

አላህን ማውሳት ወደሱ መቃረብ የልብ ሰላም ይሰጣል ሁሌም ወደሱ በተጠጋህ ቁጥር ፍርሀትህን ሁሉ ይወገዳል ከሱም ውጪ ማንንም እንዳንፈራ ከማንንም እንዳንከጅል ከሱ ውጪ ያለን አካል የሱ ሀቅ የሆኑ አምልኮቶች እንዳንሰጥ ይረዳናል

ወደሱ በቀረብን ቁጥር የመልካም ነገሮች በር ይከፈታል የምንሰራውም ስራ ለሱ ብቻ እናጠራለን በንሰራው በሆነን ነገር አላህ ያየኛል የሚለው ነገር በኛ ላይ ይሰፍናል ከወንጀል እንድንጠነቀቅ ይረዳናል አላህን ማውሳት እሱን ከማውሳት አለ መዘንጋት የልብች መረጋጋትና ሙሉ የሆነ ሰላማችንን ይናገኝበት አለን::"

t.me/https_Asselfya
ውዱኡን በደንብ አዳርሰን እናድርግ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

ከተረከዞች (በዑዱ ግዜ ውሃ ሳያዳርሱ ከሚቀሩ አካላቶች) ከእሳት ወየውላቸው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል:  242

t.me/https_Asselfya
﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾
{{ አላህ ሆይ በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}}

{{«عن الحسن البصري قال: الحسنة في الدنيا: العلمُ والعبادة، وفي الآخرة: الجنة»}}
ሀሰነል በስርይ እንዳለውና እንደፈሰረው
🔍ይህን "الحسنة في الدنا" ማለት ኢልምና መልካም ስራ (ኢባዳ) ስጠኝ ማለት ሲሆን
🔍ይህን "الحسنة في الآخرة" ማለት ደሞ ጀነት ስጠን ማለት ነው
📗[تفسير الطبري ٥٤٥/٥]

t.me/https_Asselfya
ዉድዋ  አስተዉይ ሁኚ ሶብር ስንቅሽ ይሁን!!
ሰዉ በፊቱ ያለዉን መከራ ሳይሆን
በልቡ ያለዉን ራዕይ
እየተከተለ በትእግስት ይጓዛል
መመኪያሽ አሏህ ብቻ ይሁን!!
እናማ ትእግስት ይኑርሽ በአሏህ ፍቃድ ካሰብሽበት ትደርሻለሽ ኢንሻ አሏህ
::

የፈለጉት ኪታብ አለ ገብተዉ ይጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/MohamedAljawi
https://t.me/MohamedAljawi
➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹

እንድህ ኪታብ ሰብስቦ ማስቀመጥ በጣም ጊዜ እና ትእግስት የሚጠይቅ ስራ ነዉ!! ሀቂቃ አላህ ይመንዳህ ወንድማችን ጠንክር ጥሩ ስራ ነዉ👍
  الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البربة
بصوت الشيخ أحمد شملان
الأُرجُوزَةُ المِيئِيَّةُ فِـي ذِكرِ حالِ أشرَفِ البَرِبَّةِ || بصوت الشيخ أحمد شملان

#አልኡርጁዘቱል_ሚኢያ
በሸይኽ አሕመድ #ሸምላን ድምፅ
=
ቴሌግራም፦
https://t.me/MohamedAljawi