♦️ህይወትህ የንግስና ዙፋንህ ነው!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
" لا تتكلم مع أحد لا يريد سماعك .. ولا تشتق لأحد تعمَّد نسيانك .. ولا تبك على أحد باع عشرتك ..
قلبك خلق ليسعد .. ووجهك خلق ليبتسم .. وحياتك ملك لك وحدك "
አንተን መዳመጥ ከማይፈልግ ሰው ጋ አትናገር የአልጀዚራ ጋዜጠኛ አይደለህማ! አንተን ሆን ብሎ መርሳትን ለሚሻ አካል አትናፍቅ ቅርርቦሽ በልመና አይሆንም።
አንተን ማስደሰት በማይፈልግ ሰው ጎን አታልቅስ! ያኔ እሱ ይደሰታል!
ልብህም ቢሆን ለመደሰት ነው የተፈጠረው እወቅ ፊትህም ለፈገግታ ነው
ይህን ሁላ ችለህ ተጋፍጠህ እለፍ ህይወትህ የነግስና ዙፋንህ ነውና ።
منقول
t.me/https_Asselfya

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጧት ዚክር አይርሱ !
✍️
✍️
በግላቹህ ያለ ምንም ኡስታዝ አጋዥነት ሒፍዛቹህ ምን ያክል ጥራት እንዳለው ለማረጋገጥ በጣም አጋዥ አፕ ነው ከእኛጋ ሒፍዝ የጀመራቹህ የቁርአን ቤተሰቦች ሁሉ አውርዱት ይጠቅማቹሃል👌
Check out "Tarteel: Quran Memorization"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra
Check out "Tarteel: Quran Memorization"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﺎﺭﻙ ﻟﻲ ﻓﻴﻤﺎ ﺃﻋﻄﻴﺘﻨﻲ"
«አላህ ሆይ! በሰጠህኝ ነገር ላይ ባረካ አድርግልኝ»
«አላህ ሆይ! በሰጠህኝ ነገር ላይ ባረካ አድርግልኝ»
ሙእሚን የማይሰራውን አይናገርም ።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَ تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
▪️كَبُرَ مَقْتًا عِندَ ٱللَّهِ أَن تَقُولُوا۟ مَا لَا تَفْعَلُونَ
የማትሠሩትን ነገር እንሰራለን ማለታችሁ አላህ ዘንድ ቁጣው የተለቀ (የገዘፈ )ነው።
=

تلاوة هادئة تريح القلب والعقل - القارئ بلال دربالي - صوت جميل جداً…
مجموعات تلاوات خاشعة
ያማረ አፅናኝ ‼️
ለአንድ ሰው ማነው ሚያፅናናህ ተብሎ ተጠየቀ
በእጁ ኪታቡን(ቁርአንን) ነክቶ
ይች ናት ምታፅናናኝ አለ
ከሰዎችስ ማን ነው ሚያፅናናህ
ቁርአኑ (ኪታቡ) ውስጥ ያሉ ሰዎች
በማለት መለሱ።
[ تقييد العلم للخطيب : ( ص١٢٥ ) ]
t.me/https_Asselfya
ለአንድ ሰው ማነው ሚያፅናናህ ተብሎ ተጠየቀ
በእጁ ኪታቡን(ቁርአንን) ነክቶ
ይች ናት ምታፅናናኝ አለ
ከሰዎችስ ማን ነው ሚያፅናናህ
ቁርአኑ (ኪታቡ) ውስጥ ያሉ ሰዎች
በማለት መለሱ።
[ تقييد العلم للخطيب : ( ص١٢٥ ) ]
t.me/https_Asselfya
↷በአላህ ላይ መመካት↶
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝በአላህ ላይ ተመካ‼️❞
➖➖➖➖➖➖➖
« ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል»
⇘ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል!!
↷ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል !!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11245
➖➖➖➖➖➖➖
«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል!!»
«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን!!»« ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል»
⇘ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል!!
↷ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል !!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11245
የምንሳቀቅበት ጊዜ አልቋል።
በኑረዲን አል አረቢ
አዲስ ሙሀዶራ በገጠር
~~
➤ከገጠር አህባሾች ፊት የተደረገ....ነው።
➊የምንሳቀቅበት ጊዜ አብቅቷል።
➋የተገዛ እምነት የለንም ቢኖር እናንተ ትቀድሙን ነበር!!
➌ሽርክን ማውገዝና ተውሒድን መስበክ የነብያቶች ጥሪ ስለሆነ አናፍርበትም።
➍እናንተ እነማን እንደሆናችሁ አሏህ ነግሮናል።
➎የያዝነው እምነት ልንሞትለን የተዘጋጀንበት ነው እወቁት።
➏ህይወታችን እስካለ ከደዕዋ የሚያቆመን የለም።
➤ብዙ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ፕሮግራም....በገጠር
((ቁጥር =➏➋))
➤በኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 11-شرح السنة للبربهاري
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልቤ ሆድ አታሰፋ
.
.
🎤በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
.
.
🎤በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ