☑️ የአሹራን ቀን መጾም!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦
【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦
【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
1)ኢማን ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
13%
በልብ ማመን
0%
በምላስ መናገር
3%
በአካል መተግበር
2%
አላህን ስንታዘዝ የሚጨምር
0%
አላህን በማመፅ የሚቀንስ
82%
ሁሉም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን ቡጢኛ እንዴት አያቹት? በተለይ ለሱብሂ መነሳት ለሚከብደው ፍቱን መድሀኒት አይመስላቹም? አሏሁል ሙስተዓን
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 08-شرح السنة للبربهاري
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 09-شرح السنة للبربهاري
✍አስሩ በጀነት የተበሰሩ ሰሓቦች!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
①ኛ አቡበክር አስ-ሲዲቅ
②ኛ ዑመር ኢብኑልኸጣብ
③ኛ ዑስማን ኢብኑዐፋን
④ኛ ዐሊይ ኢብኑ አቢጧሊብ
⑤ኛ ዙበይር ኢብኑልዐዋም
⑥ኛ ጠለሐተ ኢብኑ ዑበይዲላህ
⑦ኛ ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐውፍ
⑧ኛ ሰዕድ ኢብኑ አቢወቃስ
⑨ኛ አቡ ዑበይደተ ኢብኑልጀራሕ
①0ኛ ሰዒድ ኢብኑዘይድ ናቸው።
አላህ ከሁላቸውም መልካም ስራቸውን
ይውደድላቸው።
🎈ሀፍዟቸው ..
https://t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
①ኛ አቡበክር አስ-ሲዲቅ
②ኛ ዑመር ኢብኑልኸጣብ
③ኛ ዑስማን ኢብኑዐፋን
④ኛ ዐሊይ ኢብኑ አቢጧሊብ
⑤ኛ ዙበይር ኢብኑልዐዋም
⑥ኛ ጠለሐተ ኢብኑ ዑበይዲላህ
⑦ኛ ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐውፍ
⑧ኛ ሰዕድ ኢብኑ አቢወቃስ
⑨ኛ አቡ ዑበይደተ ኢብኑልጀራሕ
①0ኛ ሰዒድ ኢብኑዘይድ ናቸው።
አላህ ከሁላቸውም መልካም ስራቸውን
ይውደድላቸው።
🎈ሀፍዟቸው ..
https://t.me/https_Asselfya
👍1
➰يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
https://t.me/https_Asselfya
📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
https://t.me/https_Asselfya
ዐቅላችንን እንዳንሰረቅ አደራ
~
አልሐሰን ብኑ ሰህል እንዲህ ይላሉ፦
"ውሸታም ሰው ሌባ ነው። ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል። ውሸታም ደግሞ ዐቅልህን ይሰርቃል። ስለ ሌሎች ዋሽቶ ያወራህን በራስህም ላይ አትመነው። ሌሎችን አንተ ዘንድ የሚያማንም እንዲሁ ሌሎች ዘንድ አንተን ሊያማህ ስለሚችል አትመነው።"
[ዘህሩል ኣዳብ፡ 1/386]
#ከደጋጎቹ_ቀዬ
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
አልሐሰን ብኑ ሰህል እንዲህ ይላሉ፦
"ውሸታም ሰው ሌባ ነው። ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል። ውሸታም ደግሞ ዐቅልህን ይሰርቃል። ስለ ሌሎች ዋሽቶ ያወራህን በራስህም ላይ አትመነው። ሌሎችን አንተ ዘንድ የሚያማንም እንዲሁ ሌሎች ዘንድ አንተን ሊያማህ ስለሚችል አትመነው።"
[ዘህሩል ኣዳብ፡ 1/386]
#ከደጋጎቹ_ቀዬ
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
☑️ ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።
📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)
t.me/https_Asselfya
ውስጥህን (ቀልብህን) አስተካክል አላህ ውጭህ ያስተካክለዋል። አደራህ ንግግር አታብዛ። ንግግር መቀነስ ቀልብ እንዲረጥብ ያደርጋል።📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)
t.me/https_Asselfya
ሶሻል ሚድያ ትልቅ ባህር ነው፤ ብዙዎች ገብተው ዉስጡ ሰምጠው ቀርተዋል። አጠቃቀምህ አደብ ይኑረው! ካልሆነ አንተም ትሰምጣለህና!»
إذا ما كُنتَ ذا قَلبٍ قَنوعٍ فَأَنتَ وَمالِكُ الدُنيا سَواءُ
አንተ የተብቃቂ ልብ ባለቤት ከሆንክ አንተና ዱንያ የተቸረው ሰው እኩል ናችሁ።
አንተ የተብቃቂ ልብ ባለቤት ከሆንክ አንተና ዱንያ የተቸረው ሰው እኩል ናችሁ።
የህይወት ትልቁ መከራ ሞት ሳይሆን በሕየወት እያለህ አላህን የመፍራት ስሜት ከውስጥህ ሲሞት ነው።
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
☑️ ደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ገሳጭ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ሙሐደራ
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!
🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/https_Asselfya/6322
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!
🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/https_Asselfya/6322
ትልቁ ነገር እራስህን ማረም፣እራስህን ማስተካከል፣እራስህን መገምገም፣ያለህበትን ማወቅ፣ካለህበት ደረጃ ከፍ ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው። እስቲ እንበርታ !
@AbuHafsaYimam
@AbuHafsaYimam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፏ በሉ
የጧት ዚክር እንዳረሱ
=
የጧት ዚክር እንዳረሱ
=
✍ ኢልም የመማራችን ዋና ግቡና አላማው ምንድ ነው⁉️
Anonymous Quiz
3%
(ሀ) ከራስህና ከኡማው ጅህላን ለማላቀቅ
9%
(ለ) በትክክለኛው መንገድ አላህን ለመገዛት
2%
(ሐ) ኢባዳ ስለሆነ አጅርና የአላህ ውዴታ ለማግኘት
2%
(መ) በእውቀት ላይ ሆነን ሰዎችን ወደ
85%
ሠ))ሁሉም
🔻 አንድ ሙስሊም እህታችንን በሂጃብ ላይ እንድትፀና ሊያደርጎት የሚችሉ ነገሮችን የሆነው የቱ ነው
Anonymous Quiz
5%
ሀ》ሂጃብን በመተው መራቆትና መገላለጥ ያለውን አስከፊነት አስነዋሪነት መረዳቷ
4%
ለ》ለማይፈቀድላት አካል መገላለጧና መክፈቷ አሏህ ዘንድ ያለውን ወንጀል ማወቋ
1%
ሐ》እራሷንም ሆነ ሌሎችን መፈተን አህላቅ የለሽነትና አስቀያሚነት መሆኑን መረዳቷ
90%
መ》ሁሉም