💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
በዚህ ዘመን ታማኝ ሰው ብርቅ ነው ካጋጠመህ እድለኛ ነህ

✍️
Audio
ለምን ብለህ ነበር ያገባሓት?

🎙አቡ ሱፍያን
[ ዑለማዎች እውቀትን ሲፈልጉ የሚጠቀሟቸው  ዘዴዎች ]

  አል-አስመዒይ - አላህ ይዘንላቸውና -  አቡ ዐምር ቢን አል-ዐላእ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ ይላሉ :-
"የእውቀት መጀመሪያው : ዝምታ
ሁለተኛው ፡ ጥሩ ማዳመጥ
ሶስተኛው ፡ ጥሩ ጥያቄ
አራተኛው : ጥሩ ሒፍዝ
አምስተኛው : በእውቀት ፈላጊዎች መካከል ማሰራጨት ነው።"
[አል-ፈቂሁ ወል-ሙተፈቂሁ :  2/199]

https://t.me/Abulbuhari
ያረብ ...!

~የወንጀል ብዛት ያጎበጠኝ ባሪያህ ነኝ።  ረህመትህን ከጃይ ባሪያህ ነኝ፡፡ እንደ ሰማይ የራቀኝ ኢማኔ እንዲመለስልኝ ወዳንተ አለቅሣለሁ፡፡

~ተራቁቻለሁና የኢማን ልብስ አልብሠኝ፤
ደክሚያለሁና በተወኩል ካስሚያ ደግፈኝ፡፡
ሸብቻለሁና በተቅዋ ካባ አጊጠኝ፡፡፡
عبد العزيز العسيري
تلاوات وعبر
የጧት ስንቅ ለቀልበዎ

﴿وَٱلْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍۢ وَٱلشَّفْعِ وَٱلْوَتْرِ وَٱلَّيْلِ إِذَا يَسْرِ هَلْ فِى ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِى حِجْرٍ}

t.me/https_Asselfya/6615
ምርጥ ለአይን ማራኪ ዉበት ያላቸዉ የሺቲ ጨርቆች !!

ሴቶችዬ አይለፍችሁ እየገዛችሁ ፏ በሉልኝ አቦ

ለማዘዝ 0925789044
ኡሙ ፈውዛን ብለው ይደውሉ!!

«አድራሻ አድስ አበባ አሸዋ ሜዳ»

ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል➷➷➷➷➷
https://t.me/umufewzan54shiti
https://t.me/umufewzan54shiti
የሰዎችን ስሜት ለመረዳት የግደታ እኛም በነሱ አይነት ስሜት ውስጥ መሆን አይጠበቅብንም!

☑️ የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!
  ➘➘➘➘➘➘➘➘➘
አላህ ሆይ!በአንተ ለዚህ ምሽት በቅተናል።በአንተ ለማለዳ እንበቃለን። በአንተ ህያዉ ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነዉ።
[ቲርሚዚ
]

[ዚክር ለቀልብ ውሀ ለአሳ]

t.me/https_Asselfya
በምታስበውና በምታደርገው ነገር ሰዎች እንደ ሞኝ ሊያዩህ ይችላሉ! ሊንቁህ ሁሉ ይችላሉ ካንተ የሚጠበቀው ብልጥ እንደሆንክ ማሳየት አይደለም፤ አላማህን ታስቀድምና ማን እንደሆንክ ማሳየት ነው!

✍️
አስታውስ ...ሁሉም ነገር ያበቃል ....የጌታህ እዝነት ሲቀር ....``

መልካም ....!!
ሀይልም ብልሀትም የለምበአላህ ቢሆን እንጅ ..
ኢናባ ማለት የአላህን ውዴታ ለማገኘት ከመቻኮልጋ ያለ መመለስ ነው።

وَأَنِيبُوٓا۟ إِلَىٰ رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا۟ لَهُۥ
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أشهد أن لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوبُ إِلَيْكَ