💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
በአንዲት ረከዓም ቢሆን ዊትር ሶላትን አደራ

ሙዐዊያ(ረደየሏሁ ዐንሁ) በአንዲት ረከዐ ብቻ ዊትር ይሰግዳል። በዚህ ዙሪያ የምትሰጠው እርማት አለህ?»ብለው ኢብኑ ዐባስን ሲጠይቁት «እሱ ሱናውን አግኝቷል።በርግጥም የጥልቅ እውቀት ባለቤት ነው» ብሎ መለሰለት።

⇛ኢማሙ አህመድ ሆን ብሎ የዊትር ሶላትን ስለሚያሳልፍ ሰው ተጠይቀው«እሱ መጥፎ ሰው ነው!» ብለው መልሰዋል።

የዊትር ሶላት በቀኑ ክፍለጊዜ ከሚሰገዱ የሱና ሶላቶች ሁሉ በላጭ መሆኑን ኢብኑ ተይሚያህ ተናግረዋል።ውዱ ሐቢባችንም «ዊትርን ያልሰገደ ከእኛ አይደለም» ብለዋል።
منقول

t.me/https_Asselfya
📍የዝምተኛ ሰዎች ባህሪያት

✍️
እውቀት ብርሀን ነው
ያለማወቅ ጨለማ ነው

ሳትማሩበት ምንም አይነት ሰአት (ግዜ) ሊያልፋችሁ አይገባም ።እንበርታ አላህ ያበርታን ።
እስላማዊ እውቀትን ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ነገር የምንኖርበት ነው
እውቀትን መፈለግ (መማር )ባወቁት መስራት በእያንዳንዱ ሙስሊም ሴትና ወንድ ላይ ግደታ ነው።

ችላ ልንል አይገባም ።
🔍አይናችን ያልተፈቀደ ነገር እንድመለከት አንፍቀድ !!

ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን ያህል  ያልተፈቀደ እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል።ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል።

ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971

https://t.me/https_Asselfya
ዒልምን መፈለግ
NABAWI TUBE
ሙሐመድ  ሲራጅ ሙ ኑር

እዉቀትን መፈለግ

የላኢላሃ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው ?!!!

ይደመጥ !!!!!

    t.me/NABAWITUBE

https://t.me/Muhammedsirage
የተማርነው ትምህርት በራሳችን ላይ ለውጥ ያለማምጣቱ ትልቁ ምክንያት፡የምንማረው "ለማወቅ እንጂ" በቅድሚያ "እራሳችንን ለመለወጥ" ስለማናስብ ነው።

አባ ኡበይዳ
እማየ ሂወቴ !!
〰️
ልቤንም ውሰጅው ቤትሸን ስሪበት
ጥርሴንም ውሰጅው  ደርበሽ ሳቂበት
አይኔን ብቻ ተይው አንችን እንዳይበት

✍️
" የሰው ልጅ ደካማ ከመሆኑ የተነሳ
⇨ አንድ ቃል ታስደስተዋለች
⇨ አንዷ ደግሞ እንዲያዝን ታደርገዋለች


( وَخُلِقَ ٱلْإِنسَٰنُ ضَ
عِيفًۭا )
" ሰውም ደካማ ሆኖ ተፈጠረ ፡፡"
[ኒሳእ 28]
ተቅዋ ማለት በእኛና በአላህ ቅጣት መካከል መከላከያ ጋሻ ማድረግ ማለት ነው
የከለከለንን በመከልከል ያዘዘንን በመፈጸም

ያረቢ ተቅዋክን ወፍቀን ..
✍️
ቂርአታችሁን ለማስተካከል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ

t.me/TeshihutilawaAbdurehman/2
t.me/TeshihutilawaAbdurehman/2
Forwarded from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] (Fuad)
ዐሰላሙ ወዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ወንድም እህቶች የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉት

በተለያዩ የሱና ኡስታዞች የተሰጡ ጠቃሚ ትምህርቶችን ፈታዋዎችን ሙሐደራዎችን በ NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] ላይ ያገኛሉ

ከታች ባለዉ ሊንክ ይቀላቀሉ
SUBSCRIBE ያርጉን

👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCoyV0r7r4_yrXe6njgQ85ZQ