💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀግና በዞረበት ሁሉ ዉጤታማ ነዉ

አደራ ያለችሎታቹ እሠራለሁ ብላቹ እዳትሠበሩ ህእ !
ለናተዉ ብየነዉ ታዳ እዳትናደዱ
🌸የጧት ዚክር እንዳረሱ🌸

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ።

🍃
የጡት ማጥባት 12 ጥቅሞች
የጡት ወተት ለህፃናት ከምግብነት ባለፈ የሚሰጠው ጥቅምና አንዲት እናት በማጥባቷ ብቻ የምታገኛቸውን ጥቅሞች እናያለን።
ጡት ማጥባት ለልጅሽ

1. ከብዙ ኢንፌክሽኖች ይከላከላል። ለምሳሌ; የሳንባና የጆሮ ኢንፌክሽን፣ የማጅራት ገትር፣ የሆድ ቫይረስ
2. ከአለረጂክ ይከላከላል።
3. ብሩህ አዕምሮ እዲኖራቸው ያደርጋል
4. ከመጠን በላይ ውፍረትን በመከላከል አስተማማኝ እድገት እንዲኖራቸው ያደርጋል
5. በህፃናት ላይ የሚከሰትን ካንሰር መጠንን ይቀንሳል
6. ድንገተኛ የሆነ የጨቅላ ህፃናትን ሞት ይቀንሳል

ጡት ማጥባት ላንቺ

7. በእርግዝና ወቅት ያደገው ማህጸን ቶሎ ወደቦታው ስለሚመለስ የሚፈሰው የደም መጠን ይቀንሳል
8. ከልጅሽ ጋር የሚኖረው ፍቅር ይጨምራል
9. ከወሊድ በኃላ ቶሎ ክብደት ለመቀነስ ይረዳል
10. እድሜ ሲገፋ የሚፈጠረውን የስኳር በሽታ ይቀንሳል
11. ከጡት እና ከእንቁላል ማምረቻ ካንሰር ይከላከላል
12. ወጪ ቆጣቢ ነው።

(በዶ/ር ቤቴል ደረጀ- የማህጸን እና የጽንስ ስፔሺያሊስት)
ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነዉ።
ከተስገበገብክ ብዙዉ ትንሽ ነዉ።
ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነዉ።
ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነዉ
።
☑️ ትልቁ ፀጋ!!

ዱኒያ ላይ ትልቁ ኒእማ የአላህን ዉደታ ማግኘት ነዉ።
የሰዉልጅ የስኬት ጣሪያ ጀነትን መታደል ነዉ።
ጀነት ዉስጥ ትልቁ ፀጋ ደግም የአላህን ፊት በማየት መርካት ነዉ።

አላህ ይወፍቀን።
t.me/https_Asselfya
የኢልም ንያ በአራት ነገራቶች ላይ ይሽከረከራል።

①) መሀይምነትን ከራስ ማስወገድ
②) መሀይምነት ከፍጥረታቱ ማስወገድ
③) ባወቁት ነገር መስራት
④) ከመጥፋት መጠበቅና ህያው ማድረግ ናቸው።


📚 [البَيِّنَةُ للشَّيْخِ صَالِحُ العُصَيْمِيّ(ص٣)]

እውቀት ስትፈልግ አላማህና ፍላጎትህ እነዚህ አራት ነገሮች ይሁኑ።
በቁርኣን ለመዳን ለሚፈልጉ አድርሱልኝ ‼
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ 

ብዙዎች ጤና በመፈለግ በሃኪም ቤት[ሆስፒታል] ላይ ብቻ ትኩረታቸውን አድርገዋል ! ምናልባች ወደ ሩቃ ቤቶችም ከሄዱ በህክምናው ተስፋ ሲቆርጡ እስኪ ደግሞ ቁርአኑን እንሞክረው ብለው ወደ ሩቃ ቤቶች በትንሽዬ ተስፋ ጭላንጭል ብቅ ይላሉ።

👋 ውድ አንባቢያን እስኪ አንድ ታሪክ ላጫውታችሁ

ማንበብና መጻፍ የማይችሉ አንዲት በእድሜ የገፉ አሮጊት ምርመራ አደረጉ፣ ምርመራውም፤ በኩላሊታቸው ውስጥ ጠጠር እንዳለና እነዚህን ለማስወገድ ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልጋቸው ተነገራቸው።

⏺ እርሳቸውም፣ አንድ ብርጭቆ የዘምዘምን ውሃ ወስደው፣ ሱረቱ አል-ፋቲሓን እና አል-ሙዐውዘተይን ቀሩበትና ሩቃ ያደረጉበትን ውሃ ጠጡት። ጠጠሮቹም በአላህ ፈቃድ ብትንትን አሉ!

❓በቀጣዩ ቀን ወደ ሆስፒታል ሄዱና ምርመራ ተደረገላቸው፣ ዶክተሮቹ በመደናገጥ እና በመገረም፦ "ጠጠሮቹ የት ሄዱ?" ሲሉ ጠየቋቸው።

▶️ እርሳቸውም "በተራራ ላይ ቢወርድ ኖሮ አለትን  የሚሰባብረው ቁርኣን ትናንሽ ጠጠሮችን አይፈራርስምን?!" ብለው መለሱላቸው።

📚ይህን ታሪክ ኪታቡ ተውሒድን ሲያብራሩ ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር ጠቅሰውታል።


እናም የምላችሁ ነገር ቢኖር [ በቁርኣን ለመዳን ] ኢኽላስ እና እርግጠኝነት ይጠይቃል!  እሰቡበት ለማለት ያክል ነው ወዳጆቼ ።

✍ ኡስማን ሰዒድ [አቡ አመቲረህማን]
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
https://t.me/alruqyehsheriyeh
https://t.me/alruqyehsheriyeh
የትኛውም መከራ የሚመጣው ሊያጠነክረን ነው
ኢማናችንን ለማየት ነው በጌታቸው ብርቱ እምነት ያላቸው ብቻ ያልፉታል ለታገሰና ጌታውን ላመሰገን ከመከራና ከችግር በኋላ ደስታ አለላት
።
የልብ ዉበትአላህን መፍራት ነዉ።
የንግግር ዉበት  እዉነት መናገር ነዉ።
የምላስ ዉበት ዝምታና ዚክር ነዉ።

=
t.s
አላህን ለአንድ ነገር ብለህ ከማጣት ያንን ነገር ለአላህ ብለህ ማጣቱ በላጭ ነዉ።

=
ለዉዷ እህቴ ስጦታ 1
abdu shikur abu fewzan
ለዉዷ እህቴ ዉድ ስጦታ 1

   🎙በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

    በ አል-አቅሷ መድረሳ አሶሳ🛣

http://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
http://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
ሙስሊሟ እህቴ ሆይ !!

አስታዉሽ ሂጃብ መልበስ አላህን መታዘዝ ነዉ።

ታዳ አላህ የለገሰሽን ትዛዝ ትቀበያለሽ ወይ ?

የሱን ትእዛዝ ትታዘዣለሽ ወይ?
ለመታዘዝ ዝግጁ ናችሁ ??

የቤት ስራ ይሁንላችሁ .....
=
ያ ረቢ ያ ረህማን

🤲ጤና
🤲እውቀት
🤲እድሜ
🤲ሀብት

ስጠኝ ስጠን  ያረሂም

https://t.me/abu_muslimmmm
Al-Mu'minun
Salah Bukatir
➰ ጣፋጭ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
«ልብ ከምትደሰትባቸዉ áŠáŒˆáˆŽá‰˝ ውስጥ አንዱ
ቁርአንን በትኩረት ማዳመጥ ነዉ።»

ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ቁርአንን መቅራት ነዉ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የጡት ማጥባት 12 ጥቅሞች የጡት ወተት ለህፃናት ከምግብነት ባለፈ የሚሰጠው ጥቅምና አንዲት እናት በማጥባቷ ብቻ የምታገኛቸውን ጥቅሞች እናያለን። ጡት ማጥባት ለልጅሽ 1. ከብዙ ኢንፌክሽኖች ይከላከላል። ለምሳሌ; የሳንባና የጆሮ ኢንፌክሽን፣ የማጅራት ገትር፣ የሆድ ቫይረስ 2. ከአለረጂክ ይከላከላል። 3. ብሩህ አዕምሮ እዲኖራቸው ያደርጋል 4. ከመጠን በላይ ውፍረትን በመከላከል አስተማማኝ እድገት እንዲኖራቸው…
የልብ ድካም ምልክቶች ምን ምን ናቸው?

👉ቀላል በሆነ ስራ ወይም እንቅስቃሴ መድከም፣ ትንፋሽ ማጠር

👉ለሊት ከእንቅልፍ ሚቀሰቅስ ትንፋሽ ማጠር

👉የእግር ማበጥ

👉የቆየ ሳል

👉ክብደት መጨመር

👉ማታማታ ሽንት መብዛት

እነዚህ አንድ ላይ ካሉ ልብ ድካም ሊሆኑ ይችላሉ።

ለማማከር @dawudabuasiya ይፃፉላቸዉ
☑️ ሼኸ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ።

ምላስህን ጠብቅ መክኒያቱም   የምትናገረው ነገር ሁሉም መፅሃፍ ላይ ይፃፍል። ከዚያም የቂያም ቀን ይበተንላሃልና።

https://t.me/https_Asselfya
አንድ ሴት ከባሏ ከተፈታች ልጅህን ያዉልህ ብላ መሄድ ነዉ። ሀላፍትና የለባትም። ግን በርህራሄ እና ልጀን አጠባለሁ ብላ ካለች ልጆቻችሁን በማጥባታቸዉ ደመወዞቻቸዉን ስጧቸዉ። የአኺ ጌታህ ነዉ እያዘዘህ ያለዉ !!

فَإِنْ أَرْضَعْنَ لَكُمْ فَـَٔاتُوهُنَّ أُجُورَهُنَّ ۖ وَأْتَمِرُوا۟ بَيْنَكُم بِمَعْرُوفٍۢ ۖ
ያገራችን ወንድ እኔምናሻኝ ትሸከማታለች ወጣ ብየ እህዳለሁ ይላል ።ግደታህ ነዉ ።ሚስትህን ከፈታህ ልጅ የማሳደግ ሀላፍትና ባንተ ላይ ነዉ።እሷስ ምንም የለባትም እጅና እግሯን ብቻ ነዉ ይዛ የምቴደዉ ።በመልካም ብትመካከሩ እንጅ ።

👉 ለማንኛዉም ለጥቆማ ነዉ። ሱረቱል ጦላቅን ለሴቱም ለወንዱም በደንብ እንዲታስተነትኑት አደራ እላለሁኝ።

✍️