💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
👉ትንሽ ካነበብኩት ላካፍላችሁ ወደድኩ!

↪️ምላስን በመጠበቅ የሚገኙ ፋይዳዎች↩️

🔹አላህ በተከበረው ቁረአን እንድህ ይላል
وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعْمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحْصُوهَآ ۗ
የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡{{አንነሕል ፣18}}
وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍۢ فَمِنَ ٱللَّهِ ۖ
""ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው፡፡{{አን ነሕል፣ 53}}

↪️አላህ በኛላይ የዋለልንን ጸጋ ቆጥረን አንዘልቀውም

↪️አላህ ለሰው ልጅ ሁለት ታላላቅ ጸጋዎች እንደሰጠ በተከበረው ቁረአን ግልጽ አደረገ።

أَلَمْ نَجْعَل لَّهُۥ عَيْنَيْنِ : وَلِسَانًۭا وَشَفَتَيْنِ
''"ከእርሱ ሁለት አይኖችንአላደረግንለትምን ?ምላስንም ሁለት ከንፈሮችንም አላደረግንለትምን?){{አል በለድ ፣8-9}}

↪️አዎ❗️ እነዚህ ሁለት ታላላቅ ጸጋዎች አላህ ለሰው ልጅ ለግሷል።

↪️የሁለቱ ዓይኖች ጸጋ ለመመልከት ፣የምላስ ፀጋ ደግም በሁለት ከንፈሮች እገዛ ንግግር ለመናገር፣

↪️ ልክ ለዓይናችን መከላከያ ሽፋፎች እንዳሉት ሁሉ፣ ለአፍ መሸፈኛ ደግሞ ሁለት ከንፈሮችን ንግግርን ለመናገር አድርጓል።

🔻ምን ታላቅ ጸጋና ስጦታ አደረገው!

↪️እርሱን የምናመሰግንበትና እርሱ ለሚወደው ተግባር የምንጠቀምበት እንዲያደርገን አላህን እንማጸናለን።

🔹ምላስንና ሁለቱን አይኖች አላህን ለመታዘዝ እንጅ ለሌላ አላማ አለመጠቀም።
🔹ምላሳችን አላህን ከሚያስቆጣ ነገር መጠበቅ።የአላህን ጸጋ ከማመስገን ይቆጠራል።
🔹ምላሱንና አይኑን በመጠበቅ አላህ ያከበረው ሰው በታላቅ ጥቅሞች ፣አጠቃላይ በሆኑ መልካሞች ፣ተቆጥሮ በማያልቅ የዱኒያና የአኼራ ፍሬዎች እድለኛ ይሆናል።

💦ምላስን በመጠበቅ የሚገኙ የተወሰኑ ጥቅሞች

1⃣}}ምላስን መጠበቅ ወንጀል ለማሰረዝና ስራ ለማስተካከል ስበብ ይሆናል ።

↪️አላህ በተከበረው ቁረአን እንድህ
ይላል

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَقُولُوا۟ قَوْلًۭا سَدِيدًۭا.
يُصْلِحْ لَكُمْ أَعْمَٰلَكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَمَن يُطِعِ
ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ فَقَدْ فَازَ فَوْزًا عَظِيمًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ፡፡ሥራዎቻችሁን ለእናንተ ያበጅላችኋልና፡፡ ኀጢአቶቻችሁንም ለእናንተ ይምርላችኋል፡፡ አላህንና መልክተኛውን የሚታዘዝም ሰው በእርግጥ ታላቅን እድል አገኘ፡፡{{አህዛብ፣70-71}}

2⃣}}}ምላስን መጠበቅ ጀነት ለመግባት ዋስናነው።



🔺በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሹሩጡ ሶላት #1
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ፦
~~~
* ኪታቡ፦ የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ "ሹሩጡ ሶላት"
* ክፍል፦ አንድ
* በመርከዘ ተውሒድ ለሚማሩ ተማሪዎች እየተሰጠ ያለ
* ሰዓት፦ ዘወትር ቅዳሜ ከመግሪብ በኋላ
* የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል፦
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/IbnuMunewor/2098
↪️↪️↪️↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ናፍቆኛል

አንቺ ውዷ እህቴ ሰው ሀገር ያለሽው፣

የባእድ ሀገራት ነዋሪ የሆንሽው፣

ትዳርሽን ትተሽ ስራ ላይ ያለሽው፣

ባልሽን ልጅሽን የትም የበተንሽው፣

ወላጆችሽ ናፍቀው አንቺ የሌለሽው፣

አይናፍቁሽሞይ ሆነሽ ከወዳኛው።

እኔስ በጣም በጣም በጣምም ናፍቆኛል፣

ሀገር ተመልሰሽ ባይሽ ደስ ይለኛል፣

ወላጆች ቢደሱ ናፍቆታቸው ወጥቶ፣

ትዳር የሌላችሁ ሷሊህ ባል ተገኝቶ፣

ትዳርም ያላችሁ ትዳራችሁ ሰምሮ፣

ባየው ደስ ይለኛል ሁሉ ነገር ሞልቶ።

እህቴ በውጭ ሀገራት ስራ ከመፈለግ
መጥተሽ ከቤትሽ ውስጥ
ልጅ መውለድ ማሳደግ፣

ይልመድብሽ እህት ተውበሽ በተውሂድ፣

ወድህ ይመርብሽ በቤትሽ ማእረግ።

እስከዛው ነይቺ በዱኣሽ ላይ ፅኒ፣

ትዳርሽ ይናፍቅሽ ዱኒያዋን ቀንሺ።

ከሰው ቤት አንቱታ ይሻላል የራስቤት፣

ጎዶሎው ቢበዛም ስላላት ንግስትነት።

በሰው ከመታዘዝ እንቅልፍን ከማጣት፣

በሀሳብ ከመጓዝ ወዲህ ከመሰልቸት፣

የምትወጪበትን ከመቁጠር እለታት፣

ነይና ተደሺ ወላጅም ይደሰት።

ነይና ተደሺ ወላጅም ይደሰት።
💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ወደ ጠንቋይ (አውቃለሁ ባይ ጋር መሄድ በኢስላም እንዴት ይታያል ?

ይህ ተግባር በጣም ክልክል ነው !

አንድ ሰው የሩቅ እውቀት እናውቃለን በሚሉት ሰዎቺ ሳያምንባቸው እራሱን ለመጥቀም ብሎ የሄደ ሰው ቢሆን እንኳ ከባድ ወንጀልን ሰርቶል ፡፡

ነብዩ መሀመድ (ﷺ) አቡ ዳውድ በዘገቡት ሐዲስ " ወደ ጠንቋይ ወይም አውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደና የሆነ ነገር የጠየቀ ሰው የአርባ (40) ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም " ብለዋል

ወደነሱ ሂዶ የሚሉትን ያመነና የተቀበለ ሰው ደግሞ በነብዩ (ﷺ) ሃይማኖት የካደ ነው ፡፡

ነብዩ ሙሀመድ (ﷺ) አቡ ዳውድ በዘገቡት ሐዲስ "ወደ ጠንቋይ ወይም አውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደና የሚለውን ያመነ በሙሀመድ ላይ በተወረደው ቁርአን ክዷል " ብለዋል

===========================
🖍 አብዱል ከሪም አል ሀናኒ
===========================
https://t.me/https_Asselfya
ክረምት
Sadat
👆🏻👂 *ክረምት*

*እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ ምክር*


_*በውዱ ወንድማችን ሳዳት ከማል አቡ መርየም አቡ ነህ ➳ሐፊዞሁሏሁ ወረዓሁ*_


*መካሪ አሏህ አያሳጣን*
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
→አዲስ የኪታብ ደርስ

📚ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

ዝግጅት ዶ/ር በድር ኢብኑ አሊይ ኢብኒ ጧሚይ አል-ኡተይቢይ "ሓፊዞሁሏህ"

➡️ ክፍል አንድ 1⃣

🔹የመጀመሪያዉ ምክርበአንቺና በአሏህ መካከል ያለዉን አስተካክይ አሏህ በአንቺና በሰዎች መካከል ያለዉን ያስተካክልልሻል☑️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2986
‏قال الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:

ሸህ ሙቅቢል ቢን ሀዲ አልዋድእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

📌♻️《"أحسن ما يستريح به العبد في هذا الزمان بعد الإيمان بالله، طلب العلم: والزوجة الصالحة"》

አንድ ሰው በዚህ ዘመን ላይ በአላህ ከማመን በኋላ እረፍትና ደስታ የሚያገኘው
🔺ኢልምን በመፈለግና
🔺በመልካም ሚስት ነው።

- الإمام الألمعي(٢٥٣)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#አራት_ነገር_የተሰጠው_ሰው_አራት_ነገሮችን_አያጣም

➀ ዱዓ ያደረገ ምላሹን አያጣም ።
ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺭَﺑُّﻜُﻢُ ﺍﺩْﻋُﻮﻧِﻲ ﺃَﺳْﺘَﺠِﺐْ ﻟَﻜُﻢْ ۚ ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥَ ﻋَﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩَﺗِﻲ ﺳَﻴَﺪْﺧُﻠُﻮﻥَ
ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﺩَﺍﺧِﺮِﻳﻦَ
ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት
ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ።
〖ሱረቱል ጋፊር 〗

⓶ ️አሏህን ይቅርታ የጠየቀ ምህረቱን አያጣም ።
ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻌْﻤَﻞْ ﺳُﻮﺀًﺍ ﺃَﻭْ ﻳَﻈْﻠِﻢْ ﻧَﻔْﺴَﻪُ ﺛُﻢَّ ﻳَﺴْﺘَﻐْﻔِﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﺠِﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻏَﻔُﻮﺭًﺍ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ
መጥፎም የሚሠራ ሰው ወይም ነፍሱን የሚበድል ከዚያም (ተጸጽቶ) አላህን
ምሕረት የሚለምን አላህን መሓሪ አዛኝ ኾኖ ያገኘዋል፡፡
〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗

⓷ በሰራው ኻጢዓት ተፀፅቶ ይቅርታ የጠየቀ ተቀባይነትን አያጣም ።
ﻭَﺍﻟﻠَّﺬَﺍﻥِ ﻳَﺄْﺗِﻴَﺎﻧِﻬَﺎ ﻣِﻨﻜُﻢْ ﻓَﺂﺫُﻭﻫُﻤَﺎ ۖ ﻓَﺈِﻥ ﺗَﺎﺑَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺤَﺎ ﻓَﺄَﻋْﺮِﺿُﻮﺍ ﻋَﻨْﻬُﻤَﺎ ۗ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺎﻥَ ﺗَﻮَّﺍﺑًﺎ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ
እነዚያንም ከእናንተ ውስጥ (ዝሙትን) የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው፡፡ ቢጸጸቱና
ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከእነርሱ ተገቱ (አታሰቃዩዋቸው)፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ
አዛኝ ነውና፡፡
〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗

⓸ አሏህን ከልብ ያመሰገነ የአሏህን ተጨማሪ ፀጋ አያጣም ።
ﻭَﺇِﺫْ ﺗَﺄَﺫَّﻥَ ﺭَﺑُّﻜُﻢْ ﻟَﺌِﻦ ﺷَﻜَﺮْﺗُﻢْ ﻷََﺯِﻳﺪَﻧَّﻜُﻢْ ۖ ﻭَﻟَﺌِﻦ ﻛَﻔَﺮْﺗُﻢْ ﺇِﻥَّ ﻋَﺬَﺍﺑِﻲ ﻟَﺸَﺪِﻳﺪٌ
ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም
(እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ
(አስታውሱ)፡፡
(ሱረቱል ኢብራሂም)
➪➪➪
https://t.me/https_Asselfya
{ ከአላህ ራህመት የተባረሩ 10 ሴቶች }

1~ ቅንድቧን የምትቀነድብ ሴት
2~ ሰውነቷን የምትነቅስ ሴት
3~ ለቁንጅና ብላ ጥርሷን የምትሞርድ ሴት
4~ ፀጉሯን ዊግ ወይም አርቴፍሻን የምትቀጥል ሴት
5~ ባሏ ለግንኝነት ፈልጓት መኝታ ቀይራ የተኛች ሴት እሰኪነጋ ድረስ መላይካዎች እየረገሟት ያነጋሉ
6~ በአለባበሷ ወንድን ለመምሠል የምታደርግ ወንዳወንድ ሴት
7~ በሀዘን ጊዜ አስለቃሽ ሀዘን የምታባብስ ሴት
8~ የቀበር ዘያራ የምታበዛ ሴት
9~ የሠውነት ቅርጿን የሚያሣይ ልብስ የምትለብስ የሂጃቧን መስፈርትአሟልታ የማትለብስ ሴት
10~ አላህ የሠጣትን የሠውነት ክፈል ለቁጅና ብላ የምትቀይር ከአላህ ራህመት የራቁ ናቸው ያረህማን አንተው ጠብቅልን እህቶቻችንን!!!

https://t.me/https_Asselfya
ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
→አዲስ የኪታብ ደርስ

→ የኪታቡ ስም↓

📚ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

ዝግጅት ዶ/ር በድር ኢብኑ አሊይ ኢብኒ ጧሚይ አል-ኡተይቢይ "ሓፊዞሁሏህ"

➡️ ክፍል ሁለት 2⃣

🔹የመጀመሪያዉ ምክርበአንቺና በአሏህ መካከል ያለዉን አስተካክይ አሏህ በአንቺና በሰዎች መካከል ያለዉን ያስተካክልልሻል☑️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2986
↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
እህቴ ሆይ!!!🌹

አዒሻ (አሏህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና) ልጅ እንዳሌላት(እንዳልወለደች) ታውቂያለሽን?ይህም ሆኖ ሳለ ግን አንድም የሱና ኪታቦች ውስጥ "አንቱ የአሏህ መልክተኛ ሆይ: አሏህ ዘር እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ" ብላ መጠየቁዋን የሚጠቁም ዘገባ አይገኝም።

ታውቂያለሽን? ነብዩ ሙሃመድ (ዓለይሂ_ሰላቱ_ወስሰላም) አዒሻ እድሜዋ 18 እያለ ነበር የሞቱት።
በጣም ይወዷት ነበር ፣ እርሷም በጣም ቅናት ነበራት(የፍቅር)።
እርሳቸው ከሞቱም ቡሃላ 47 አመታት ኖራለች።ግን እንደዛም ሆኖ ስለ ትዳር ተቆጭታ አታውቅም።

ግን እርሷ በዒልም እና በዒባዳ ተጠመደች ፤ ለታላላቅ ሰሃቦች አስተማሪም ሙፍቲም ነበረች ።
ህይወት ፥ መውለድ፣ማግባት፣ቤት፣ጣውንትነት፣ገነዘብ፣የወላጆች ሞት፣ልጆችን ማጣት ላይ የምትቆም አደለችም!!!

አሏህ አንድን ነገር አይወስድም፣በረሱ ቦታ የተሻለን ቢተካ እንጂ

ዱንያ ደግሞ የፈተና አገር ነች፣ለማንም ሙሉ ሆና አታውቅም

ልብሽን፥ በኢማን፣በመውደድ፣በአሏህ ላይ ግምት ሙይው።
ግዜሽን ደግሞ፥ እውቀትን በመፈለግ፣ራስሽነን እና ህብረተሰብሽን በሚጠቅም ነገር ሁሉ ሙይው።

ትእግስትን ስንቅሽ … ቁርዓንን ደግሞ ጓደኛሽ አድርጊ።

{{ቁርዓንን አንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም}}

ዑመር ኢብኑል ኸጣብ እንዲህ ይላል፥ "ለሶስት ነገሮች ብዬ እንጂ ዱንያ ላይ መቆየትን አልወድም ነበር ፥ ለፆም፣ለሊት ስግደት፣እና ልክ ከቴምር ጥሩዎቹ ፍሬዎች እንደሚመረጡ ሁሉ ጥሩ ንግግሮችን የሚመርጡ ሰዎችን ለመቀማመጥ"

ምናለ ህይወትን እነዛ የመጀመርያዎቹ ትውልዶች እንደተረዷት ብንረዳት፣ከቅርቢቱ እና የሩቂቱ ህይወት ጥሩ የተባለውን ሁሉ ባሸነፍን(ባገኘነው) ነበር!!!

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
በባሪያዎች ላይ ያሉ 10 ሐቆች በሚል ርእስ ሸመጦ መስጊድ የተደረገ ወሳኝ ሙሐደራ

۞ ﻭَﭐﻋْﺒُﺪُﻭﺍْ ﭐﻟﻠَّﻪَ
ﻭَﻟَﺎ ﺗُﺸْﺮِﻛُﻮﺍْ ﺑِﻪِۦ ﺷَﻴْـًٔﺎ ۖ ﻭَﺑِﭑﻟْﻮَٰﻟِﺪَﻳْﻦِ ﺇِﺣْﺴَٰﻨًﺎ ﻭَﺑِﺬِﻯ
ﭐﻟْﻘُﺮْﺑَﻰٰ ﻭَﭐﻟْﻴَﺘَٰﻤَﻰٰ ﻭَﭐﻟْﻤَﺴَٰﻜِﻴﻦِ ﻭَﭐﻟْﺠَﺎﺭِ ﺫِﻯ ﭐﻟْﻘُﺮْﺑَﻰٰﻭَﭐﻟْﺠَﺎﺭِ ﭐﻟْﺠُﻨُﺐِ ﻭَﭐﻟﺼَّﺎﺣِﺐِ ﺑِﭑﻟْﺠَﻨۢﺐِ ﻭَﭐﺑْﻦِ ﭐﻟﺴَّﺒِﻴﻞِﻭَﻣَﺎ ﻣَﻠَﻜَﺖْ ﺃَﻳْﻤَٰﻨُﻜُﻢْ ۗ ﺇِﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻟَﺎ ﻳُﺤِﺐُّ ﻣَﻦ ﻛَﺎﻥَ
ﻣُﺨْﺘَﺎﻟًﺎ ﻓَﺨُﻮﺭًﺍ

https://t.me/https_Asselfya
🛍ውዷ እህቴ በልጆችሽ ላይ ጠንቀቅ በይ

🛍ውዷ እልጅሽ ፊት በምታደርጊው እንቅስቃሴ ሁሉ ጠንቃቃ ሁኙ ውዷ

🌹ምክኛትም ልጆችሽ ያንቺ ተማሪወች ናቸውና
🛍ተማሪ ያስተማሪውን ፈለግ ነው ይዞ የሚጓዘው !!
እልጅሽ ፊት በንግግርሽም ፣ በአመጋገብ ስራአትሽም ፣ ባረማመድሽም ፣ ባቀማመጥሽም፣ ሰውጋር በስልክም ሆነ በአካልም ስታወሪ፣ በተለይ ከባለቤትሽ ጋር በማንኛውም ጉዳይ ላይ ስትነጋገሩ ጠ።ቀቅ በይ ውዷ!

🛍ልጅሽ ካካ ብለሽ እፊቷ የምትስኪ ከሆነ በደቂቃወች ውስጥ ትንካካልሻለች
ተተሳደብሽም .. ሁሉ ይዘውልሽ ይነሳሉ በደቂቃወች ውስጥ!
🛍በአምልኮትሽ ጠንካራ በሁሉ ነገርሽ ጥንቁቅ ከሆንሽ ልጆችሽም አንችው ናቸው
ለባለቤትሽ ክብር ካለሽ እነሱም ክብር ይሰጡታል!
🛍 ስትወጅው ካዩ ይዱታል እርስ በርሳቸውም ይዋደዳሉ ይከባበራሉ እህትና ወንድሞቹ ልጆችሽ

🛍አላህን በተገቢው መልኩ ስታመልኪ ካዩ እነሱም እንደዛው የሶላት ውቅት ሲደርስ መስገጃ ሲጎትቱ ታያለሽ!

🛍በሂጃብሽ ጠንቃቃ ከሆንሽ
ያቺ ሚጥጥየዋ ቅመሟ ልጂሽ
ለሂጃብ ያላት ውደታ አብሯት ያድጋል!

🛍ከሀጂ ነብይ ጋር ያለሽ ድካ ምጥን ከሆነ እሷም አይናፋርና ጥንቁቅ ትሆናለች!

🛍ባነጋገርሽ ቁጥብ ከሆንሽ እሷም ድምፆዋ ልዝብ ያለች ውብ ትሆናለች

🛍በስልክ ስታወሪ የምትሳደቢ የምታሚ መጥፎ ቃላቶችን የምትናገሪ ከሆነ
ስልኩን ዘግተሽ ዘወር ስትይ ብድግ ታረግና ጆሮዋላይ አርጋ ያንቺኑ ንግግር ትደግምልሻለች !!

🌹🛍እናማ ውዷ እናት ሆን በተማሪወችሽ ላይ አደራሽን ጥንቁቅ ጀግና ና ብልህ ሩህሩህ ሁኚ!!

https://t.me/joinchat/Yyqkar-24Qk3ZGVk
https://t.me/joinchat/Yyqkar-24Qk3ZGVk
↫الرِّجَالُ قَوَّامُـونَ عَلَى النِّـسَاءِ:«الرجولة ليسـتْ بالقساوة أو الضَرب والشـدّة والغَلاظـة- الغِلظَةُ-الآية لا توحي بـذلك» ْ.
↫القوامـة :« بالنفقة والمحبّة والعَطاء والحلـْم وحُسن المُعاملة ، فرفقاً بها أنتَ لست بــ معركـة ولست بحـربْ هي مرحلة كُن طيّب

➞°✮ወንዶች ➷በሴቶች ላይ ➷ቋሚዎች አሳዳሪዎች ➷ናቸው ወንድነት ➷በጭካኔ ወይም ➷በመደብደብ በመጥፎ ➷አያየዝ በመያዝ ➷በማሰቃየት አይደለም ➷የቁርአኑ አያ ይህን ➷አይደለም እሚያመላክተው~°✮

➞°✮ቋሚዎች ➷በመልካም ባህሪ ➷በውዴታ በመስጠት ➷በመቻቻል እና በመልካም ➷አያያዝ ስለዚህ ➷መልካም ሁን በጥሩ ➷አኗኗር ያዛት አንተ ➷በጦርነት ውስጥ ➷ወይም በትግል ላይ ➷አይደለህም እና መልካም ➷ጥሩ ሁን~°✮

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya