Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ገራገርነትን #ከወሎ_ህዝብ ተማር ያአሏህ ምንኛ ደስ ይላሉ
ሀያእ በጠፋበት ማህበረሰብ ውስጥ ሆና ከሀያእዋ ያልተወገደች እንስት ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን።
Audio
☑️ ጧሊብ ዒልም ሆይ!
〰〰➰➰➰〰
ከሌሊቱ ሰአትህ ጥቂትም ቢሆን ቁምበት ( ስገድበት ) ካልሆነ …..
🎙በውዱ በአኼራ አስታዋሻችን፦ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ»
_ t.me/Muhammedsirage
〰〰➰➰➰〰
ከሌሊቱ ሰአትህ ጥቂትም ቢሆን ቁምበት ( ስገድበት ) ካልሆነ …..
🎙በውዱ በአኼራ አስታዋሻችን፦ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ»
_ t.me/Muhammedsirage
🔖 ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች ...
t.me/IbnuMunewor/4898
t.me/IbnuMunewor/4898
🔍አንተ እውቀት ፈላጊ ሆይ !ግባ !አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
t.me/IbnuMunewor/4898
t.me/IbnuMunewor/4898
🔍አንተ እውቀት ፈላጊ ሆይ !ግባ !አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
✔️ የእኔን #ሪዝቅ(ሲሳይ) ከእኔ ውጭ ማንም እንደማይወስድብኝ አውቄ ውስጤን አረጋጋሁ፤
በእኔ #ስራ ደግሞ ማንም እንደማይጠየቅ ባወቅኩ ጊዜ በስራ ተጠመድኩ፤
#አሏህ እንደሚመለከተኝ ባወቅኩ ጊዜ ደግሞ ወንጀል ከመስራት አፈርኩ፤
#ሞት እንደሚጠብቀኝ ባወቅኩ ጊዜ ወደ ጌታየ ለመቅረብ ስንቅን ማዘጋጀት ጀመርሁ።"
[ ሀሰን አልበስሪ (ረሂመሁሏህ) ]
http://t.me/https_Asselfya
በእኔ #ስራ ደግሞ ማንም እንደማይጠየቅ ባወቅኩ ጊዜ በስራ ተጠመድኩ፤
#አሏህ እንደሚመለከተኝ ባወቅኩ ጊዜ ደግሞ ወንጀል ከመስራት አፈርኩ፤
#ሞት እንደሚጠብቀኝ ባወቅኩ ጊዜ ወደ ጌታየ ለመቅረብ ስንቅን ማዘጋጀት ጀመርሁ።"
[ ሀሰን አልበስሪ (ረሂመሁሏህ) ]
http://t.me/https_Asselfya
🔖 ጌታህን ለምነው ፣በያለህበት ቦታ የታበረክ(ኸይርህ የበዛ) ዘላቂ እንዲያደርግህ !
👉ኢሳ አለይሂ ሰላም እንዲህ ብሏል፣
وَجَعَلَنِي مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ
«በየትም ስፍራ ብሆን የተባረኩ አድርጎኛል፡፡
=
👉ኢሳ አለይሂ ሰላም እንዲህ ብሏል፣
وَجَعَلَنِي مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ
«በየትም ስፍራ ብሆን የተባረኩ አድርጎኛል፡፡
=
🔖እህቴ ሆይ !
ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው።
👉እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር
ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216
"አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡"
📚አልበቀራህ /216
t.me/https_Asselfya
ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው።
👉እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር
ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡ አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡ የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፤ ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216
"አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡"
📚አልበቀራህ /216
t.me/https_Asselfya
ዓብደላህ ኢብን አባስ እንድህ ብሏል ፣ የሆነ ቀን ከነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሗላ ነበርኩ።ከዛም እሳቸው አንተ ልጀ ሆይ ! እኔንግግሮችን አስተምርሃለሁ አሉኝ ።
👁🗨አላህን ጠብቀው {አስታውሰው }ይጠብቅሀል
👁🗨አላህን ጠብቀው {አስታውሰው } ፊለፊትህ ታገኘዋለህ ።
👁🗨ከታገዝክ { መታገዝ ከፈለክ}በአላህ ታገዝ ።
👁🗨ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጥቀም ቢሰባሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጠቅሙህም።
🔍ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጉዳት ቢሰባሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጎዱህም ።
🔖መጻፊያውም ተነስቷል ።መጻሀፉም ደርቋል።
(ቲርሚዚ ዘግበውታል)

መዳኺላ (መድኸሊያ) የሚባል አንጃ አለን!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም هل توجد فرقة المداخلة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪️ هل توجد فرقة المداخلة (المدخلية)؟
👉
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊምحفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
👉
መዳኺላ (መድኸሊያ) የሚባል አንጃ አለን ?! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊምحفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
🔖ለእህቶቸ ጥቆማ ...!
ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባው የእምነታችን(የአቂዳችን) ጉዳይ ነው።ይህ ትልቁ ንብረታችን ነው ።ከነፍሳችን በላይ የተከበረ ነው። ነፍስን መስዋእት የሚደረገው ለእምነታችን ነው።
t.me/https_Asselfya
ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባው የእምነታችን(የአቂዳችን) ጉዳይ ነው።ይህ ትልቁ ንብረታችን ነው ።ከነፍሳችን በላይ የተከበረ ነው። ነፍስን መስዋእት የሚደረገው ለእምነታችን ነው።
ለማንኛውም ትዳር ጠያቂ በሚመጣ ግዜ ማነው ብሎ ማጣራቱ ኸይር ነው።ቶሎ እሺ አይባልም። ሀታ ዟሂሩ ያማረ የተዋበ ቢሆንም እኳን።የድን አስተማሪ ነው ቢባልም እንኳ ፣የድን ተማሪ ነው ቢባልም እንኳን ባህሪው ምን ይመስላል!? ከዚህ በፊት ትዳርን የሞከረ ሊሆን ይችላል?እንዲሁም ከአጅነብይ ጋ ያለው ግንኙነት የተዝረከረከ ሊሆን ይችላል ። ይህን ሁሉ አበጥሮ ማወቅ ኸይር ነው።t.me/https_Asselfya
የተቀዳ ደርስ ለምትከታተሉ
~
1ኛ፦ በተቻለ መጠን ኪታብ ይዛችሁ ተከታተሉ። አስፈላጊ ሲሆን ከምታዳምጡት ደርስ ውስጥ ሊዘነጉ የሚችሉ ትርጉሞችና አጫጭር ማስታወሻዎችን ፃፉ።
2ኛ፦ የየእለቱን ደርስ ተራ ቁጥር ኪታቡ ላይ ፃፉት። ሌላ ጊዜ ክለሳ ስታደርጉ ተመልሳችሁ ማዳመጥ ብትሹ በቀላሉ ለማግኘት ይረዳችኋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

እህቴ ሆይ ! የሚያዩሸ፣ ምሳሌ የሚያደርጉሸ አሉና ተጠንቀቂ። ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኒ። ከባህሪሸ፣ ከገፅታሸ፣ ከአቀራረብሽ ሰዎች ይማሩ ዘንድ መልካም ሁኒ።
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
Audio
﴿وَأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ﴾
"وَيَبقَىٰ الدُّعَاءُ جُندُ اللّٰهِ الَّذِي لَا يُغلَب."!
"وَيَبقَىٰ الدُّعَاءُ جُندُ اللّٰهِ الَّذِي لَا يُغلَب."!
Forwarded from 🌼ተውሒድ ቦት🌼
በእምነቷ እና በአላማዋ የፀናች ጀግና ሴት ሁኚ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ውስጧ በአቂዳ በሱና ያማረ፡
በሀያዕ #በእውቀት ልቧ የሰመረ፡
በሰለፎች መንገድ እምነቷን ያነፀች፡
ሙዕሚኒቷ እህቴ እሷማ ውድ ነች!!!
=
t.me/https_Asselfya
በሀያዕ #በእውቀት ልቧ የሰመረ፡
በሰለፎች መንገድ እምነቷን ያነፀች፡
ሙዕሚኒቷ እህቴ እሷማ ውድ ነች!!!
=
t.me/https_Asselfya