💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖 ከሂወቴ በላይ ኒቃቤ ውድ ናት!!!!!!
   
የውበቴ ድምቀት = የኔነቴ ኩራት
የሂወት ደስታዬ = የሆነችኝ መብራት
በጣምምም እምወዳት = ውዷ ኒቃቤ ናት


የግል ነኝ እኔ =አይደለሁ የህዝብ
ውበቴ ድብቅ ነው =እንዳያርፍብኝ  ዝንብ
ዝንቡ ካረፈብኝ =መቆሸሽ አይቀርና
እሡን ለማፅዳትም = እኔ አልችልም እና


በኒቃቤ አትምጡ = አውልቄም አልጥለው
የእናቶቼ  ፈለግ  = የነ አኢሻ እኮ ነው

እንግዳ ቢመስልም =  ሁሉም ሰው ባይለብሰው
ከስጋ ከደሜ =ከሂወቴ በላይ= ኒቃቤ ውድ ነው።

=
እናተ ወደ ትዳር ሳትገቡ ስለ 2ኛ 3ኛ 4ኛ የምታወሩ ሴቶች ሆይ ባላችን እንጅ ባሌ አትበሉ እያላችሁ በሚድያ የምትሞጫጭሩ ሆይ እደቡልን አግብታችሁ አሳዩን ምኑም ሳትይዙ አትሞጫጭሩ ማዉራትና መተግበር ይለያያል ተብላችሁል .....✍️

=
#ከሙተዘዉጆች ሰፈር !
Audio
የሽርክ ሰዎች እኛ ሙታንን ፍጡራንን ድረሱልን እያልን የምንለምነው እንደ ሰበብ ነው ይሉናል

መልሳችን ምንድነው?

https://t.me/Muhammedsirage
🔖 የነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ና የባልደረቦቻቸውን መንገድ እከተላለሁ የሚል የሱና ሰው በጣም ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴን ሊንቀሳቀስ ይገባል። አላህን ሊፈራ ፣አህላቁን ሊያሳምር ፣ንግግሩን ሊያሳምር፣ የዘለፋ ሰው ፣የስድብ ሰው መሆን የለበትም የመረጃ ሰው እንጅ።አላህን በመፍራት  ፣አማናን በመጠበቅ ምሳሌ ሊሆን ይገባል። አሊያ ግን በኛ መጥፎ በሆነ ስራ ሰዎች ሱናን ሊጠሉ  ከሱና ሊርቁ ይችላሉ።

فَبِمَا رَحْمَةٍ مِنَ اللَّهِ لِنْتَ لَهُمْ وَلَوْ كُنْتَ فَظًّا غَلِيظَ الْقَلْبِ لَانْفَضُّوا مِنْ حَوْلِكَ
👉ከአላህ ሱብሀነሁ ተአላ በሆነ እዝነት ለስላሳ ሆንክላቸው።ንግግርህ ምችክ ያለ ከባድ ቀልብህ ደረቅ ቢሆን ኑሮ ከአንተ በተበተኑ ነበር .........!

t.me/https_Asselfya
«የሰው ልጅ ወዲዚህ ዓለም ባዶውን ይመጣል!
ከዚያ ሁሉንም ነገር ለማግኘት ይሯሯጣል!
ከዚያም ሁሉን ነገር ይተዋል።
ከዚያ ሁሉንም ነገር ጥሎ ይሄዳል!
ከዛም ስለ ሁሉም ነገር ይጠየቃል።»
➡️ ኢስቲግፋር ማድረግ
ጭንቀትን እና ሀዘንን ማስወገድ ሲሆን
አላህ ኢስቲግፋር አድራጊዎችን
በእዝነት ክንፍ ስር ያቅፋቸዋል ።
#አስተግፊሩላህ

                  
❝አቡ ዱጃናህ Online ቂርአት መድረሳ❞
⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩
t.me/Abu_Dujanah_Online_Medresa
Audio
ያረብ!
ዓላማዬና ሀሳቤ ሁሉ ባንተና በኔ መካከል ያለዉን ጉዳይ ማስተካከል ነው።


t.me/https_Asselfya/6961
☑️ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል ::

(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
አሏህ_ሆይ!!

ከኔ ሌላ ብዙ ባሮች አሉህ...  ካንተ ሌላ ግን አምላክ የለኝም!! ከመጥፎ ነገር ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ
☑️ ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻ ሁለት አያዎችን መቅራት ያለው ቱርፋት...

‏-فضل قراءة آخر آيتين من سورة البقرة.
‏-عن
أَبي مسعودٍ البدْرِيِّ- رضي الله عنه- عن النبيِّ ﷺ قَالَ: (منْ قَرَأَ بالآيتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورةِ البقَرةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتَاهُ)

متفقٌ عَلَيْهِ.
መታገስ ጥሩ ነው ....
ቢበዛም ፈተና መልካም እያሰቡ በንጹህ ህሊና!

☑️ ሉቅማን ለልጁ ባለ ግዜ አስታውስ!!

♦️يَٰبُنَىَّ أَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ وَأْمُرْ بِٱلْمَعْرُوفِ وَٱنْهَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَآ أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ ٱلْأُمُورِ
➡️
ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡

♦️وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍۢ
➡️ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡

♦️وَٱقْصِدْ فِى مَشْيِكَ وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ
➡️በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡»

📚ሱራ አል ሉቅማን አያ17-19

t.me/https_Asselfya
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ

🔖ቁርአን የልብ ብርሀን
✍️
የጁሙዓ ኹጥባ /የሰላም ፀጋ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
⏠⏠⏠⏠
የጁሙዓ ኹጥባ
⏡⏡⏡⏡
📌نعمة الأمن......!!

📍ርእስ፦ የሰላም ፀጋ....!!

«ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ»

[يوم الجمعة/٢٨/ ربيع الأول/١٤٤٥]

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
የሙእሚን ህይዎት ከፈተና የጠራች አይደለችም። የፈተናውን ጥፍጥና ለማግኘት ሶብር ግድ ነው። ሶብሩ ሙሉ የሚሆነው ደግሞ የመጣውን ፈተና ወዶ በመቀበል ነው።

ተስፋ፣ ህመም፣ አጅር!
የህይዎትን ውጣ ውረዶች (ህመሟን) ችለህ ትኖራለህ። በመጨረሻም አጅር ታገኛለህ

t.me/https_Asselfya
☑️ የኢስላም ጠላቶች እና ጫጩቶቻቸው የሚፈልጉት ነገር !!

💦 የሴት ልጅን ክብር መንጠቅና ሀቋን መቀማት ነው::   ከሃዲዋች እና ሙናፊቆች እንዲሁም በልቦቻቸው ውስጥ ችግር  ያለባቸው የኢሥላም ጠላቶች ኸረ    እንደውም የሰው ልጅ ጠላቶች የሆኑት ሴት ልጅ በኢሥላም ውሥጥ ያገኘችው ክብር፥ ልቅና እና ጥብቅነት ቅናት አቃጥሏቸዋል።

💦 ምክንያቱም የኢሥላም ጠላቶች የሆኑት ከሃዲዎች ሙናፊቆች ሴት ልጅን የማውደሚያ መሣሪያ እንድትሆን እና ኢማነ ደካማዎችን እና ያፈነገጠ  ፀባይ ባለት የሆኑትን የማጥመጃ ገመድ እንድትሆን ይፈልጋሉ።

🔖 ይህንንም የሚያደርጉት የራሣቸውን የተጠማ ሥሜት ካረኩ ቡሃላ ነው።
  አላህ እንዲህ ይላል፦

👇👇👇👇👇
وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا

አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት (ከውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡

ሱረቱ አል-ኒሳእ - 27)

ከተንቢሀት ኪታብ የተወሰደ....
➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
ደስታ ማግኛ ሰበቦች
Daru-tewhid
እስቲ ባልሽን የኔ ፍቅር ፣ የሀቢቢ
፣ ያ ሀያቲ ፣ እወድሃለሁ የሚል ቃል ተጠቀሚ ምንም አትሆኚም ወሏሂ !

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide