💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
❰ አድስ ወሳኝ ሙሀደራ❱
➖➯➖➯➖➯➖➯

⎷ በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች»

↝መልካም እና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ!
↝መልካም ጎደኛ መያዝ አስፈላጊነት!
↝መጥፉ ጓደኛ መራቅ አሳሳቢነት
!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
#እስኪ_ያረብ_በይ!!

ቀን ሲጨልምብሽ ብርሃን ስትጠልቅ
በወንጀል ታሽጎ ልብ ቀልብሽ ሲደርቅ
ኢማን ተሸርሽሮ ኢልም ከአንች ሲርቅ
ሲገርፍሽ እሳቱ የጅህልና መብረቅ
መንፈስሽ ሲረበሽ ውስጥሽ ሲጨናነቅ
እስኪ ያረብ በይ አልቅሽ አምርረሽ
ከሞቀው ፍራሽ ላይ ንቂና ከእንቅልፍሽ
እንባሽ ይንከባለል ይውረድ መንታ መንታ
እሪ... በይ አምርረሽ አሰሚ ኡኡታ

ለፈፀምሽው ወንጀል ለሰራሽው ስራ
እስኪ ያረብ በይ ጠይቂው መግፊራ
እስኪ ያረብ በይ በንፁህ ልቦና
እስቲግፋር በማድረግ ቶብች ወደ ረበና
።

ወገን ከወገኑ በ አንድ ላይ ሲንጫጩ
ከማዕዱ ቀርበው ደስታን ሲጎነጩ
በሳቅ በጨዋታ ሃሴትን ሲራጩ
የራሴ ምትይው የልብ ጓደኛ
ከጎንሽ ስታጭ ስትሆኝ ብቸኛ
እስኪ ያረብ በይ የአለማቱን ዳኛ።

ኑሮ ሲያማርርሽ ህይወትሽ ሲምታታ
ችግር ሲበዛብሽ ሃዘን ሲበረታ
መከራው አይሎ ሲጎርፍብሽ ስቃይ
የፊትናው ማዕበል ተደራርቦ ስቃይ
በድቅድቅ ጨለማ ጭር ባለው ሌሊት
አዕዋፍ አራዊቱ ማንም በሌለበት
እጅሽን ዘርጊና ሽቅብ ወደ ሰማይ
ሁለት ረከዓ ሰግደሽ እስኪ ያረብ በይ።


ጥንዶቹ ሲጋቡ በማዕረግ ሲዳሩ
ሙሽሮች ሲባሉ አብረው ሲሞሸሩ
ደስታና መከራን በጋራ ሊጋሩ

ኒካህ ፈፅመው በፍቅር ሊኖሩ
በሃላል ተሳስረው ሲዋደዱ ስታይ
ያኔም ያረብ............... በይ።

ለእምነቱ ያደረ ፀባዩ ያማረ
ቁርዓን ሃዲሱን በደንብ የተማረ
ሱና የሚከተል ኢማን የሞላበት
አላህ እስኪሰጥሽ የምትመኪበት
በጌታሽ ተማምነሽ ተስፋሽን ሰንቂ
ተራሽ እስከሚደርስ እስክትወፈቂ
ምላሽ እስኪሰጥሽ ሳትቸኩይ ሳትጓጊይ
ሱጁድ ላይ ተደፍተሽ እስኪ ዱዓ አድርጊይ
።

ማጣት ሲያሰቃይሽ የድህነት ኬላ
ግራ ስትጋቢ ሲጠፋብሽ መላ
እስኪ ያረብ በይ አትሂጅ ከሌላ
መፍትሄ አለና ከአረህማን ጥላ
።

አላህ ሀጃችን ይሙላልን ያረብ።

https://t.me/https_Asselfya
ድንቅ መልስ !
__
"ኒቃብሽ ብዙ በሮችን ይዘጋብሻል" አሏት
እሷም

"የጀሀነምን በር መዝጋቱ ይበቃኛል" አለቻቸዉ።

=
በጅልባብና በኒቃብ ሾር የማገኘው  ሰላምና መረጋጋት ብታውቁ ኖሮ ኒቃብ ሱናነው የሚለው ሙግታችሁ ትታችሁ በሰይፍ ተጋድላችሁ ኒቃቤን ወስዳችሁ ትለብሱ ነበር።

አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኒቃብ ወጅልባብ::
🔖ውስጡና ውጩ ያማረ ሰው አላህ አያጠመውም።

فَلَمَّا زَاغُوا أَزَاغَ اللَّهُ قُلُوبَهُمْ ۚ
ወደ መጥፎ ነገር (ወደመጥፎ ስራ )በዘነበሉ ግዜ አላህ ልቦቻቸውን አዘነበለባቸው።

♦️ ውጫቸውና ውስጣቸው የተስተካከለ ሰዎች አላህ መጨረሻ ቸውን ያሳምርላቸዋል።

t.me/https_Asselfya
ሀያእ በጠፋበት ማህበረሰብ ውስጥ ሆና ከሀያእዋ ያልተወገደች እንስት ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን።
Audio
☑️ ጧሊብ ዒልም ሆይ!
〰〰➰➰➰〰
ከሌሊቱ ሰአትህ ጥቂትም ቢሆን ቁምበት ( ስገድበት ) ካልሆነ …..

🎙በውዱ በአኼራ አስታዋሻችን፦ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ»

_ t.me/Muhammedsirage
🔖 ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች ...

t.me/IbnuMunewor/4898
t.me/IbnuMunewor/4898

🔍አንተ እውቀት ፈላጊ ሆይ !ግባ !አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
✔️ የእኔን #ሪዝቅ(ሲሳይ) ከእኔ ውጭ ማንም እንደማይወስድብኝ አውቄ ውስጤን አረጋጋሁ፤

በእኔ #ስራ ደግሞ ማንም እንደማይጠየቅ ባወቅኩ ጊዜ በስራ ተጠመድኩ፤

#አሏህ እንደሚመለከተኝ ባወቅኩ ጊዜ ደግሞ ወንጀል ከመስራት አፈርኩ፤

  #ሞት እንደሚጠብቀኝ ባወቅኩ ጊዜ ወደ ጌታየ ለመቅረብ ስንቅን ማዘጋጀት ጀመርሁ።"

[ ሀሰን አልበስሪ (ረሂመሁሏህ) ]

http://t.me/https_Asselfya
🔖 ጌታህን ለምነው ፣በያለህበት ቦታ የታበረክ(ኸይርህ የበዛ) ዘላቂ እንዲያደርግህ !

👉ኢሳ አለይሂ ሰላም እንዲህ ብሏል፣
وَجَعَلَنِي مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ

«በየትም ስፍራ ብሆን የተባረኩ አድርጎኛል፡፡

=
ውዷ አህቴ ሆይ!  ቀልብሽ ሲጠማ ቁርእንን እንጂ ሌላ አታጠጪዉ ብቸኝነት ሢሠማሽ  ደግሞ አላህን ወደ ማውሳት እንጂ ወደ ሌላ አትጠጊ።

=
🔖እህቴ ሆይ !

ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው።

👉እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡ አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡ የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፤

ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216

"አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡"

📚አልበቀራህ /216

t.me/https_Asselfya
ዓብደላህ ኢብን አባስ እንድህ ብሏል ፣ የሆነ ቀን ከነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሗላ ነበርኩ።ከዛም እሳቸው አንተ ልጀ ሆይ !  እኔንግግሮችን አስተምርሃለሁ አሉኝ ።

👁‍🗨አላህን ጠብቀው {አስታውሰው }ይጠብቅሀል
👁‍🗨አላህን ጠብቀው {አስታውሰው } ፊለፊትህ ታገኘዋለህ ።
👁‍🗨ከታገዝክ { መታገዝ ከፈለክ}በአላህ ታገዝ ።
👁‍🗨ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጥቀም ቢሰባሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጠቅሙህም።

🔍ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጉዳት ቢሰባሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጎዱህም ።

🔖መጻፊያውም ተነስቷል ።መጻሀፉም ደርቋል።

(ቲርሚዚ ዘግበውታል)
🔖አንተ የወጣት ስብስብ ሆይ !

🎙ሼይኽ መሀመድ ወሌ (ረሂመሁላህ
🔖ለእህቶቸ ጥቆማ ...!
 
ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባው
የእምነታችን(የአቂዳችን) ጉዳይ ነው።ይህ ትልቁ ንብረታችን ነው ።ከነፍሳችን በላይ የተከበረ ነው። ነፍስን መስዋእት የሚደረገው ለእምነታችን ነው።

ለማንኛውም  ትዳር ጠያቂ በሚመጣ ግዜ ማነው ብሎ ማጣራቱ ኸይር ነው።ቶሎ እሺ አይባልም። ሀታ ዟሂሩ ያማረ የተዋበ ቢሆንም እኳን።የድን አስተማሪ ነው ቢባልም እንኳ ፣የድን ተማሪ ነው ቢባልም እንኳን ባህሪው ምን ይመስላል!? ከዚህ በፊት ትዳርን የሞከረ ሊሆን ይችላል?እንዲሁም ከአጅነብይ ጋ ያለው ግንኙነት  የተዝረከረከ ሊሆን ይችላል ። ይህን ሁሉ አበጥሮ ማወቅ ኸይር ነው።

t.me/https_Asselfya
በእምነቷ እና በአላማዋ የፀናች ጀግና ሴት ሁኚ!!

=
የተቀዳ ደርስ ለምትከታተሉ
~
1ኛ፦ በተቻለ መጠን ኪታብ ይዛችሁ ተከታተሉ። አስፈላጊ ሲሆን ከምታዳምጡት ደርስ ውስጥ ሊዘነጉ የሚችሉ ትርጉሞችና አጫጭር ማስታወሻዎችን ፃፉ።
2ኛ፦ የየእለቱን ደርስ ተራ ቁጥር ኪታቡ ላይ ፃፉት። ሌላ ጊዜ ክለሳ ስታደርጉ ተመልሳችሁ ማዳመጥ ብትሹ በቀላሉ ለማግኘት ይረዳችኋል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor