ከሞትክ በኋላ ጥለከው
የምትሄደው ዘውታሪ
ሰደቃ ከሌለህ፤
ዘውታሪ ወንጀል
እንዳይኖርህ ጥረት አድርግ!
ኮፒ
የምትሄደው ዘውታሪ
ሰደቃ ከሌለህ፤
ዘውታሪ ወንጀል
እንዳይኖርህ ጥረት አድርግ!
ኮፒ
ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ?
abu reyis mohamed imam
📍محاضرة جديدة
📍አዲስ ሙሓደራ
🌐 ماذا أعددت لآخرتك؟
🌐 ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ؟
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3098
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3098
📍አዲስ ሙሓደራ
🌐 ماذا أعددت لآخرتك؟
🌐 ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ؟
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3098
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3098
✅💢የኢማን ቱርፋት -
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💢አንድ የአላህ ባሪያ በዱኒያም ይሁን በአኼራ ከፍተኛ ደረጃ ለማገኘት ከሚንቀሳቀስባቸው ነገሮች ሁሉ ትልቁ ኢማን ነው።
◾️ኢማን የሙስሊሞች ዋናውና ተፈላጊ የሆነው ግባቸው ነው።
◾️ልቅና ለማገኘት ከእሳት ነጻ ለመሆን በዱኒያም ይሁን በአኼራ ከፍተኛ ደረጃ ለማገኘት ስበቡ ኢማን ነው።
◾️በኢማን አማካኝነት ከጀሐነም ቃጠሎ መዳን፣ስፋቱ ሰማያትና ምድር የሆነችውንና ለአማኞች የተዘጋጀችውን ጀነት መውረስ ይቻላል።
◾️ሙእሚኖች በኢማን ከፍተኛ የሆነውን ፍላጎታቸው ማሳካት ይችላሉ። እነርሱም የትንሳኤ ቀን አላህን መመልከት ነው።
💢የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣
➖➖➖
🔹እናንተ የትንሳኤ ቀን ጌታችሁን ልክ ይህን ጨረቃ ሳትጨናነቁ ወይም ሳትበዳደሉ እንደምትመለከቱት ሁሉ ጌታችሁን ትመለከታላችሁ። {ቡኻሪ :554- ሙስሊም' 633 }}
✅💢በኢማን መልካም ነገሮች ይገኛሉ ። እሳት መከራ ፣ቅጣትና ፊትና ደግሞ በቀላሉ ይወገዳሉ። በመሆኑም የኢማን ባለቤቶች አላህ በእነርሱ ላይ ጸጋውን ስለዋለ ወደነርሱም ስለመራቸው ከፍተኛ ምስጋና ሊያቀርቡ ይገባል።
🔻አላህ በተከበረው ቁረአኑ እንድህ ብሏል ፣
وَلَٰكِنَّ ٱللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ ٱلْإِيمَٰنَ وَزَيَّنَهُۥ فِى قُلُوبِكُمْ وَكَرَّهَ إِلَيْكُمُ ٱلْكُفْرَ وَٱلْفُسُوقَ وَٱلْعِصْيَانَ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلرَّٰشِدُونَ
↪️ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ፡፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው፡፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ፡፡ እነዚያ (እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው፡{ሑጅራት፣7}
🔹ኢማን ከባሮቹ አላህ በሻው ላይ የዋለው ትልቅ ጸጋ ነው።
〰〰〰〰〰
🔻አላህ በተከበረው ቁረአኑ እንድህ ብሏል
وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّ فِيكُمْ رَسُولَ ٱللَّهِ ۚ لَوْ يُطِيعُكُمْ فِى كَثِيرٍۢ مِّنَ ٱلْأَمْرِ لَعَنِتُّمْ وَلَٰكِنَّ ٱللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ ٱلْإِيمَٰنَ وَزَيَّنَهُۥ فِى قُلُوبِكُمْ وَكَرَّهَ إِلَيْكُمُ ٱلْكُفْرَ وَٱلْفُسُوقَ وَٱلْعِصْيَانَ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلرَّٰشِدُونَ
فَضْلًۭا مِّنَ ٱللَّهِ وَنِعْمَةًۭ ۚ وَٱللَّهُ عَلِيمٌ حَكِيمٌۭ
በውስጣችሁም መልክተኛ መኖሩን ዕወቁ፡፡ ከነገሩ በብዙው ቢከተላችሁ ኖሮ በእርግጥ በተቸገራችሁ ነበር፡፡ ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ፡፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው፡፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ፡፡ እነዚያ (እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው፡}}አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው።}}ሑጅራት 7:8}}
ኢማሙ. ሙስሊም በዘገቡት ሱፍያን ብን ዓብዲላህ አስቀፍይ እንድህ ብለዋል
◾️የአላህ መልእክተኛ ሆይ!ከአንተ ውጭ ሌላን የማልጠይቅበት የሆነን ስለኢስላም ንገረኝ አልኳቸው ። በአላህ አመንኩ በል፣ከዚያም ቀጥ በል አሉኝ። {ሙስሊም 38}
✅ይሕ ሀድስ ኢማን አጠቃላይ የመልካም በሮች፣በዱኒያም ይሁን በአኼራ የእድለኝነት መንገዶች ሁሉ የሰበሰበ አላህ በሰው ልጆች ላይ የጣለው ትልቅ አደራ መሆኑን ይጠቁማል።
💦ኢማን በምኞት ወይምበመዋብ የሚገኝሳይሆን ኢማን ልቦና ላይ የሚሰፍር ከዚያም ተግባር የሚያረጋግጠው ነው።
💦ኢማን በልቦና ውስጥ ሰርጾ የሚገባ መቆሚያና መሰረቱ ደግሞ በአላህ ፣በመላኢካዎች በመጽሀፎች፣በመልእክተኞች፣በመጨረሻው ቀን መልካም ይሁን መጥፎ በአላህ ውሳኔ ማመን የሚሉት ስድስቱ የኢማን መሰረቶች ናቸው።
💦ኢማን አላህን በትክክል መታዘዝ ነው ፣ ኢማን ታላቅ ኢባዳ ነው። ኢማን ልቦናን ከቆሻሻ የሚያጠራ ወደጌታ አቃራቢ ነው።
https://t.me/https_Asselfya

🌱 - • قالَ شيخُ الإسلام :
« العبدُ مُحتاجٌ في كُلِّ وقتٍ إلِى الإستِعانةِ باللهِ عَلى طاعتهِ وتثبيتِ قلبهِ بِـ "لا حول ولا قوة إلا بالله" »
📙 [ جامع المسائل ٨ / ٢٥٠ ]
« العبدُ مُحتاجٌ في كُلِّ وقتٍ إلِى الإستِعانةِ باللهِ عَلى طاعتهِ وتثبيتِ قلبهِ بِـ "لا حول ولا قوة إلا بالله" »
📙 [ جامع المسائل ٨ / ٢٥٠ ]
ሚስት ሆይ
Sadat
📌ሚስት ሆይ‼️
📌በደብ ስሙ ሚስቶች ሆይ
ላጤዎችም ስሙት‼️
ባላችሁ አክበሩ/ስታከበሪዉ እሱም ያከብርሻል‼️
🔊አቡ መርየም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
📌በደብ ስሙ ሚስቶች ሆይ
ላጤዎችም ስሙት‼️
ባላችሁ አክበሩ/ስታከበሪዉ እሱም ያከብርሻል‼️
🔊አቡ መርየም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ተቅዋ [አላህን መፍራት]
🎙 አብዱል መሊክ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
#አዲስ_ሙሐደራ
ርዕስ ➴➘➷
✅ ተቅዋ አላህን መፍራት‼️
🎙 በወንድማችን አብዱል መሊክ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🏢 በሸዋሮቢት ከተማ
🕌 በፉርቃን መስጂድ
📉 ነሃሴ 02 ቀን 2013 E.C
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ርዕስ ➴➘➷
✅ ተቅዋ አላህን መፍራት‼️
🎙 በወንድማችን አብዱል መሊክ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🏢 በሸዋሮቢት ከተማ
🕌 በፉርቃን መስጂድ
📉 ነሃሴ 02 ቀን 2013 E.C
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ግጥም ኒቃቤ ውድ ነሽ።
ኢብራሂም አሊ ከቡታጀራ።
💎ኒቃቤ ውድ ናት💎
ኒቃቤ ውድ ነሺ የውበት ፍፃሜ የደስታ መነሻ
የሴት ልጅ ነፃነት ጀነት መዳረሻ..........
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ኒቃቤ ውድ ነሺ የውበት ፍፃሜ የደስታ መነሻ
የሴት ልጅ ነፃነት ጀነት መዳረሻ..........
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የዲን ፈተናዎች ማእበል
በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ (ሸምሱ ጉልታ)
አዲስ ሙሃደራ
ርእስ:- የመገለባበጥ ፈናዎች
🎙🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ (ሀፊዘሁላህ)
ከተዳሰሱ ነጥቦች ⤵️
ፊትና ውስጥ መግባት አለመግባት በምን ይታወቃል⁉️
✅ የቀልብ ንፃትና ፅናት
🟢 የቀልብ ጥቁረትና ጥመት
👉 ሀዳዲያን፣ ሙመይዓን፣ ሙኸዚላን ተጠንቀቁ!!
http://t.me/Abuhemewiya
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa

#ወንድሜ__ሆይ!
የሆነችን እንስት(ሴት) ለትዳር ከፈለካት!
ለርሷ ጥያቄ ከማቅረብህ በፊት!
👉ቀድመህ ስለ እርሷ አጣራ!
የዕኔ! ድኗን + አኽላቋን + አስተዳደጓን +… ………………………!
ካወክ + በሰማኸው ካመንክበት……………………… በኋላ ወደ ጥያቄህ ግባ!
👉ካላመንክበትና ካልወደድካት ደግሞ ሚስጥር አድርገህ አቆየው!
ልጂቷም እንዳታቅ!
#ምክንያቱም!
ቀድመህ ማወቅህ መልካም ነው!
👉 አላህ ፈቅዶ አብራችሁ ለመኖር ኒካህ ብታደርጉ!
በአለፈ የህይወት ምዕራፍ……………
ጥሩ (መልካም) ፍቅራችሁን!
ቅያሜን + ቅሬታን + ለምን ተጋባን… …………………… ማለትን እንዳይፈጥር በአላህ ፈቃድ ይረዳል!
👉 ባለመውደድህን ሚስጥር ማድረጉም!
ከሸሪዓም + ከዒማንም ጭምር ነው!
የልጂቷን አዕምሮ (የስነ ልቦና ስሜት) በመጠበቅህ!
So… ………… ገብቷችኋል!!!
ወላሁ ተዓላ አዕለም!
✍ ሰልዋ ኡሙ ሙስዓብ

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
💦አቡ ሙሰል አሽአርይ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)
↪️ምላሳችን በዚክር እንጥመደው
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

↪️ኢማሙ አልቡኻሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦 እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል፡፡
↪️ ኢማሙ {አል ቡኻሪ }ስማቸው ሙሐመድ ኢብኑ ኢስማዒል ነው፡፡ የተወለዱት በ 194 ዓመተ-ሂጅራ ቡኻራ ውስጥ ነው፡፡
↪️ቡኻራ የዛሬዋ ኡዝቤኪስታን ውስጥ የምትገኝ ከተማ ነች፡፡ የቲም ሆነው ከእናታቸው ጋር ነው ያደጉት፡፡ የሞቱት ደግሞ በ 256 ሰመርቀንድ አካባቢ ነው፡፡ ሰመርቀንድም ኡዝቤኪስታን ውስጥ የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ በኢማም አልቡኻሪ የተሰበሰበው ሶሒሕ አልቡኻሪ በትክክለኛነቱ ከቁርኣን በመቀጠል ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዝ ድንቅ የሐዲስ ጥንቅር ነው፡፡
መረጃውም የአላህ ሱብሀነሁተአላ ንግግር ነው።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ እነሆ ከአላህም በስተቀር እውነተኛ አምላክ እንደሌለ እወቅ፡፡ ለወንጀልህም ምህረትን ጠይቅ፡፡} [ሙሐመድ፡ 19]
(አስቀድሞ) በእውቀት ጀመረ፡፡” [ሶሒሑል ቡኻሪ፡ 1/24-25] ከንግግርም ከተግባርም በፊት (ማለት ነው)፡፡

↪️አንች ሙስሊም እህቴ ሆይ! ባልሽን በመልካም መታዘዝ በአንች ላይ ግዴታ ነው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦አቡ ሁረይራ ባስተላለፉትና ኢብኑ ሒባን ሶሂሀቸው ላይ ባሰፈሩት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት ለሴቶች ትልቅ ብስራት አበሰሩ‼️
⤵️ሴት ልጅ
➖➖➖
🔹አምስት ወቅት ሰላቷን በትክክል ከሰገደች
🔹የረመዷን ፃም በትክክል ከፃመች
🔹ብልቷን ከዝሙት ከጠበቀች
🔹ባሏንም በመልካም ከታዘዘች
🔹ከጀነት በሮች በፈለግሽውን መርጠሽ ግቢ ትባላለች።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️በሌላ ዘገባ አቡሁረይራ ባስተላለፉት ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሀድስ የአላህ መልእክተኛ እንድ አሉ፣
💦አንድት ሴት ባሏ አጠገቧ እያለ{የሱና ጾም } መጾም አትችልም ፣በእርሱ ፍቃድ ቢሆን እንጅ በቤቱም መፍቀድ አትችልም በእሱ ፍቃድ ቢሆን እንጅ።
👇በሌላም ዘገባ
➖➖➖
↪️አንድ ወንድ ሚስቱን ወደፍራሽ ጠርቷት የማትመጣ ከሆነ እና በእርሷም ላይ ተቆጥቶባት ካደረ እስከ ምታነጋ ድረስ መላኢካዎች ይረግሟታል።

-
يا طالبَ العلمِ : كم درسٍ حَضَرْتَ! وكم كتابٍ قرأتَ! وكم دورةٍ اشتركتَ فيها! ولكنك لا زلتَ تبحثُ عن الضبطِ والإتقانِ، والمراجعةِ والمذاكرةِ، فآفةُ العلمِ النسيانُ. ولا زلتَ تشكو من قِلَّةِ الوقت، وعدمِ توفرِ من يُعِينُك على المراجعةِ والمذاكرةِ والضبطِ، وعدمِ تفَرُّغِ المشايخِ لك. ماذا تنتظر؟ ها نحن نقدمُ لك ما تبحثُ عنه وتصبو إليه، فمَنْ حَفِظَ المتونَ، وضَبَطَ شروحَها، حازَ الفنونَ. وفقنا اللهُ لمرضاتِه، ورزقَنا العلمَ النافعَ والعملَ الصالحَ
إنضم للقناة وسنعينك بحول الله وقوته

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙስሊም ሀቅ ፈላጊ ነው
• ሙስሊም ሀቅ ፈላጊ ነው
• በሀቅ ላይ ጀግንነት ግድ ነው
• ሀቅን ከመንናገር ምትፈራ ከሆንክ ባጢል አትንናገር
• የኢኽዋኖች ሴራ
• በመደመሩ ወደነሱ የሄዱትን ሁኔታን እየተረዱ መተዎል የቀሩትም የሚረዱበት ጊዜ አላቸው
• ተለውን የአህሉሱና ባህሪ አይደለም
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም (አቡ ሑዘይፍ)
• ሙስሊም ሀቅ ፈላጊ ነው
• በሀቅ ላይ ጀግንነት ግድ ነው
• ሀቅን ከመንናገር ምትፈራ ከሆንክ ባጢል አትንናገር
• የኢኽዋኖች ሴራ
• በመደመሩ ወደነሱ የሄዱትን ሁኔታን እየተረዱ መተዎል የቀሩትም የሚረዱበት ጊዜ አላቸው
• ተለውን የአህሉሱና ባህሪ አይደለም
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም (አቡ ሑዘይፍ)
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 6⃣6⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ሴት ባሏን የማገልገል ግዴታ
↪️ ባልና ሚስት በስራ መተጋገዝ
↪️ ሴት ቁጭ ብላ ባል መኻደም
↪️ አንድ ወሳኝ ዚክር በስራ ላይ ድካም ለሚሰማው ሰው
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 6⃣6⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ሴት ባሏን የማገልገል ግዴታ
↪️ ባልና ሚስት በስራ መተጋገዝ
↪️ ሴት ቁጭ ብላ ባል መኻደም
↪️ አንድ ወሳኝ ዚክር በስራ ላይ ድካም ለሚሰማው ሰው
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw