☑️ በቁርአን እንተዋወስ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
♦️አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡
📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
♦️ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡
📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
♦️የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡
📚ሱረቱል ተህሪም 10_12
=

👍1
➰ሼኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
ነጃ መውጣት (መዳን) የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ ሶስት ነገሮች ላይ አደራ፦
①) የአላህን ኪታብ "ቁርአን" አጥብቀህ ያዝ
②) ቅናቻውን "የመልእክተኛው መንገድ" ተከተል
③) ቢድአ "በዲን ላይ ጭማሬ" ተጠንቀቅ።
📚 شرح المنظومة الحائية (ص٥٦)
t.me/https_Asselfya
ነጃ መውጣት (መዳን) የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ ሶስት ነገሮች ላይ አደራ፦
①) የአላህን ኪታብ "ቁርአን" አጥብቀህ ያዝ
②) ቅናቻውን "የመልእክተኛው መንገድ" ተከተል
③) ቢድአ "በዲን ላይ ጭማሬ" ተጠንቀቅ።
📚 شرح المنظومة الحائية (ص٥٦)
t.me/https_Asselfya
👍1
تلاوة طيبة من سورة إبراهيم
<unknown>
﴿ رَبَّنَا اغفِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ ﴾ -
ጌታየ ሆይ ማረኝ!! ወላጆቸን አማኞችንም ለሂሳብ የምንቆምበትን ቀን ማረን።
=
ጌታየ ሆይ ማረኝ!! ወላጆቸን አማኞችንም ለሂሳብ የምንቆምበትን ቀን ማረን።
=
👍1
ምንም ያክል ዉድ የሆነ ምግብ ልትበላ ትችላለህ !
ግን እመነኝ ከእናትህ ምግብ የበለጠ የሚጣፍጥ የትም አታገኝም።
✍️
ግን እመነኝ ከእናትህ ምግብ የበለጠ የሚጣፍጥ የትም አታገኝም።
✍️
ድናቸዉን ለመማር ደፋ ቀና በሚሉ ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቸዉ።
«እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው»።
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል
📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)
t.me/https_Asselfya
በርቱ ጠንክሩ ማለቴ እንጠንክር!
«እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው»።
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል
📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)
t.me/https_Asselfya
በርቱ ጠንክሩ ማለቴ እንጠንክር!
👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 03-شرح السنة للبربهاري
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
04-شرح السنة للبربهاري
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 شرح السنة للبربهاري - ٠٢
✸| ክፍል 04
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👉የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/https_Asselfya/6108
📚 شرح السنة للبربهاري - ٠٢
✸| ክፍል 04
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👉የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/https_Asselfya/6108
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 04-شرح السنة للبربهاري
ጣፋጭ ኪታብ ነች ! በርቱ በደንብ ተከታተሉ ......ባረካሏሁፊኩም!
✍️
✍️
ما نصيحتكم لرجل يريد يتزوج الثانية ومقصده تطبيق السنة فقط ؟
للشيخ العلامة / عبدالعزيز البرعي حفظه الله
☑️ ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል !?
ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል
🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله
በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት
https://t.me/https_Asselfya
ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል
🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله
በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት
https://t.me/https_Asselfya
« ሙዕሚን»
☞የተግባር ሰው ነው፡፡
☞ በንግግሩም ቁጥብ ነው፡፡
☞ሲናገር እፍረት (ሀያእ) አለው፡፡
☞ከተናገረም የሚናገረው መልካምን ብቻ ነው፡፡
አሏህም (ሱብሃነሁ ወተዓላ )እንዲህ ይላል ፦
وَقُل لِّعِبَادِى يَقُولُوا۟ ٱلَّتِى هِىَ أَحْسَنُ ۚ
ለባሮቼም በላቸው፡- ያችን እርሷ መልካም የኾነችውን (ቃል)ይናገሩ፡፡
📚[አል-ኢስራእ ፣53

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞
➖〰➖〰➖〰➖〰
« ክፍል ⓸»
🍁ሪያእ(እዩልኝ) ማለት፦አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች አይተዉ እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ ግልፀ አድርጎ መስራት ማለት ነዉ።
🍁ሱምዓ(ስሙልኝ)ማለት፦
🍁ሪያዕ እና ሱሙዓ ከትነሹ ሺርክ አይነት የሚመደብ ሲሆን ከትልቁ ሽርክ አይነት ዉስጥም ሊካተት የሚችልበት አጋጣሚ አለ። እሱም፦
1◅እዩልኝ እና ስሙልኙ መሰረታዊ እምነት ላይ ሲሆን። በልቡ ዉስጥ የሌለን እምነት ህይወቱንና ንብረቱን ለመጠበቅ ሲል በግልፀ የሚናገር እና የሚተገብር ከሆነ።
2◅እዩልኝ እና ስሙልኙ ከስራዉ ከበለጠ።
3◅በሚሰራዉ ስራ በሚናገረዉ ንግግር ከአላህ ፊት ይልቅ የዱንያን ጥቅም የሚያስበልጥ እና የሚያስቀድም ከሆነ።
የንፍቅና ፍርድ/ብይን
➬➮➬➮➬➮➬➮➬
➮
➮ከዚህ ንፍቅዉ ሳይፀፀት ከሞተ ከገሃነብ አዝቅጥ ዉስጥ ዘዉታሪ ይሆናል።
➮በዱኒያ ላይ መልካም ስራ ቢሰራ ስራዉ ንፍቅናዉ ያጠፋበታል(ያብስበታል)። ሰረቶ እንዳልሰራ ይሆናል።
قال تعالى: { إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }
▸ አላህ እንድህ ይላል፦ሙናፍቃን በእርግጥ ከእሳት ከታችኛዉ አዘቅት ዉስጥ ናቸዉ። ለእነርሱም ረዳት አታገኝላቸዉም። ( አን_ኒሳእ:145)
قال تعالى:{ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ ወንድ እና ሴት ሙናፊቆች፤ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብን እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉነት።አላህም ረግሟቸዋል።እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ :68)
🍁ከእዚህች አያህ ዉስጥ ሙናፊቆች፦
1➛በገሃነም እሳት ዉስጧ ዘዉታሪዎች መሆናቸዉ።
2➛ለእነርሱ ገሃነም በቂያቸዉ እንደሆነች።
3➛አላህም እንደረገማቸዉ እና
4➛እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት እንዳላቸዉ ተጠቅሷል።
✍️አላህም አንድን ስራ የሚቀበለዉ በሁለት መስፈርቶች ነዉ።
1▻ለአላህ ብሎ ጥርት ተደርጎ የተሰራ ስራ ሲሆን፤
2▻
📔 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................
➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖〰➖〰➖〰➖〰
« ክፍል ⓸»
🍁ሪያእ(እዩልኝ) ማለት፦አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች አይተዉ እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ ግልፀ አድርጎ መስራት ማለት ነዉ።
🍁ሱምዓ(ስሙልኝ)ማለት፦
ደግሞ አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች ሰምተዉ እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ መናገር ማለት ነዉ።🍁ሪያዕ እና ሱሙዓ ከትነሹ ሺርክ አይነት የሚመደብ ሲሆን ከትልቁ ሽርክ አይነት ዉስጥም ሊካተት የሚችልበት አጋጣሚ አለ። እሱም፦
1◅እዩልኝ እና ስሙልኙ መሰረታዊ እምነት ላይ ሲሆን። በልቡ ዉስጥ የሌለን እምነት ህይወቱንና ንብረቱን ለመጠበቅ ሲል በግልፀ የሚናገር እና የሚተገብር ከሆነ።
2◅እዩልኝ እና ስሙልኙ ከስራዉ ከበለጠ።
3◅በሚሰራዉ ስራ በሚናገረዉ ንግግር ከአላህ ፊት ይልቅ የዱንያን ጥቅም የሚያስበልጥ እና የሚያስቀድም ከሆነ።
የንፍቅና ፍርድ/ብይን
➬➮➬➮➬➮➬➮➬
➮
ንፍቅናዉ በዓቂዳ ላይ የተመሠረተ ከሆነ ትልቁ የንፍቅና አይነት ሲሆን እሱም ባለቤቱን ከእስልምና ሃይማኖት የሚያስወጣ ግልፀ ክህደት ነዉ።➮ከዚህ ንፍቅዉ ሳይፀፀት ከሞተ ከገሃነብ አዝቅጥ ዉስጥ ዘዉታሪ ይሆናል።
➮በዱኒያ ላይ መልካም ስራ ቢሰራ ስራዉ ንፍቅናዉ ያጠፋበታል(ያብስበታል)። ሰረቶ እንዳልሰራ ይሆናል።
قال تعالى: { إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }
▸ አላህ እንድህ ይላል፦ሙናፍቃን በእርግጥ ከእሳት ከታችኛዉ አዘቅት ዉስጥ ናቸዉ። ለእነርሱም ረዳት አታገኝላቸዉም። ( አን_ኒሳእ:145)
قال تعالى:{ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ ወንድ እና ሴት ሙናፊቆች፤ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብን እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉነት።አላህም ረግሟቸዋል።እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ :68)
🍁ከእዚህች አያህ ዉስጥ ሙናፊቆች፦
1➛በገሃነም እሳት ዉስጧ ዘዉታሪዎች መሆናቸዉ።
2➛ለእነርሱ ገሃነም በቂያቸዉ እንደሆነች።
3➛አላህም እንደረገማቸዉ እና
4➛እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት እንዳላቸዉ ተጠቅሷል።
✍️አላህም አንድን ስራ የሚቀበለዉ በሁለት መስፈርቶች ነዉ።
1▻ለአላህ ብሎ ጥርት ተደርጎ የተሰራ ስራ ሲሆን፤
2▻
የመልእክተኛዉን ፈለግ መከተል (የእሳቸዉን ትእዛዝ መሰረት በማድረን)የተሰራ ሲሆን ነዉ። ከእዚህ ዉጭ ያለን ስራ አላህ አይቀበልም።📔 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................
➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመፋቂያ ጥቅሞች..
✍️
✍️
▪️قال ابن القيم رحمه الله تعالى
➷"القلب كلما اشتدت به الغفلة؛اشتدت به القسوة،فإذا ذكر الله ذابت تلك القسوة،كما يذوب الرصاص بالنار"…
…
☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➡️አንድ ሰው አላህን ከማውሳት (ከዚክር) በራቀ ቁጥር የቀልብ ድርቀት እየጨመረ እና ቀልቡ እየደረቀ ይሄዳል።
♦️ነገር ግን አላህን በሚያወሳ (በሚዘክር) ጊዜ ሊድ የተባለው ማእድን በእሳት እንደሚቀልጠው ያቺ የቀልብ ድርቀት እንደዛ ቀልጣ ትጠፋለች።
📚[الوابل الصيب (١٤٦)]
t.me/https_Asselfya
➷"القلب كلما اشتدت به الغفلة؛اشتدت به القسوة،فإذا ذكر الله ذابت تلك القسوة،كما يذوب الرصاص بالنار"…
…
☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➡️አንድ ሰው አላህን ከማውሳት (ከዚክር) በራቀ ቁጥር የቀልብ ድርቀት እየጨመረ እና ቀልቡ እየደረቀ ይሄዳል።
♦️ነገር ግን አላህን በሚያወሳ (በሚዘክር) ጊዜ ሊድ የተባለው ማእድን በእሳት እንደሚቀልጠው ያቺ የቀልብ ድርቀት እንደዛ ቀልጣ ትጠፋለች።
📚[الوابل الصيب (١٤٦)]
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 04-شرح السنة للبربهاري
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
05-شرح السنة للبربهاري
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 شرح السنة للبربهاري - ٥
✸| ክፍል 05
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👉የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/https_Asselfya/6108
📚 شرح السنة للبربهاري - ٥
✸| ክፍል 05
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👉የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/https_Asselfya/6108
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 05-شرح السنة للبربهاري
በደንብ ተከታተሉ
ባረካሏሁፊኩም
በርቱ
ባረካሏሁፊኩም
በርቱ