💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ኪታብ እንደተሽከመ አህያ ቢጤ ከመሆን ተጠንቀቅ !!

▪️مَثَلُ ٱلَّذِينَ حُمِّلُوا۟ ٱلتَّوْرَىٰةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ ٱلْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًۢا ۚ بِئْسَ مَثَلُ ٱلْقَوْمِ ٱلَّذِينَ كَذَّبُوا۟ بِـَٔايَٰتِ ٱللَّهِ ۚ وَٱللَّهُ لَا يَهْدِى ٱلْقَوْمَ ٱلظَّٰلِمِينَ
አሏህ ያንተ ያለው የትም ቢሆን ይመጣል

አሏህ ላንተ ብሎ የወሰነው የትም አያመልጥህ ስለዝህ አትጨነቅ እሱ ካልወሰነልህ ደግሞ በጭራሽ አታገኘውም!
አንዳንድ ግዜ  በአፍህ አላምጠሀው የጣልከው ጉርሻን አታስታውስም ምነዋ አላህ አልወሰነልህም ስለዝህም ተፋሀው!

📍ላንተ የተባለውደግሞ ከአድማስ ወዲያ ማዶ እንኳን ቢሆን እያግረመረማ ከች ይላል

وكان أمر الله قدرا مقدورا 

🔎የአሏህ ትእዛዝ በቀደር ተለክቶ የተወሰነ የተፈረደ ነውና! ሱረቱል አህዛብ 38
አብኑ ሀምዛ

t.me/https_Asselfya/6358
Audio
ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁርአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!

t.me/https_Asselfya/6360
"عِيشُوا معَ القُرآن لتسعدُوا فَوَاللّٰـهِ مَا سكن ضِيـقٌ وَلَا هَـمٌّ فِي قَلْـبٍّ تَعَلَّقَ باللّٰـهِ وَعَاش مَع كِتابهِ ."
♦️ህይወትህ የንግስና ዙፋንህ ነው!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
‏" لا تتكلم مع أحد لا يريد سماعك .. ولا تشتق لأحد تعمَّد نسيانك .. ولا تبك على أحد باع عشرتك ..
‏قلبك خلق ليسعد .. ووجهك خلق ليبتسم .. وحياتك ملك لك وحدك "

  አንተን መዳመጥ ከማይፈልግ ሰው ጋ አትናገር የአልጀዚራ ጋዜጠኛ አይደለህማ! አንተን ሆን ብሎ መርሳትን ለሚሻ አካል አትናፍቅ  ቅርርቦሽ በልመና አይሆንም።
አንተን ማስደሰት በማይፈልግ ሰው ጎን አታልቅስ! ያኔ እሱ ይደሰታል!


ልብህም ቢሆን ለመደሰት ነው የተፈጠረው እወቅ ፊትህም ለፈገግታ ነው
ይህን ሁላ ችለህ ተጋፍጠህ እለፍ ህይወትህ የነግስና ዙፋንህ ነውና ።

منقول

t.me/https_Asselfya
በግላቹህ  ያለ ምንም ኡስታዝ አጋዥነት ሒፍዛቹህ ምን ያክል ጥራት እንዳለው ለማረጋገጥ በጣም አጋዥ አፕ ነው ከእኛጋ ሒፍዝ የጀመራቹህ የቁርአን ቤተሰቦች ሁሉ አውርዱት ይጠቅማቹሃል👌

Check out "Tarteel: Quran Memorization"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra
የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ።

የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ

📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)
ስለ ለይል ሶላት ምርጥ ግጥም!
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﺎﺭﻙ ﻟﻲ ﻓﻴﻤﺎ ﺃﻋﻄﻴﺘﻨﻲ"
«አላህ ሆይ! በሰጠህኝ ነገር ላይ ባረካ አድርግልኝ»
ሙእሚን የማይሰራውን አይናገርም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَ تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?

▪️كَبُرَ مَقْتًا عِندَ ٱللَّهِ أَن تَقُولُوا۟ مَا لَا تَفْعَلُونَ
የማትሠሩትን ነገር እንሰራለን ማለታችሁ አላህ ዘንድ ቁጣው የተለቀ (የገዘፈ )ነው።

=
تلاوة هادئة تريح القلب والعقل - القارئ بلال دربالي - صوت جميل جداً…
مجموعات تلاوات خاشعة
  ያማረ አፅናኝ ‼️

ለአንድ ሰው ማነው ሚያፅናናህ ተብሎ ተጠየቀ

በእጁ ኪታቡን(ቁርአንን) ነክቶ
ይች ናት ምታፅናናኝ አለ


ከሰዎችስ ማን ነው ሚያፅናናህ

ቁርአኑ (ኪታቡ) ውስጥ ያሉ ሰዎች
በማለት መለሱ።


[ تقييد العلم للخطيب : ( ص١٢٥ ) ]
t.me/https_Asselfya
↷በአላህ ላይ መመካት↶
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
በአላህ ላይ ተመካ‼️


«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል!!»

«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን!!»


« ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል»

ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል!!

ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11245
የምንሳቀቅበት ጊዜ አልቋል።
በኑረዲን አል አረቢ
አዲስ ሙሀዶራ በገጠር
~~

➤ከገጠር አህባሾች ፊት የተደረገ....ነው።

➊የምንሳቀቅበት ጊዜ አብቅቷል።
➋የተገዛ እምነት የለንም ቢኖር እናንተ ትቀድሙን ነበር!!
➌ሽርክን ማውገዝና ተውሒድን መስበክ የነብያቶች ጥሪ ስለሆነ አናፍርበትም።
➍እናንተ እነማን እንደሆናችሁ አሏህ ነግሮናል።
➎የያዝነው እምነት ልንሞትለን የተዘጋጀንበት ነው እወቁት።
➏ህይወታችን እስካለ ከደዕዋ የሚያቆመን የለም።

➤ብዙ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ፕሮግራም....በገጠር

((ቁጥር =➏➋))

➤በኑረዲን አል አረቢ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ጀግናዬ
የፈለከውን ያክል ብትጠነቀቅ ከሰው ምላስ አታመልጥምና ይሉኝታን ትተህ አላማህ ላይ አተኩር !!

=