💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖«የሌሎች ደስተኛ መሆን ባንተ ላይ ምንም አይነት ጉዳት አያደርስብህም የሌሎች ሀብታም መሆን ያንተን ሪዝቅ አያጎድልብህም ስለዚህ ንፁህ ሁነህ ኑር ለራስህ የምትመኘውን መልካም ነገር ለሰወችም ተመኝ»።
✅ ድሃ ማነው⁉
     〰️〰️〰️〰️
የአላህ መልክተኛሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከዕለታት አንድ ቀን ለባልደረቦቻቸው ቁጭ ብለው ሳለ እንድህ በማለት ጠየቁ !“ድሃ ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ?”  በማለት ይጠይቃሉ

🔖ሰሐቦችም እንድህ በማለት መለሱ፣
(“እኛ ጋር ድሀ ማለት ምንም ንብረትና ገንዘብ የሌለው ነው።” በማለት መለሱ። )

🔖የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፣

 áŠ¨áŠĄáˆ˜á‰´ ድሀ ማለት የትንሳኤ ቀን በብዙ ሰላቶች፤ ዘካዎችና፤ ፆሞች የሚመጣ ሰው ነው፣ግን ይህ ሰው âž˜
🔖አንድ ወንድሙን ሰድቧል፣ 
🔖ሌላው ላይ ዋሽቷል፣
🔖የአንዱን ገንዘብ ያለአግባብ ወስዷል፣
🔖የሌላውን ደም አፍስሷል፣
🔖አንዱን መትቷል፣ 
🔖 በሌላው ላይም ድንበር አልፏል
፣ 

👌ያኔም (የትንሳኤ ምርመራ ቀን ) የራሱን ጥሩ ሥራዎች ለበደላቸው በካሳ መልክ አሳልፎ ይሰጣል፣ ጥሩ ሥራው ለመካሻ አልበቃ ይለውና የበደላቸውን ሰዎች ወንጀል((ሐጢአት}} ይሸከማል። ከዚያም ወደ ጀሀነም ይወረወራል።”  በማለት መለሱላቸው። 

{{{ áˆ™áˆľáˆŠáˆ ሐዲሥ ቁ.653}}

t.me/https_Asselfya
[ ስኬታማ ሰዎች ]

- በእቅድ ይመራሉ
- ማልደው ይነሳሉ
- ሶላታቸውን በወቅቱ ይሰግዳሉ
- ሐላል ይከስባሉ
- ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያተኩራሉ
- ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ
- ከአልባሌ ነገሮች ይርቃሉ
- ድርጊታቸውን ይገመግማሉ
-
-
-
https://t.me/Abulbuhari
- من السنن المهجورة

مشاركة الإمام في قول "سمع الله لمن حمده".

المُحدث الشيخ : مُحمَّد ناصر الدين الألباني -رَحِمَهُ الله-.
✅ የዱሃ ሶላት…

⇛አላህ ለእያንዳንዱ ውለታዎቹ ምስጋናን ይፈልጋል።በሀዲስ እንደተነገረን በሰውነታችን ላይ የተገነቡት 360 መገጣጠሚያዎችም በትንሹ 360 የምስጋና ሰደቃ ያስፈልጋቸዋል።
በረፋዱ የቀኑ ክፍል ( የዱሃ )ሁለት ረከዓ ሶላትን መስገድ  ለሁሉም መገጣጠሚያዎች ምስጋና ከማቅረብና ሰደቃ ከማውጣት ይቆጠራልም ተብለናል።
#تلاوة من سورة الأنعام.
القارئ: عبدالعزيز التركي
ሶላታችንን በትክክል ከሰገድን ከአጸያፊ ነገሮች ትጠብቀናለች

ስለዚህ በደንብ ስለሶላታችን እንወቅ
ከስራዎች ሁሉ አላህ ዘንድ በላጩ ሶላትን በወቅቱ መስገድ ነው።

✍️
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ
! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡

📚ሱረቱል ፋጢር 5
✍️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን የልብ ብርሀን !

✅ የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
4⃣ ሩኩዕ ላይ ሆነን "ሱበሃን አሏሁል ለዐዚም"
ማለት አስመልክቶ ትክክል የሆነው የትኛው ነው⁉️
Anonymous Quiz
19%
ሀ))አንድ ግዜ ማለቱ ዋጅብ ነው
33%
ለ)) ከአንድ በላይ መጨመሩ ሡና ነው
13%
ሐ ))መልስ የለም
35%
መ))ሁሉም
«ሶላት ሪዝቅን ታመጣለች፣ በሽታን ታስወግዳለች፣ ፊትን ታበራለች»።
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)