ምን አይነት ሴት ነሽ?
✍በዙሪያሽ ያሉት ነሽ እንደሚሉሽ ነሽ ወይስ ራስሽ መሆን አለብኝ ብለሽ የምታምኝው አይነት ሴት…?
👇👇👇
↪️ሰዎች ወዳንቺ የሚሰነዝሯቸው አሉታዊ ንግግሮችና ድርጊቶች ስለራስሽ ያለሽን ምስልና ለራስሽ ያለሽን ፍቅር እንዳያጠለሹብሽ ተጠንቀቂ።
↪️አንቺ ጠንካራ፣ ለችግሮች እጅ የማትሰጪ፣ ደስተኛ፣ አላማ ያለሽ፣ ቆንጆ፣ #ልዩ_ሴት ነሽ!!

🔹የጭንቅ ጊዜ ዱዓ
〰〰〰〰〰
لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ الْعَظِيْمُ الْحَلِيْمُ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيْمُ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَرَبُّ اْلأَرْضِ وَرَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيْمُ.
🔻ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ታላቅና ፅኑ ነው፡፡ ከአላህ ውጪ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የታላቁ ዐርሸ ጌታ ነው፡፡ ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የሰማያትና የምድር÷ እንዲሁም የታላቁ ዓርሽ ጌታ ነው፡፡
اَللَّهُمَّ رَحْمَتَكَ أَرْجُو فَلاَ تَكِلْنِيْ إِلَى نَفْسِيْ طَرْفَةَ عَيْنٍ، وَأَصْلِحْ لِيْ شَأْنِيْ كُلَّهُ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ.
💦‘አላህ ሆይ! እዝነትህን አሻለሁ፡፡ ያክል እንኴ ለራሴ አትተወኝ፡፡ ሁለ ነገሬን ያማረ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡
لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّيْ كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ.
‘🔻ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ እኔ ከበደለኞች አንዱ ነኝ፡፡
اللهُ اللهُ رَبِّي لاَ أُشْرِكُ بِهِ شَيْئًا.
🔻አምላኬ አላህ ነው፡፡ በርሱ ላይ ምንንም ኃይል አላጋራም፡፡
اللَّهمَّ! إِنِّي عَبْدُكَ، وَابْنُ عَبْدِكَ، وَابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ: سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِنْ خَلْقِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ؛ أَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيعَ قَلْبِي، وَنُورَ صَدْرِي، وَجَلَاءَ حُزْنِي، وَذَهَابَ هَمِّي».
💦አላህ ሆይ እኔ ባሪያህ፣ የወንድ ባሪያህም፤ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ። ሁሉ ነገሬ በእጅህ ነው። ውሳኔህ በኔ ላይ
ተፈጻሚ ብይንህ ፍትሃዊ ነው።
ቁርአንን የቀልቤ መርጊያ፣ የልቦናዬ ብገርሃን፣ የሐዘኔ መፅናኛና የጭንቄ ማስወገጃ ታደርግልኝ ዘንድ በስሞችህ
ሁሉ እማፀንሃለሁ።
አንተ ራስህን በጠራህባቸው ወይም
ኪታብህ ውስጥ ባሰፈርካቸው፥ ከፍጡራንህ ለአንዱ ባስተማርካቸው ወይም ለማንም ባልገለፅካቸው ስሞችህ።
🖼ውድ እህቶችና ወንድሞች አብሽሩ ቤተሰቦቻችሁ ብትትን ብለውባችሁ የተጨናነቃችሁ በሙሉ
ዱአ አድርጉ እራሳችሁን ጠብቁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን!!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቀልብ የሚሰራ ስራ:- ይዩልኝ ይስሙልኝ [ከሰዎች ውዳሴን ፈልጎ የሚሰራ] መልካም ስራዎችን ይበላል!!
〰〰〰〰〰〰〰
ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል-ጃሜእ [ረሂመሁላህ]
ውድ እህቶቼ እና ወንድሞቼ የኡላማዎችን ንግግር በትኩረት አብረን እናዳምጥ እንማር ለሌሎችም ጓደኞቻችን እናጋራ።
الرياء سوسة تأكل الأعمال الصالحة ؟
الشيخ / محمد أمان الجامي رحمة الله
Subscribe በማድረግ ሌሎችንም ደርሶችን አብረን እናዳምጥ እንማር ለሌሎችም ጓደኞቻችን እናጋራ።
https://t.me/https_Asselfya

Audio
↪️ውብ ቲላዋ ተጋበዙ!!
〰〰〰〰〰〰〰
ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው
〰〰〰〰〰〰〰
ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው
√ ✅ሸይጧን ከጭፍራው ጋር ሰብሰብ በሚልበት ሰዓት ከ3 ነገሮች የበለጠ
ምንም የሚያስደስተው ነገር የለም
➖➖➖➖➖➖➖
1,✍ሙዕሚን ሙዕሚንን ሲገድል (ሲመለከት)
➖➖
2,✍አንድ ሰው # በኩፍር ላይ ሲሞት(ሲመለከት)
➖➖
3,✍የድህነት ፍራቻ ያለባት ልብ(ሲመለከት) ይደሰታል!
ኢብኑልቀዪም (ረሂመሁሏህ)
ምንም የሚያስደስተው ነገር የለም
➖➖➖➖➖➖➖
1,✍ሙዕሚን ሙዕሚንን ሲገድል (ሲመለከት)
➖➖
2,✍አንድ ሰው # በኩፍር ላይ ሲሞት(ሲመለከት)
➖➖
3,✍የድህነት ፍራቻ ያለባት ልብ(ሲመለከት) ይደሰታል!
ኢብኑልቀዪም (ረሂመሁሏህ)
الدُّرُوسُ المُهِمَّۃ لِعَامَّۃ الأُمَّۃ ١
<unknown>
📓 አዱረሱል ሙሂማህ ሊዓመቲል ኡማህ ደርስ
✍ الشيخ العلامۃ عبدالعزيز بن باز
رحمه ﷲ
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
🔆 شرحها : الشيخ العلامۃ عبدالرزاق البدر حفظه الله
✅ ክፍል #አንድ
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
✍ الشيخ العلامۃ عبدالعزيز بن باز
رحمه ﷲ
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
🔆 شرحها : الشيخ العلامۃ عبدالرزاق البدر حفظه الله
✅ ክፍል #አንድ
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
Audio
✅ተከታታይ የቁርአን ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻ሱረት አተغاቡን {{سورة التغابون}}
⏯ ክፍል¶9⃣8⃣¶
〰〰〰〰〰〰
🔹አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር
🔺ከአንቀፅ {01–06}
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻ሱረት አተغاቡን {{سورة التغابون}}
⏯ ክፍል¶9⃣8⃣¶
〰〰〰〰〰〰
🔹አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር
🔺ከአንቀፅ {01–06}
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
▷የጨለማው ቤቴ
==========>
በሸክም አምጥተው...
ጥለውኝ ሲሄዱ
አውርደው ከቃሬዛ...
ትተውኝ ሲነጉዱ
ብቻዬን ከመሬት...
አደባይተውኝ
ከሙታኖች ማህበር...
ሲቀላቁሉኝ
እንዴት ይሆን?...
የጨለማው ቤቴ
ስራዬ ብቻ ሲቀር...
ዋ! ብቸኝነቴ
ማነው አይዞህ ባዬ...
ከቶ አጫዋቼ
ሁሉም ተሰወሩ...
የታሉ ጓዶቼ!
ንብረቴ የት ገባ...
ወደትስ ደረሰ
ዝናዬም ጠፋ...
ተገረሰሰ
የአይኔ ማረፊያ...
ልጆቼም የሉ
የላቤን አውጥተው...
ተከፋፈሉ
አፈር ሆነ አልጋ...
ትራሴ
ትል ተቀራመተኝ...
ከላይ ከራሴ
ጥያቄው መጣ...
ያ አስጨናቂው
ምን ይሆን? መልሴ...
የምጀውበው
ጽናቱን ስጠኝ...
እንዳልንዳለጥ
በእሳት ፍራሽ...
እንዳልላላጥ
..🖋Abu Imran
==========>
በሸክም አምጥተው...
ጥለውኝ ሲሄዱ
አውርደው ከቃሬዛ...
ትተውኝ ሲነጉዱ
ብቻዬን ከመሬት...
አደባይተውኝ
ከሙታኖች ማህበር...
ሲቀላቁሉኝ
እንዴት ይሆን?...
የጨለማው ቤቴ
ስራዬ ብቻ ሲቀር...
ዋ! ብቸኝነቴ
ማነው አይዞህ ባዬ...
ከቶ አጫዋቼ
ሁሉም ተሰወሩ...
የታሉ ጓዶቼ!
ንብረቴ የት ገባ...
ወደትስ ደረሰ
ዝናዬም ጠፋ...
ተገረሰሰ
የአይኔ ማረፊያ...
ልጆቼም የሉ
የላቤን አውጥተው...
ተከፋፈሉ
አፈር ሆነ አልጋ...
ትራሴ
ትል ተቀራመተኝ...
ከላይ ከራሴ
ጥያቄው መጣ...
ያ አስጨናቂው
ምን ይሆን? መልሴ...
የምጀውበው
ጽናቱን ስጠኝ...
እንዳልንዳለጥ
በእሳት ፍራሽ...
እንዳልላላጥ
..🖋Abu Imran
የነብያችን_ﷺ_የሕይወት_ታሪክ_ረውደቱል_አንዋር_በኡስታዝ_ባሕሩ_ተካ_ያለኔት.apk
145 MB
↪️ያለኔት በአፕልኬሽን
➖➖➖➖➖➖
♻️በአፕልኬሽን መልኩ ስለተዘጋጀ አንዴ አውርደው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ረውደቱል አንዋር የነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሕይወት ታሪክ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🎵የነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምን የህይወት ታሪክ { ሴራ}ማወቅና መማር ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነና ከሚያስገኛቸው ቱርፋቶች {ፈዋኢዶች }ውስጥ የተወሰኑት
🎵የነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምየሕይወት ታሪክ {ሴራ)መማርና ማወቅ ለልብ እንደ ቀለብ (ምግብ) ይቆጠራል።
🎵የነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም የህይወት ታሪክ መማር ለነፍስ ፉሰሀው ነው የሰው ልጅ ደስታ የተሞላበት ህይወት የደስታው ምንጭ ነው የአይኑ ማረፊያ ነው አንድ ባሪያ ወደ አላህ ከሚቃረብበት የሆነ የአምልኮ ዘርፍ ነው
🎙በኡስታዝ ባሕሩ ተካ
〰〰〰〰〰〰〰〰

የኢኽላስ ድካም ከባድ ነው!!
———
ታላቁ ዓሊም ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
«ወንድሞቼ ስራን ለአላህ ብቻ ማጥራት (ኢኽላስ) ከባድ ድካም አለው። ሰዎች በትንሹም ቢሆን እንኳን ከይዩልኝ (ሪያእ) አይጠሩም፣ አላህ ይጠብቀንና ትንሽም ቢሆን እንኳን በራስ ከመደነቅም አይጠሩም። ወዮላችሁ! ከዚህ ተግባር ተጠንቀቁ‼።
ልብህን አጥራ!፣ ስራህን ለላቀው አላህ ብለህ ስራ!፣ አንተ የአላህ ባሪያ እንጂ የፍጡሮች ባሪያ አይደለህም!። የሚጠቅምህም ሆነ የሚጎዳህ አላህ ብቻ ነው። ያ ጀነት የሚያስገባህ ከጀሀነም የሚያርቅህ እርሱም አላህ ነው። የሁሉ ነገር ስልጣን በእጁ ያለው (ጌታ) እርሱ አላህ ነው።»
[ሸርህ ሚሽካት… 1/143]
አላህ (ተባረከ ወተዓላ) በንግግራችንም ሆነ በተግባራችን፣ በመልካም ስራችን ሁሉ ከሪያእ ጠብቆ ትክክለኛ ኢኽላስ ይስጠን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ

ሴቶች አራት አይነት ናቸዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 النساء أربعة أنواع!
▪️ሴቶች አራት አይነት ናቸዉ!
➡️ ክፍል ስድስት 6⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 النساء أربعة أنواع!
▪️ሴቶች አራት አይነት ናቸዉ!
➡️ ክፍል ስድስት 6⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
Audio
ያረብ ማሻአላህ አቀራሩ እንደት የማረነው ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
قاري عمر هشام العربي
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
قاري عمر هشام العربي
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✿ መጥፎ ስጦታ ✿
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦
🔹ከስጦታ አይነቶች ሁሉ መጠፎዉ ስጦታ ማለት ሰወችን በማማት በሰወች ላይ በመቅጠፍ ነገር በማዋሰድ በመስደብ እና በመተቸት መልካም ስራህን ለሌላ ሰው መስጠት ነዉ።
=========፨==========
📚 مجموع الفتاوى (٤٥٤/٨)
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦
🔹ከስጦታ አይነቶች ሁሉ መጠፎዉ ስጦታ ማለት ሰወችን በማማት በሰወች ላይ በመቅጠፍ ነገር በማዋሰድ በመስደብ እና በመተቸት መልካም ስራህን ለሌላ ሰው መስጠት ነዉ።
=========፨==========
📚 مجموع الفتاوى (٤٥٤/٨)
✅✍ውዷ እህቴ ሀያዕ ካለሽ ከማንም በላይ ውድ ነሽ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሀያዕ ማለት ጨዋነት አይን አፋርነት መተናነስ ማለት ሲሆንሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው።
↪️አንድ ሴት ልጅ ሀያዕ ካላት መልካም ሥነ—ምግባርን ትላበሳለች።
💎መልካም ሥነ —ምግባርን ስንል
👉 በንግግሯ :-
👉በአለባበሷ :-
👉በአይን አይናፋርነቷ።
👉ሁሉ ነገሯ ያማረና የተዋበ ልቧ በኢማን የታነፀ ይሆናል ።
↪️ሴት ልጅ በአለባበሷ እራሷን ከወንጀል ጠብቃ ሌሎችንም ወንጀልውስጥ እዳይገቡ ተምሳሌት ትሆናለች ።
🔹ሀያዕ ያላት ሴት መረጋጋትን ትጎናፀፋለች እሱም ሰኪና ይባላል።
👉አላህ ሱብሀነሁተዓላ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል
አላህም በመልክተኛው ላይና በምእመናኖቹ ላይ
እርጋታውን አወረደ ""
🔺አንዲት ሴት በሀያዕ ከታነፀች ከብዙ ክፉ ነገሮች እራሷን ታድናለች።
🔺ሀያዕ ከሌላት ግን መልካም ነገሮች ሁሉ ከእርሷ ይርቃሉ
🔺ልቦቿ ይደርቃል ኢማን ታጣለች አይናፋርነት አይኖራትም። የፊትናና የወንጀል መንስዔ ለእሷም ለሰዎችም አጋላጭ ትሆናለች።
↪️የሴቶች አህዋል መስተካከል የህብረተሰብ የመስተካከል ሚስጥር ነውና።
↪️ሀያዕ ከአላህ ዘንድ ተቅዋን ይጨምራልናል
↪️ከመልካም ባህሪዎች ያደርገናል
↪️በመጥፎ ሰዓትም በደስታ ጊዜ አላህ በትእግስት ታመሰግናለች።
فَصْبر صبْرًا جميلا
🔺መልካም ትግስትን ታገስ።

♦️አሹራዕ
📌የአሹራን ቀን መፆም የለው ቱሩፋት
📌ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የአሹራን ቀን የፆሙበትና ሃዝባቸው እንዲፆሙ ያዘዙበት ምክኒያት
📌የአሹራ ቀን ፆም የሚያሳብሰው የቲኛዉን ወንጀል ነው ⁉️
🎙አቡ አዩብ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
📌የአሹራን ቀን መፆም የለው ቱሩፋት
📌ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የአሹራን ቀን የፆሙበትና ሃዝባቸው እንዲፆሙ ያዘዙበት ምክኒያት
📌የአሹራ ቀን ፆም የሚያሳብሰው የቲኛዉን ወንጀል ነው ⁉️
🎙አቡ አዩብ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
📌ይድረስ <=>ለሰለምቴዋ‼
``````
ይድረስልኝ አደራ ለጀግናዋ‼
===================
ከክህደት ጨለማ ለኢስላም መታጨት፡
የደስታ ምንጭ እንጂ አይደለም መቆጨት፡
ቅናታም ወሬኞች ይቅጠፉ ተያቸው፡
ኢስላም ነው እምነቴ ከንግድህ በያቸው፡
አብሽሪ ከንግድህ አይመጣም ሰቆቃ፡
በእስልምና የለም ተፀዳድቶ እጭቃ፡
መማር ማስተማር ነው ሌላ የለም በቃ‼
እንዳትሸበሪ እውነትን መርጠሻል አብሽሪ ሀቂቃ፡
~~~~~~~~~~~~~~~~
ከሀዲያኖች ሆይ፡–
"""""""""""""""""""""""""""
የምን አፍ መክፈት ነው የምን መወራጨት፡
የምን ወዳ ወድህ የምን ድንጋይ መፍጨት፡
መረጃ ሲሏችሁ በአጭር ለመቀጨት፡
„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„
ፓስተር ሀዋሪያ ነን ብላችሁ ስትነጉዱ፡
በእምነት ገዋን ስር ገንዘብ ስትነግዱ፡
በየዋህ ህዝብ ላይ በደልን ስትፈርዱ፡
ይህንን አሰበች ነቃች እህት ዔዱ፡
በእውነተኛው መስመር ገባች በመንገዱ፡
==========================
በቃ ኩሩ ሆነች በእስልምናዋ፡
ተስተካከለላት ተግባርም ስራዋ፡
እህታችን አብሽሪ አለንልሽ አትፍሪ ፈፅሞ፡
አጭበርባሪው ሁሉ ቢጮህም ደጋግሞ፡
ከጨለማው ወጥተሽ ብርሀን ጨብጠሻል፡
ኢስላምን አውጀሽ ጀግናችን ሆነሻል፡
==============
አሏህ በኢስላም ላይ ያፅናን አሚን
=========================
መታሰቢያነቱ…………‼፡–
[[ ከሌላ እምነት ወደ ኢስላም ሲመጡ ለሚዘለፉ ለሚሰደቡ እህት ወንድሞች በአጠቃላይ ይሁንልኝ።]]
________________
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
``````
ይድረስልኝ አደራ ለጀግናዋ‼
===================
ከክህደት ጨለማ ለኢስላም መታጨት፡
የደስታ ምንጭ እንጂ አይደለም መቆጨት፡
ቅናታም ወሬኞች ይቅጠፉ ተያቸው፡
ኢስላም ነው እምነቴ ከንግድህ በያቸው፡
``አብሽሪ ከንግድህ አይመጣም ሰቆቃ፡