💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
اللهم اجعلني لك شاكراً لك ذاكراً لك راهباً لك مطواعاً إليك مخبتاً إليك أوّاهاً منيباً

=
▪️قَـالَ العلّامـة بنُ عُثَيـمِين رَحِمهُ الله:
《 لـتعلم كل امرأة أنها لن تصل إلى الصﻻح إﻻ بالعلم، وما أعنيه بالعلم هو العلم الشرعي 》

🔖"እያንዳንዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል፣ ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው።"
دور الــمرأة (7)】
t.me/https_Asselfya
🌸የጧት ዚክር እንዳረሱ🌸

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ።

🍃
╭「•📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ •」

│❏ አልጀውሀረቱል መክኑነህ │ሊዱረቲል-መሱና

│የመልካም ሴት ባህሪያት
├───────────
📲 አፕሊኬሽኑ ያካተታቸው ነገሮች:-

│➣ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
│➣ የኪታቡ pdf እና
│➣ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
│     
📖  የኪታቡ አዘጋጅ:-
│➣ሸይኽ ዓሊይ ቢን የሕያ አል-ሐዳዲይ
│    
🎙  የደርሱ አቅራቢ:-
│➣ኡስታዝ አቡል ዓባስ ናስር መሕመድ
├──────────────
🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
https://t.me/almuhajir_app/246

├  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!

├ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
├ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

http://t.me/almuhajir_app
╰————————————————
_ወደዚች ምድር የመጣኸው ብቻህን ነው።
_ከዚች ምድር የምትሄደው  ብቻህን ነው
-ከዚህ በኋላ የሚቻለውን የሚቻል የምታደርገው ብቻህን ነው

=
አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
❝አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት❞
⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊

«ኮ/ቻ  አንሷር መስጅድ ለሴቶች የተሰጠ ትምህርት»

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም – አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
_እህቴ ሆይ አስተውይ !! ይደመጥ

_ሙስሊም(ሰለፊ) ሴት ከሌሎች ሴቶች ለየት የምትልበት .......

አላህ ሆይ !!አፈጣጠራችንን እንዳሳመርከው አህላቃችንን አስተካክልልን።እውቀቱንም ከአደብጋ ወፍቀን።
Audio
አድስ ወሳኝ ሙሀደራ


በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች»

መልካም እና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ!
↝መልካም ጎደኛ መያዝ አስፈላጊነት!
↝መጥፉ ጓደኛ መራቅ አሳሳቢነት
!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
#እስኪ_ያረብ_በይ!!

ቀን ሲጨልምብሽ ብርሃን ስትጠልቅ
በወንጀል ታሽጎ ልብ ቀልብሽ ሲደርቅ
ኢማን ተሸርሽሮ ኢልም ከአንች ሲርቅ
ሲገርፍሽ እሳቱ የጅህልና መብረቅ
መንፈስሽ ሲረበሽ ውስጥሽ ሲጨናነቅ
እስኪ ያረብ በይ አልቅሽ አምርረሽ
ከሞቀው ፍራሽ ላይ ንቂና ከእንቅልፍሽ
እንባሽ ይንከባለል ይውረድ መንታ መንታ
እሪ... በይ አምርረሽ አሰሚ ኡኡታ

ለፈፀምሽው ወንጀል ለሰራሽው ስራ
እስኪ ያረብ በይ ጠይቂው መግፊራ
እስኪ ያረብ በይ በንፁህ ልቦና
እስቲግፋር በማድረግ ቶብች ወደ ረበና


ወገን ከወገኑ በ አንድ ላይ ሲንጫጩ
ከማዕዱ ቀርበው ደስታን ሲጎነጩ
በሳቅ በጨዋታ ሃሴትን ሲራጩ
የራሴ ምትይው የልብ ጓደኛ
ከጎንሽ ስታጭ ስትሆኝ ብቸኛ
እስኪ ያረብ በይ የአለማቱን ዳኛ።

ኑሮ ሲያማርርሽ ህይወትሽ ሲምታታ
ችግር ሲበዛብሽ ሃዘን ሲበረታ
መከራው አይሎ ሲጎርፍብሽ ስቃይ
የፊትናው ማዕበል ተደራርቦ ስቃይ
በድቅድቅ ጨለማ ጭር ባለው ሌሊት
አዕዋፍ አራዊቱ ማንም በሌለበት
እጅሽን ዘርጊና ሽቅብ ወደ ሰማይ
ሁለት ረከዓ ሰግደሽ እስኪ ያረብ በይ።


ጥንዶቹ ሲጋቡ በማዕረግ ሲዳሩ
ሙሽሮች ሲባሉ አብረው ሲሞሸሩ
ደስታና መከራን በጋራ ሊጋሩ

ኒካህ ፈፅመው በፍቅር ሊኖሩ
በሃላል ተሳስረው ሲዋደዱ ስታይ
ያኔም ያረብ............... በይ።

ለእምነቱ ያደረ ፀባዩ ያማረ
ቁርዓን ሃዲሱን በደንብ የተማረ
ሱና የሚከተል ኢማን የሞላበት
አላህ እስኪሰጥሽ የምትመኪበት
በጌታሽ ተማምነሽ ተስፋሽን ሰንቂ
ተራሽ እስከሚደርስ እስክትወፈቂ
ምላሽ እስኪሰጥሽ ሳትቸኩይ ሳትጓጊይ
ሱጁድ ላይ ተደፍተሽ እስኪ ዱዓ አድርጊይ


ማጣት ሲያሰቃይሽ የድህነት ኬላ
ግራ ስትጋቢ ሲጠፋብሽ መላ
እስኪ ያረብ በይ አትሂጅ ከሌላ
መፍትሄ አለና ከአረህማን ጥላ


አላህ ሀጃችን ይሙላልን ያረብ

https://t.me/https_Asselfya
ድንቅ መልስ !
__
"ኒቃብሽ ብዙ በሮችን ይዘጋብሻል" አሏት
እሷም

"የጀሀነምን በር መዝጋቱ ይበቃኛል" አለቻቸዉ

=
በጅልባብና በኒቃብ ስር የማገኘው  ሰላምና መረጋጋት ብታውቁ ኖሮ ኒቃብ ሱናነው የሚለው ሙግታችሁ ትታችሁ በሰይፍ ተጋድላችሁ ኒቃቤን ወስዳችሁ ትለብሱ ነበር

አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኒቃብ ወጅልባብ::
🔖ውስጡና ውጩ ያማረ ሰው አላህ አያጠመውም።

فَلَمَّا زَاغُوا أَزَاغَ اللَّهُ قُلُوبَهُمْ ۚ
ወደ መጥፎ ነገር (ወደመጥፎ ስራ )በዘነበሉ ግዜ አላህ ልቦቻቸውን አዘነበለባቸው

♦️ ውጫቸውና ውስጣቸው የተስተካከለ ሰዎች አላህ መጨረሻ ቸውን ያሳምርላቸዋል

t.me/https_Asselfya
ሀያእ በጠፋበት ማህበረሰብ ውስጥ ሆና ከሀያእዋ ያልተወገደች እንስት ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን
Audio
☑️ ጧሊብ ዒልም ሆይ!

ከሌሊቱ ሰአትህ ጥቂትም ቢሆን ቁምበት ( ስገድበት ) ካልሆነ …..

🎙በውዱ በአኼራ አስታዋሻችን፦ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ»

_ t.me/Muhammedsirage
🔖 ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች ...

t.me/IbnuMunewor/4898
t.me/IbnuMunewor/4898

🔍አንተ እውቀት ፈላጊ ሆይ !ግባ !አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
✔️ የእኔን #ሪዝቅ(ሲሳይ) ከእኔ ውጭ ማንም እንደማይወስድብኝ አውቄ ውስጤን አረጋጋሁ

በእኔ #ስራ ደግሞ ማንም እንደማይጠየቅ ባወቅኩ ጊዜ በስራ ተጠመድኩ፤

#አሏህ እንደሚመለከተኝ ባወቅኩ ጊዜ ደግሞ ወንጀል ከመስራት አፈርኩ፤

  #ሞት እንደሚጠብቀኝ ባወቅኩ ጊዜ ወደ ጌታየ ለመቅረብ ስንቅን ማዘጋጀት ጀመርሁ።"

[ ሀሰን አልበስሪ (ረሂመሁሏህ) ]

http://t.me/https_Asselfya