💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ከሀያእ መገለጫዎች ዉስጥ አንዱ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በምታናግርበት ግዜ በተቅለሰለሰ ድምጽ አለማናገር ነዉ።

يَٰنِسَآءَ ٱلنَّبِىِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍۢ مِّنَ ٱلنِّسَآءِ ۚ إِنِ ٱتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِٱلْقَوْلِ فَيَطْمَعَ ٱلَّذِى فِى قَلْبِهِۦ مَرَضٌۭ وَقُلْنَ قَوْلًۭا مَّعْرُوفًۭا
የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ
(ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡

t.me/https_Asselfya
✍️
«(التمييع) ليس مصطلحا علميا»

الشيخ عبدالمحسن بن عبدالله العباد -حفظه الله-
🍃
አላህ ሆይ!

ለሴት እህቶቻችን ሂጃባቸውን ከዚህች አለም ፈተናዎች መሸሸጊያ ከአኼራው የእሳት ቅጣትም
መሰተሪያ አድርግላቸው!!

✍️
ሀያእ ማለት ከግዜ ወደግዜ እየተመናመነ ከእህቶቻችን ላይ እየጠፋ ነዉ።ይህን ሀብት ይህን ትልቅ መለያ ባህሪያችንን አጥበቀን ልንይዘዉ ይገባል።

ሀያእ ያላት ሴት አላህ ከከለከላት ነገሮች አትዳፈርም፦አትዋሽም ፦እህቶቿን አታማም ከመሳሰሉት ነገር ሀያእ ይከለክላታል።

ሀያእ ያላት ሴት አጅነብይ ባሉበት ቦታ ላይ እንደፈለገች አቶንም ታፍራለች። አላህ የከለከላትን ነገር አትፈጽምም። አቅሟ በቻለዉ ትርቃለች።

ከአላህ ጋ ሀያእ አለኝ ከሰዎች ጋ ያለኝ ሀያእ ሁኔታ እሚለዉን ነገር ሁለየም እራሳችንን ልንፈትሸ ይገባል

t.me/https_Asselfya
🌸ልጅነት ናፈቀኝ🌸

ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን
ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን
ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ
በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ
ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ
እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ
ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ
አድሮ የሚናፍቅ ያደጉበት ቦታዉ
የልጆች ስብስብ ሣቅና ጨዋታዉ
ወጥተን የወረድነዉ ወንዝና ኮረፍታዉ
ሁሌም በዉስጤ አለ አይጠፋ ትዝታዉ
ሲያስቡት ዉብ ነበር በልብላይ ነግሶ
ዳግምላናገኘዉ አይመጣ መልሶ

Zነኝ ቢንት መሀመድ ትዝተኛዋ
ትክክለኛዉ አቂዳ!
«አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ »
❝ ትክክለኛዉ አቂዳ........!!❞

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

⇩⇩⟱⟱⇩⇩⟱⟱⇩⇩⟱⟱⇩⇩
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11105
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌸ልጅነት ናፈቀኝ🌸 ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ አድሮ…
ወደኋላ ዙሬ ትዝታን ስቃኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
አስታዉሽዉ ይለኛል ልቤ እየዋለለ
ያዉም ከከተማዉ እጅጉን የተሻለ
ገጠር ላይ ተወልዶ የትም እየዋለ
የልቤ ትዉስታ ገጠር ላይ ማደጌ
የልብስ ምርጫየ የለዉ አድስ አሮጌ
ለክረምቱ ጭቃ
ለግሬ ቡታ ደጌ
ይህ ነበር ልጅነት የኔ ወግ ማረጌ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሱ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ቢለይም ባህሉ እኔን መሠሎቸ አብረዉኝ ሲዉሉ የምንራገጠዉ
ማንይቅደም በማለት የምንሯሯጠዉ
ሲደክመን ከዛፍ ስር የምንቀመጠዉ
ተነሱ ተነሱ ደሞም ተባብለን ወደወንዝ ሂደን አፋፍ ላይ ቁጭ ብለን ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ በልቤ ተጽፏል ያጉድ ሁሉ ትዝታ

T ነኝ ያንችዉ ....
የእዉቀት ባለቤት ባል አግብተሽ ሌላ አጅ ነብይ ወንድ ጋር ሄደሽ ከመቅራት ካላሳረፈሽ በእኔ አይታ ባሉ. . ..........ደዩስ...... ነገር ነዉ። ኖ መንጫጫት¡¡

=
ጠንቀቅ በይ

እጁ እስኪያስገባሽ ድርስ ነዉና .....!!!!
~ሆን ብሎ የገፋን መልሶ አያገኘንም። ለሰው ማጎብደድ የማናውቅ ኩሩ የ አላህ ባሮች ነን!
«ይኸ ይሁን ምርጫሽ»
➭➭➭➭➭➭➭➭➭

መልካም ተናጋሪ አንደበቱ እሩቱ፣
ቁጭ ብሎ የቀራ በግዜ በወቅቱ፣
ኢልምን የተማረ በወጣትነቱ፣
ዝርክርክ ያልሆነ ለድን ለእምነቱ፣
አለሁ ብሎ እሚቆም ለተዉሂድ ለሱና፣
በዉቀት የሚናገር ቆራጥና ጀግና፣
ሊቢድዓ ሰወች የሆነ ገናና፣

ከዉሸት የራቀ ለእዉነት ያደረ፣
በተዉሂድ ጉዳይ ላይ ያልተደራደረ፣
የተውሂድ የሱና ጠባቂ የሚሆን
ካዘዙበት ሁሊም የሚሞሏ ቃሉን
ጠማማውን ሁሉ በሁጃ አንበርካኪ፣
በጣፋጭ አንዴበት እውነትን ሰባኪ፣
ከጠላቶች ሴራ ቃሉ ጋሻ ሁኖ፣
በዴሊል ሲናገር ሰው ሁሉ አምኖ፣

አንተን የሚዘምር በጧትም በማታ፣
ሰወች ካልበዙበት ጭር ካለ ቦታ፣
ሀጥያቱን አስቦ የሚያለቅሰውን፣
ባሪያ በመሆኑ እሚዴሰተውን፣
አሏህን በማዉሳት ነፍሱን ያጠረዉን፣
አይኑን ላክ አድርጎ ወዴ ግዙፍ ሰማይ፣
እባውን ዘርግፎ በሰውነቱ ላይ፣
እባክህ የሚልህን ጭቀቱን እንድ ታይ፣
በጠፊዋ አለምም የሚታገል ለምነቱ፣
ለተውሂድ ለሱና የሚሆን መሰዋቱ፣

ሸሂድ ሁኖ የሚሞት የሚሆን ምኞቱ፣
እዉነት ተናገሪ በተግባር በምነቱ፣
ከመረጥሽስ አይቀር እደዚክ አይነቱ፣


✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

𝐓𝐞~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
👍1
ብቻ አንተ ጎበዝ ሁን በሱና ላይ ትጋ
እየዋልክ  እያደርክ  ታወጣለህ ዋጋ


✍️
☑️ በቁርአን እንተዋወስ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
♦️አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡

📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ

♦️ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡

📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
♦️የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡


📚ሱረቱል ተህሪም 10_12
=
👍1