💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
በምታስበውና በምታደርገው ነገር ሰዎች እንደ ሞኝ ሊያዩህ ይችላሉ! ሊንቁህ ሁሉ ይችላሉ ካንተ የሚጠበቀው ብልጥ እንደሆንክ ማሳየት አይደለም፤ አላማህን ታስቀድምና ማን እንደሆንክ ማሳየት ነው!

✍️
አስታውስ ...ሁሉም ነገር ያበቃል ....የጌታህ እዝነት ሲቀር ....``

መልካም ....!!
ሀይልም ብልሀትም የለምበአላህ ቢሆን እንጅ ..
ኢናባ ማለት የአላህን ውዴታ ለማገኘት ከመቻኮልጋ ያለ መመለስ ነው።

وَأَنِيبُوٓا۟ إِلَىٰ رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا۟ لَهُۥ
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أشهد أن لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوبُ إِلَيْكَ
ሳይሸማቀቁ ችላ ሊሏቸው የሚገቡ አምስት ሰዎች ፡-

1- የደረሰበትን ችግር እንደፈተና ቆጥሮ የአንተን ግን እንደቅጣት የሚያይን ሰው።
2- ስህተቱን እንደጥረት ተመልክቶ ስህተትህን ደግሞ የምትቀጣበት ኃጢአት አድርጎ የሚያስብን ሰው።
3- ክብርህን ነክቶ ይቅርታ እንድትጠይቀው የሚጠብቅን ሰው።
4- ይቅርታ አድርገህለት እንደፈራኸው የሚያስብህን ሰው።
5- ጥፋቱን ችላ ስትለው ቂል አድርጎ የሚመለከትህን ሰው።

https://t.me/Abulbuhari
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣፋጭ ነሲሓ
〰️〰️〰️〰️
ደስታ የምትገኘው በምን ነው?
የዝህድናው ሚስጥር‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

«ዱንያ ላይ ቸልተኛ ያደረገህ ሚስጥር ምንድን ነው⁉️» ሲባል፦

🔖 ሪዝቄን ማንም ሊወስድብኝ እንደ ማይችል አወኩኝ፤ ልቤ ተረጋጋልኝ።
🔖ስራዬን ማንም ሊሰራልኝ እንደ ማይችል አወኩኝ፤ ትኩረት ሰጥቼ ሰራሁኝ።
🔖 ጌታዬን እንደ ሚጠባበቀኝ አወኩኝ፤ በወንጀል ልቀጣጨው ፈራሁኝ።
🔖 ሞት እንደ ሚጠብቀኝ አወኩኝ፤ ጌታዬን ለመገናኘት ስንቄን ተሰነኩኝ‼️


ሐሰኑል በስሪይ (ረሒመሁል'ላህ
➘➘➘
t.me/https_Asselfya
Audio
የጧት ስንቅ

🍂 إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِير 🍂
ሳቢት ቢን ቁራ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

🔖 ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል
🔖ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል
🔖 ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል

📚 (ዛዱል መኣድ 4/186)

@ t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📖-كَتبَتهَا: حَسَّانَة بِنتُ مُحَمَّد نَاصِر الدِّين الأَلبَانِي.
Audio
☑️ ጣፋጭ የማታ ዚክር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዚክር የተገነባች ልብ ....!!!
አልሃምዱሊላህ

አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሃምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱአ ጀምሩ ቀናቹሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሴት ልጅ ከወንዶች እይታ መሰተሯ
     በራሱ ከሀያእ ነው