የተከበሩ ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ሀፊዘሑላህ የ What Sapp ግሩፕ በመቀላቀል ተጠቃሚ ይሁኑ ::
➷➷➷➷➷
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
📍ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !!
➷➷➷➷➷
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
📍ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !!
#قـال العلامـة مقبـل بـن هـادي الوادعـي رحمه الله :
هل تعلمين أن عائشة رضي الله عنها لم تنجب ولم يكن لها ذرية، ومع ذلك لم يوجد أثر في كتب السنة النبوية أن عائشة قالت: يا رسول الله إدع الله لي بالذرية .
وهل تعلمين أن النبي صلى الله عليه وسلم مات عنها وعمرها ١٨سنة، وكان شديد الحب لها، وكانت شديدة الغيرة، أي عاشت بعده ٤٧سنة، ومع ذلك لم تتحسر على الزواج.
لكنها إشتغلت بالعلم والعبادة وكانت معلمة ومثقفة ومفتيه لكبار الصحابة.
لن تتوقف الحياة:
على الإنجاب.
ولا على الزواج.
ولا على البيت.
ولا على الضرة -الزوجة الثانية-.
ولا على المال.
ولا على موت الوالدين، أو فقد الأبناء!!
ما أخذ الله شيئًا إلا وعوض خيرًا منه، والدنيا دار ابتلاء لم تكمل لأحد أبدًا.
#إملئي قلبك بالإيمان والرضا وحسن الظن بالله، ووقتك بطلب العلم والعمل في كل ما ينفع نفسك ومجتمعك.
#اجعلي الصبر زادك، والقرآن صاحبك:
﴿مَا أَنْزَلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ لِتَشْقَى﴾.
لاينبغي للإنسان أن يكون فارغًا؛ لأن الشيطان يتسلط عليه بخواطر السوء، فخير له أن يشغل نفسه بما ينفعه كي لاتشغله نفسه بما يضره.
ختامًا:
# أنصح المرأة الصالحة أن تحرص على مجالسة النساء الصالحات فإنها بهذا تزداد إيمانًا وتزداد علمًا وتزداد بصيرة.
📚 ﺍﻟﻤﺼﺪﺭ : ﻏﺎﺭﺓ ﺍﻷﺷﺮﻃﺔ ( 474/2 ) .

✅"ከቀደምቶች ምክር!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር ራዚይ እንዲህ ይሉ ነበር፦
📚ጃሚዐልዑሉም ወልሒከም:381
"ከዲንና ከፅናት የማፈንገጥ ዋነኛ ምክንያት በድብቅ የሚሰሩ ወንጀሎች ሲሆኑ በዲን ላይ የመፅናት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ለአላህ ተብሎ በድብቅ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ናቸው"።
ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር ራዚይ እንዲህ ይሉ ነበር፦
"ዱንያ የሸይጣን ኸምር -አስካሪ መጠጥ፣ናት እሷን ጠጥቶ የሰከረ ሰው ከስካሩ የሚነቃው ከሙታን እና ከከሳሪዎች ጋር በቁጭት ተሞልቶ የተገናኘ ዕለት ነው"📚ጃሚዐልዑሉም ወልሒከም:381
"ከዲንና ከፅናት የማፈንገጥ ዋነኛ ምክንያት በድብቅ የሚሰሩ ወንጀሎች ሲሆኑ በዲን ላይ የመፅናት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ለአላህ ተብሎ በድብቅ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ናቸው"።
ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ
t.me/https_Asselfya
👍1
☑️ ቀልባችን እንዲደርቅ፣ እንዲበታተንና እንዲደክም ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱና ዋናው የሀራም እይታ ነው።
قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
"ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው"

🔖የቀልብ መድረቅ መንስኤዎች‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ የቀልብ ድርቀት የሚመጣው፦ እነዚህን አራት ነገራቶች አስፈላጊ ከሆነው መጠን በላይ በመጠቀም ነው። እነሱም፦
①) ምግብ
②) እንቅልፍ
③) ንግግርና
④) ከሰዎች ጋር መቀላቀል ናቸው።
📚 الفوائد 154

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉
==
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ማንኛውም በሌሎች ላይ የምታሴረው ሴራ፣ የምትተነኩለው ተንኮልና የምትሸርበው ሸር ወደራስህ ተመላሽ ነው። ለጊዜው የጎዳህበት ቢመስልህም ዞሮ የሚበላው ግን አንተኑ ነው። ከአምስቱ ጣቶችህ ወደ ሰው የምትቀስረው አንዱ ብቻ ሲሆን አራቱ የዞሩትና ያነጣጠሩት ግን በራስህ ላይ ነው። ምንአልባት የበደልህና የግፍህ ፋና እንዲሁም ውጤት በዱንያው አለም ላያገኝህ ይችላል። ነገ የቂያማው ቀን ግን በግልፅ ትገናኘዋለህ። ስለዚህ ሌሎችን አሻግሮ ከማየትህ በፊት መጀመሪያ ራስህን መርምር ፈትሽ አጢን።==
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖 ተቀርተው የተጠናቁ ደርሶችን ለማገኘት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
👉ሽር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
👉ሽር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ
🔖 እውቀታችን በጨመረ ቁጥር ለአላህ ያለን ፍራቻ፣ ተዋዱእ (መተናነስ)፣ ተቅዋችን አህላቃችን እየተስተካከለና እየጨመረ መምጣት አለበት።
📍ተቅዋን ያላወረሰ ኢልም ከጅህልና የከፋ እዳ ነው።
📍ተቅዋን ያላወረሰ ኢልም ከጅህልና የከፋ እዳ ነው።
قـ✑ــال الإمــام إبـن حـبــا رحمـہ اللـہ تعالـﮯ
▪️من حفظ لسـانه أراح نفسـه
ምላሱን የጠበቀ ነፍሱን አስደስቷል።
📚 【 روضة العقلاء 】٤٣
▪️من حفظ لسـانه أراح نفسـه
ምላሱን የጠበቀ ነፍሱን አስደስቷል።
📚 【 روضة العقلاء 】٤٣
✅ አብረኸው ስትቀመጥ
ኢማን የሚጨምርልህ ሰው እና
አብረኸው ስትቀመጥ
የነበረህን ኢማን ቀንሶ ዝንጉ
የሚያደርግህ ሰውም አለ
አቃማጭህን ምረጥ ።
منقول
ኢማን የሚጨምርልህ ሰው እና
አብረኸው ስትቀመጥ
የነበረህን ኢማን ቀንሶ ዝንጉ
የሚያደርግህ ሰውም አለ
አቃማጭህን ምረጥ ።
منقول
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአላህን ጥላቶች የመልእክተኛውን ጥላቶች ሀቅን ለማዳፈን የተነሱ አካላት እስላማዎ(ሀይማኖታዊ)የሆነ ውደታ ከነሱጋ አይኖርም።
=
=
👍1
🔖የሴት ልጅ ውበቷ፦
▻የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር፣
▻ፍፁም ውበት የለም ከሐያእ በስተቀር፣
▻ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀር።
▻ፍፁም ውበት የለም ከአደብ በስተቀር።
:
:
:
✍️
t.me/https_Asselfya
▻የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር፣
▻ፍፁም ውበት የለም ከሐያእ በስተቀር፣
▻ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀር።
▻ፍፁም ውበት የለም ከአደብ በስተቀር።
:
:
:
✍️
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የሴት ልጅ ውበቷ፦ ▻የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር፣ ▻ፍፁም ውበት የለም ከሐያእ በስተቀር፣ ▻ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀር። ▻ፍፁም ውበት የለም ከአደብ በስተቀር። : : : ✍️ t.me/https_Asselfya
በሱናዋ ፀንታ በኒቃብ ያበበች
ያች ሱኒየዋ ልዕልቷማ እሧነች
የዉበቷ ግርማ ደማቅ አብረቅራቂ
እንደንጋት ጮራ ከሩቅ ተፈጣቂ
ያች ኒቃቢስቷ እሧነች ማራኪ
ምዕራባዊያንን በሩቁ የራቀች
በፋሽን ቁርጥራጭ ያልተወላወለች
በኒቃብና በጅልባብ በሱና ያበበች
አዕራዕያዋንም አኢሻን ያደረገች
ቁረአን ሀድስን አጥብቃ የያዘች
ያች እንቁ ጀግና ኒቃቢስቷ እሧነች
🔖እስኪ እዩልኝማ..
ፋሽን በሚል ኮተት ቢሄዱ ቢመለሱ
በረጅም ባጭሩ በሱሪ በቀሚሱ
ከቱርክ እስከ ጀርመን ዙሪያዉን ቢያስሱ
ከኒቃቢስቷማ ከምኗም አይደርሱ
አሏህ ወዶ መርጦ ኒቃብን አድሏት
የሱ የቅርብ ባሪያ ተወዳጅ አድርጓት
ከባለጌወችም ከሁሉም ከልሏት
የዚች አለም ንግስት ኒቃቢስቷ እሧናት።
t.me/https_Asselfya
ያች ሱኒየዋ ልዕልቷማ እሧነች
የዉበቷ ግርማ ደማቅ አብረቅራቂ
እንደንጋት ጮራ ከሩቅ ተፈጣቂ
ያች ኒቃቢስቷ እሧነች ማራኪ
ምዕራባዊያንን በሩቁ የራቀች
በፋሽን ቁርጥራጭ ያልተወላወለች
በኒቃብና በጅልባብ በሱና ያበበች
አዕራዕያዋንም አኢሻን ያደረገች
ቁረአን ሀድስን አጥብቃ የያዘች
ያች እንቁ ጀግና ኒቃቢስቷ እሧነች
🔖እስኪ እዩልኝማ..
ፋሽን በሚል ኮተት ቢሄዱ ቢመለሱ
በረጅም ባጭሩ በሱሪ በቀሚሱ
ከቱርክ እስከ ጀርመን ዙሪያዉን ቢያስሱ
ከኒቃቢስቷማ ከምኗም አይደርሱ
አሏህ ወዶ መርጦ ኒቃብን አድሏት
የሱ የቅርብ ባሪያ ተወዳጅ አድርጓት
ከባለጌወችም ከሁሉም ከልሏት
የዚች አለም ንግስት ኒቃቢስቷ እሧናት።
t.me/https_Asselfya
فرقانⓂ
<unknown>
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ...
ልብን የሚያሰክን እንደ አላህ ቃል ምናለ?!
ልብን የሚያሰክን እንደ አላህ ቃል ምናለ?!
ዓቲካህ ረዲየላሁ ዐንሃ ቆንጆ ሴት ነበረች፡፡ ዙበይር ኢብኑ አልዐዋምን ረዲየላሁ ዐንሁ አገባች፡፡ ዙበይር ቀናተኛ ወንድ ነበር፡፡ እንደልማዷ ወደ መስጂድ ትወጣ ነበር፡፡ ዙበይርን ከቤቷ መውጣቷ ከበደው፡፡ አይከለክላት ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የአላህን ሴቶች ባሮች ከመስጂዶች አትከልክሏቸው” ብለዋል፡፡ ምን ይሻለዋል? በአንድ ሌሊት እሷ ሳታውቀው ከመስጂድ ውስጥ ዳሌዋን ቸብ አድርጓት ተሰወረ፡፡ ከዚያም እለት በኋላ ዓቲካህ ከመስጂድ ቀረች፡፡
“ምነውሳ? ወደ መስጂድ አትወጭም እንዴ?” ሲል ዙበይር ጠየቀ፡፡ የሷ መልስ ግን እንዲህ የሚል ነበር፡-
“ሰዎቹ ችግር የሌለባቸው ሰዎች በነበሩ ጊዜ ነበር እንወጣ የነበረው፡፡ አሁን ግን አያስፈልግም፡፡”
ዓቲካህ ሆይ! ምንኛ ድንቅ ሴት ነበርሽ?!
የት አሉ የዛሬ ሙስሊማት?
በሚያሳዝን ሁኔታ የሚጎነትላቸው፣ በስልክ፣ በኢንተርኔት የሚጎተጉታቸው በመብዛቱ “ተፈላጊ” ነን በሚል የሚጎረሩት ስንቶች ናቸው?
ጌታዬ ሆይ! እህቶቻችንን ልቦና ስጥልን፡፡ እራሳቸውን ከፈተና የሚጠብቁ ሌሎችን ከመፈተንም የሚጠነቀቁ፣ ጠንካራ የለውጥ መሰረቶች፣ የመልካም ስብእና ትምህርት ቤቶች አድርጋቸው፡፡
ዋናው የፅሁፉ ክፍል ከአንድ ዐረብኛ ፅሁፍ የተኮረጀ ነው፡፡
(ኢብኑ ሙነወር፣ የካቲት 12/ 2006)
___