👌ከጥበብ ማእድ
“ከክፉ ሰዎች ጋር የሚጎራበትና የሚጎዳኝ ሰው በባህር እንደሚጓዝ ነው።
ከመስመጥ ቢተርፍ እንኳ ከስጋት አይድንም።”
አልመሹሪ
“ከክፉ ሰዎች ጋር የሚጎራበትና የሚጎዳኝ ሰው በባህር እንደሚጓዝ ነው።
ከመስመጥ ቢተርፍ እንኳ ከስጋት አይድንም።”
አልመሹሪ
Audio
👍1
የሰዎችን ስህተት(አይብ) እሚከታተል ሰው የራሱን ስህተት(አይብ) ይረሳል።
እራስህ ላይ አተኩር!!
እራስህን ፈትሸህ ፣አስተካክል ፣ገምግም መርምር ለራስህ ግዜ ስጥ። ማንንም ሰው የሌሎችን አይብ ነውር በመልቀም (በመሰብሰብ)በማስተላለፍ በማሰራጨት አይጠመድም።ነፍሱን ስለዘነጋ ቢሆን እንጅ። የራሱ ስህተት(አይብ)ቢያሳሰበው ኑሮ የሌላውን ሰው አይብ ባልታየው ነበር።
ነገ የምትጠየቀው ስለራሰህ እንጅ ስለሰው አይደለም። እና እራስህን እይ!
t.me/https_Asselfya

ኢብኑል ቀይም አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፣
ሴት ልጅ አጅነብይን ባናገረች ግዜ
ድምፇን ልታጠነክር እና ልታደርቅ ይገባታል
ድምፇን አትስበር አታለስልሰውም‼️
✍️
ሴት ልጅ አጅነብይን ባናገረች ግዜ
ድምፇን ልታጠነክር እና ልታደርቅ ይገባታል
ድምፇን አትስበር አታለስልሰውም‼️
✍️
አይሁዶች እነማን ናቸዉ ?
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🤙ሙሀደራ ወቅታዊ ምክር
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
☛በውስጡ የተወሱ ነጥቦች!
①) የአይሁዶች ጠላትነትና አደገኝነት!
②) የሙስሊሞች ስቃይ መንስኤው!
③) የበላይ የምንሆነው መቼ ነው!
ሌሎችም ጉዳዮች ተጠቅሶበታል!
⟪በድጋሜ የተለጠፈ!!⟫
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11694
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
☛በውስጡ የተወሱ ነጥቦች!
①) የአይሁዶች ጠላትነትና አደገኝነት!
②) የሙስሊሞች ስቃይ መንስኤው!
③) የበላይ የምንሆነው መቼ ነው!
ሌሎችም ጉዳዮች ተጠቅሶበታል!
⟪በድጋሜ የተለጠፈ!!⟫
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11694
🔖 ከሂወቴ በላይ ኒቃቤ ውድ ናት!!!!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የውበቴ ድምቀት = የኔነቴ ኩራት
የሂወት ደስታዬ = የሆነችኝ መብራት
በጣምምም እምወዳት = ውዷ ኒቃቤ ናት።
የግል ነኝ እኔ =አይደለሁ የህዝብ
ውበቴ ድብቅ ነው =እንዳያርፍብኝ ዝንብ
ዝንቡ ካረፈብኝ =መቆሸሽ አይቀርና
እሡን ለማፅዳትም = እኔ አልችልም እና።
በኒቃቤ አትምጡ = አውልቄም አልጥለው
የእናቶቼ ፈለግ = የነ አኢሻ እኮ ነው
እንግዳ ቢመስልም = ሁሉም ሰው ባይለብሰው
ከስጋ ከደሜ =ከሂወቴ በላይ= ኒቃቤ ውድ ነው።
=
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የውበቴ ድምቀት = የኔነቴ ኩራት
የሂወት ደስታዬ = የሆነችኝ መብራት
በጣምምም እምወዳት = ውዷ ኒቃቤ ናት።
የግል ነኝ እኔ =አይደለሁ የህዝብ
ውበቴ ድብቅ ነው =እንዳያርፍብኝ ዝንብ
ዝንቡ ካረፈብኝ =መቆሸሽ አይቀርና
እሡን ለማፅዳትም = እኔ አልችልም እና።
በኒቃቤ አትምጡ = አውልቄም አልጥለው
የእናቶቼ ፈለግ = የነ አኢሻ እኮ ነው
እንግዳ ቢመስልም = ሁሉም ሰው ባይለብሰው
ከስጋ ከደሜ =ከሂወቴ በላይ= ኒቃቤ ውድ ነው።
=
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እናተ ወደ ትዳር ሳትገቡ ስለ 2ኛ 3ኛ 4ኛ የምታወሩ ሴቶች ሆይ ባላችን እንጅ ባሌ አትበሉ እያላችሁ በሚድያ የምትሞጫጭሩ ሆይ እደቡልን አግብታችሁ አሳዩን ምኑም ሳትይዙ አትሞጫጭሩ ማዉራትና መተግበር ይለያያል ተብላችሁል .....✍️
=
#ከሙተዘዉጆች ሰፈር !🔖 የነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ና የባልደረቦቻቸውን መንገድ እከተላለሁ የሚል የሱና ሰው በጣም ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴን ሊንቀሳቀስ ይገባል። አላህን ሊፈራ ፣አህላቁን ሊያሳምር ፣ንግግሩን ሊያሳምር፣ የዘለፋ ሰው ፣የስድብ ሰው መሆን የለበትም የመረጃ ሰው እንጅ።አላህን በመፍራት ፣አማናን በመጠበቅ ምሳሌ ሊሆን ይገባል። አሊያ ግን በኛ መጥፎ በሆነ ስራ ሰዎች ሱናን ሊጠሉ ከሱና ሊርቁ ይችላሉ።
فَبِمَا رَحْمَةٍ مِنَ اللَّهِ لِنْتَ لَهُمْ وَلَوْ كُنْتَ فَظًّا غَلِيظَ الْقَلْبِ لَانْفَضُّوا مِنْ حَوْلِكَ
👉ከአላህ ሱብሀነሁ ተአላ በሆነ እዝነት ለስላሳ ሆንክላቸው።ንግግርህ ምችክ ያለ ከባድ ቀልብህ ደረቅ ቢሆን ኑሮ ከአንተ በተበተኑ ነበር .........!

«የሰው ልጅ ወዲዚህ ዓለም ባዶውን ይመጣል!
ከዚያ ሁሉንም ነገር ለማግኘት ይሯሯጣል!
ከዚያም ሁሉን ነገር ይተዋል።
ከዚያ ሁሉንም ነገር ጥሎ ይሄዳል!
ከዛም ስለ ሁሉም ነገር ይጠየቃል።»
ከዚያ ሁሉንም ነገር ለማግኘት ይሯሯጣል!
ከዚያም ሁሉን ነገር ይተዋል።
ከዚያ ሁሉንም ነገር ጥሎ ይሄዳል!
ከዛም ስለ ሁሉም ነገር ይጠየቃል።»
☑️ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል ::
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
(ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
አሏህ_ሆይ!!
ከኔ ሌላ ብዙ ባሮች አሉህ... ካንተ ሌላ ግን አምላክ የለኝም!! ከመጥፎ ነገር ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ።
ከኔ ሌላ ብዙ ባሮች አሉህ... ካንተ ሌላ ግን አምላክ የለኝም!! ከመጥፎ ነገር ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ።
☑️ ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻ ሁለት አያዎችን መቅራት ያለው ቱርፋት...
-فضل قراءة آخر آيتين من سورة البقرة.
-عن أَبي مسعودٍ البدْرِيِّ- رضي الله عنه- عن النبيِّ ﷺ قَالَ: (منْ قَرَأَ بالآيتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورةِ البقَرةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتَاهُ)
متفقٌ عَلَيْهِ.
-فضل قراءة آخر آيتين من سورة البقرة.
-عن أَبي مسعودٍ البدْرِيِّ- رضي الله عنه- عن النبيِّ ﷺ قَالَ: (منْ قَرَأَ بالآيتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورةِ البقَرةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتَاهُ)
متفقٌ عَلَيْهِ.
መታገስ ጥሩ ነው ....
ቢበዛም ፈተና መልካም እያሰቡ በንጹህ ህሊና!
✍
ቢበዛም ፈተና መልካም እያሰቡ በንጹህ ህሊና!
✍
☑️ ሉቅማን ለልጁ ባለ ግዜ አስታውስ!!
♦️يَٰبُنَىَّ أَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ وَأْمُرْ بِٱلْمَعْرُوفِ وَٱنْهَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَآ أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ ٱلْأُمُورِ
➡️ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡
♦️وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِى ٱلْأَرْضِ مَرَحًا ۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍۢ فَخُورٍۢ
➡️ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡
♦️وَٱقْصِدْ فِى مَشْيِكَ وَٱغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ ٱلْأَصْوَٰتِ لَصَوْتُ ٱلْحَمِيرِ
➡️በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡»
📚ሱራ አል ሉቅማን አያ17-19