💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
عبد العزيز العسيري
تلاوات وعبر
የጧት ስንቅ ለቀልበዎ

﴿وَٱلْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍۢ وَٱلشَّفْعِ وَٱلْوَتْرِ وَٱلَّيْلِ إِذَا يَسْرِ هَلْ فِى ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِى حِجْرٍ}

t.me/https_Asselfya/6615
ምርጥ ለአይን ማራኪ ዉበት ያላቸዉ የሺቲ ጨርቆች !!

ሴቶችዬ አይለፍችሁ እየገዛችሁ ፏ በሉልኝ አቦ

ለማዘዝ 0925789044
ኡሙ ፈውዛን ብለው ይደውሉ!!

«አድራሻ አድስ አበባ አሸዋ ሜዳ»

ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል➷➷➷➷➷
https://t.me/umufewzan54shiti
https://t.me/umufewzan54shiti
የሰዎችን ስሜት ለመረዳት የግደታ እኛም በነሱ አይነት ስሜት ውስጥ መሆን አይጠበቅብንም!

☑️ የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!
  ➘➘➘➘➘➘➘➘➘
አላህ ሆይ!በአንተ ለዚህ ምሽት በቅተናል።በአንተ ለማለዳ እንበቃለን። በአንተ ህያዉ ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነዉ።
[ቲርሚዚ
]

[ዚክር ለቀልብ ውሀ ለአሳ]

t.me/https_Asselfya
በምታስበውና በምታደርገው ነገር ሰዎች እንደ ሞኝ ሊያዩህ ይችላሉ! ሊንቁህ ሁሉ ይችላሉ ካንተ የሚጠበቀው ብልጥ እንደሆንክ ማሳየት አይደለም፤ አላማህን ታስቀድምና ማን እንደሆንክ ማሳየት ነው!

✍️
አስታውስ ...ሁሉም ነገር ያበቃል ....የጌታህ እዝነት ሲቀር ....``

መልካም ....!!
ሀይልም ብልሀትም የለምበአላህ ቢሆን እንጅ ..
ኢናባ ማለት የአላህን ውዴታ ለማገኘት ከመቻኮልጋ ያለ መመለስ ነው።

وَأَنِيبُوٓا۟ إِلَىٰ رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا۟ لَهُۥ
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أشهد أن لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوبُ إِلَيْكَ
ሳይሸማቀቁ ችላ ሊሏቸው የሚገቡ አምስት ሰዎች ፡-

1- የደረሰበትን ችግር እንደፈተና ቆጥሮ የአንተን ግን እንደቅጣት የሚያይን ሰው።
2- ስህተቱን እንደጥረት ተመልክቶ ስህተትህን ደግሞ የምትቀጣበት ኃጢአት አድርጎ የሚያስብን ሰው።
3- ክብርህን ነክቶ ይቅርታ እንድትጠይቀው የሚጠብቅን ሰው።
4- ይቅርታ አድርገህለት እንደፈራኸው የሚያስብህን ሰው።
5- ጥፋቱን ችላ ስትለው ቂል አድርጎ የሚመለከትህን ሰው።

https://t.me/Abulbuhari
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣፋጭ ነሲሓ
〰️〰️〰️〰️
ደስታ የምትገኘው በምን ነው?
የዝህድናው ሚስጥር‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

«ዱንያ ላይ ቸልተኛ ያደረገህ ሚስጥር ምንድን ነው⁉️» ሲባል፦

🔖 ሪዝቄን ማንም ሊወስድብኝ እንደ ማይችል አወኩኝ፤ ልቤ ተረጋጋልኝ።
🔖ስራዬን ማንም ሊሰራልኝ እንደ ማይችል አወኩኝ፤ ትኩረት ሰጥቼ ሰራሁኝ።
🔖 ጌታዬን እንደ ሚጠባበቀኝ አወኩኝ፤ በወንጀል ልቀጣጨው ፈራሁኝ።
🔖 ሞት እንደ ሚጠብቀኝ አወኩኝ፤ ጌታዬን ለመገናኘት ስንቄን ተሰነኩኝ‼️


ሐሰኑል በስሪይ (ረሒመሁል'ላህ
➘➘➘
t.me/https_Asselfya