[ ስኬታማ ሰዎች ]
- በእቅድ ይመራሉ
- ማልደው ይነሳሉ
- ሶላታቸውን በወቅቱ ይሰግዳሉ
- ሐላል ይከስባሉ
- ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያተኩራሉ
- ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ
- ከአልባሌ ነገሮች ይርቃሉ
- ድርጊታቸውን ይገመግማሉ
-
-
-
https://t.me/Abulbuhari
- በእቅድ ይመራሉ
- ማልደው ይነሳሉ
- ሶላታቸውን በወቅቱ ይሰግዳሉ
- ሐላል ይከስባሉ
- ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያተኩራሉ
- ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ
- ከአልባሌ ነገሮች ይርቃሉ
- ድርጊታቸውን ይገመግማሉ
-
-
-
https://t.me/Abulbuhari
✅ የዱሃ ሶላት…
⇛አላህ ለእያንዳንዱ ውለታዎቹ ምስጋናን ይፈልጋል።በሀዲስ እንደተነገረን በሰውነታችን ላይ የተገነቡት 360 መገጣጠሚያዎችም በትንሹ 360 የምስጋና ሰደቃ ያስፈልጋቸዋል።
በረፋዱ የቀኑ ክፍል ( የዱሃ )ሁለት ረከዓ ሶላትን መስገድ ለሁሉም መገጣጠሚያዎች ምስጋና ከማቅረብና ሰደቃ ከማውጣት ይቆጠራልም ተብለናል።
⇛አላህ ለእያንዳንዱ ውለታዎቹ ምስጋናን ይፈልጋል።በሀዲስ እንደተነገረን በሰውነታችን ላይ የተገነቡት 360 መገጣጠሚያዎችም በትንሹ 360 የምስጋና ሰደቃ ያስፈልጋቸዋል።
በረፋዱ የቀኑ ክፍል ( የዱሃ )ሁለት ረከዓ ሶላትን መስገድ ለሁሉም መገጣጠሚያዎች ምስጋና ከማቅረብና ሰደቃ ከማውጣት ይቆጠራልም ተብለናል።
1⃣ ሶላት በምንሰግድ ግዜ እጃችን ደረት ላይ ማድረግ አስመልክቶ ትክክለኛው የትኛው ነው⁉️
Anonymous Quiz
40%
ሀ)) ቀኝ እጃችንን ግራ እጃችን ላይ በማድረግ በቀኝ መዳፋችን ግራ መዳፋችንን መጨበጥ
4%
ለ)) የቀኝ እጃችንን በክንድ ላይ በማድረግ
2%
ሐ)) ለኹሹዕ ይረዳል
4%
መ)) ሡና ነው
24%
ሠ ))ሀናለ
26%
ረ ))ሁሉም መልስ ነው።
2⃣ ተክቢራዎች ላይ እጅን ወደ ላይ ቀና ማድረግን አስመልክቶ ትክክል የሆነው የትኛው ነው⁉️
Anonymous Quiz
10%
ሀ)) ጣቶቻችንን አያይዘን በመሀላቸው ክፍተት ክፍተት ሳይኖረው እጃችንንከፍ ማድረግ
1%
ለ)) ጣቶቻችን የተዘረጉ ሆነው
13%
ሐ)) እጆቻችንን በጆሮ አቅጣጫ ትይዩ ማድረግ
2%
መ)) በትካሻችን አቅጣጫ ማድረግ
4%
ሠ )) ሱና
70%
ረ)) ሁሉም መልስ ነው
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡
📚ሱረቱል ፋጢር 5
✍️
እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡
📚ሱረቱል ፋጢር 5
✍️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን የልብ ብርሀን !
✅ የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
✅ የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
3⃣ እጅን ወደ ላይ የምናነሳው በየትኛው ተከቢራ ላይ ነው⁉️
Anonymous Quiz
23%
ሀ))በመጀመሪያው ተክቢራ ተክቢረተል ኢህራም ላይ
1%
ለ)) ሩኩዕ ስንወርድ
3%
ሐ))ከሩኩዕ ቀና ስንል
3%
መ))ከመጀመሪው ተሽሁድ ቀና ስንል
4%
ሠ)) ሱና ነው
66%
ረ ))ሁሉም
4⃣ ሩኩዕ ላይ ሆነን "ሱበሃን አሏሁል ለዐዚም"
ማለት አስመልክቶ ትክክል የሆነው የትኛው ነው⁉️
ማለት አስመልክቶ ትክክል የሆነው የትኛው ነው⁉️
Anonymous Quiz
19%
ሀ))አንድ ግዜ ማለቱ ዋጅብ ነው
33%
ለ)) ከአንድ በላይ መጨመሩ ሡና ነው
13%
ሐ ))መልስ የለም
35%
መ))ሁሉም
«ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች፣ በሽታን ታስወግዳለች፣ ፊትን ታበራለች»።
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)
✅ ልብህን አደራ!
~
ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸው። ልብህ ላይ መልካም ንግግርን ዝራ። ሁሉ ባይበቅል እንኳ ከፊሉ ይበቅላል።"
[መናቂቡ ሻፊዒይ፣ በይሀቂይ: 2/76]
=
t.me/https_Asselfya
~
ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸው። ልብህ ላይ መልካም ንግግርን ዝራ። ሁሉ ባይበቅል እንኳ ከፊሉ ይበቅላል።"
[መናቂቡ ሻፊዒይ፣ በይሀቂይ: 2/76]
=
t.me/https_Asselfya