📍 إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ خُلِقَ هَلُوعًا
አጠቃላይ የሰዉ ልጅ ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡
📍إِذَا مَسَّهُ ٱلشَّرُّ جَزُوعًۭا
ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡
📍وَإِذَا مَسَّهُ ٱلْخَيْرُ مَنُوعًا
መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡
إِلَّا ٱلْمُصَلِّينَ
ሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡
📍ٱلَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَآئِمُونَ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡
📍وَٱلَّذِينَ فِىٓ أَمْوَٰلِهِمْ حَقٌّۭ مَّعْلُومٌۭ
እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡
📍لِّلسَّآئِلِ وَٱلْمَحْرُومِ
ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡
📍وَٱلَّذِينَ يُصَدِّقُونَ بِيَوْمِ ٱلدِّينِ
እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡
📍وٱلَّذِينَ هُم مِّنْ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشْفِقُونَ
እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡
📍إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمْ غَيْرُ مَأْمُونٍۢ
የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡
📚ሱረቱል መዓሪጅ 19_28
====================
https://t.me/https_Asselfya

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌿ምርጥና ጣፋጭ ግጥም
🔻ወጣትነት ከሄደ ምንም መመለሻ የለውም
🔻እርጅና ከመጣ ከሱ ማምለጫ የለም
🔻ወጣትነታችንን ለዲንና በዲን እንጠቀምበት።
📍ውድ ወንድምና እህቶቼ ኢልም ላይ አደራ አደራ አደራ!!!
https://t.me/https_Asselfya
🔻ወጣትነት ከሄደ ምንም መመለሻ የለውም
🔻እርጅና ከመጣ ከሱ ማምለጫ የለም
🔻ወጣትነታችንን ለዲንና በዲን እንጠቀምበት።
📍ውድ ወንድምና እህቶቼ ኢልም ላይ አደራ አደራ አደራ!!!
https://t.me/https_Asselfya
እርጋታን እየተላበስክ በሄድኩ ቁጥር
የጠራ አስተሳስብን እየተጎናጸፍክ ትሄዳለህ !!
✍️
የጠራ አስተሳስብን እየተጎናጸፍክ ትሄዳለህ !!
✍️
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==
https://t.me/https_Asselfya
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==
https://t.me/https_Asselfya
شرح السنة للبربهاري.pdf
12.3 MB
ሸይኻችን ሀፊዘሁላህ ለደርስ የሚጠቀሙበት እትም (ኑስኻ) ነው
01-شرح السنة للبربهاري
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 شرح السنة للبربهاري - ٠١
✸| ክፍል 01
📄المقدمة ،معنى الإسلام والسنة وأهمية لزم الجمعة
👉ዛሬ ሰኞ ዙልሒጃ-15-1444(ሰኔ 26-2015) በፉሪ አቡበከር መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ደርስ ነው
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👉ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
"نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة "
👉ዘወትር ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ ነው
👉የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማግኘት
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4773
📍ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 01-شرح السنة للبربهاري
ኢንሻአላህ አብረን እንሞጥነዉ በርቱ በደንብ ተከታተሉ ......ባረካሏሁፊኩም!
✍️
✍️
☑️ አቢ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለውኛል አለ።
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
https://t.me/https_Asselfya
ሀይልም ብልሀትም የለም። በአላህ ቢሆን እንጂ ።(لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
https://t.me/https_Asselfya
☑️ የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
اَللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوْتُ وَإِلَيْكَ المَصِيْرُ.
አላህ ሆይ!በአንተ ለዚህ ምሽት በቅተናል።በአንተ ለማለዳ እንበቃለን። በአንተ ህያዉ ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነዉ።
[ቲርሚዚ]
ዚክር የቀልብ ስንቅ ....
=

☑️"ዚክር የሚያበዛ ሰው እየሳቀ በደስታ ጀነት ይገባል።"
📚(الوابل الصيب 178)
✍️
📚(الوابل الصيب 178)
✍️
ሸጋ መልከመልካም ፍልቅልቅ ሚስት ያለው
ከሰው ሰርግ አይሄድም ከቤቱም ሰርግ አለዉ
ጨቅጫቃ ነዝናዛ ፈዛዛ ሚስት ያለው
ከሰው ለቅሶ አይሄድም ከቤቱ ለቅሶ ነው
ውዷ እህቴ ማንኛዋ ነሽ ራሳችንን እንፈትሽ
ለወንድሞችም እየገጠማቹ አ!?
https://t.me/https_Asselfya
ከሰው ሰርግ አይሄድም ከቤቱም ሰርግ አለዉ
ጨቅጫቃ ነዝናዛ ፈዛዛ ሚስት ያለው
ከሰው ለቅሶ አይሄድም ከቤቱ ለቅሶ ነው
ውዷ እህቴ ማንኛዋ ነሽ ራሳችንን እንፈትሽ
ለወንድሞችም እየገጠማቹ አ!?
https://t.me/https_Asselfya
ሳታገባት በፊት የምትጠቀማቸው የፍቅር ቃላቶች ካገባህ ቡኋላ አትንፈጋት ፣ጀርባህን አትስጣት ፣ ተንከባከባት ጊዜ ስጣት
ከአለም ፍጥረታት ላንተ ምን ያህል ቆንጆ እደሆነች ግለፅላት።
https://t.me/https_Asselfya
ከአለም ፍጥረታት ላንተ ምን ያህል ቆንጆ እደሆነች ግለፅላት።
https://t.me/https_Asselfya
የትዳር ሚስጥር ካልተጠበቀ በር እንደሌለው ቤት አደጋ ውስጥ
✍️
ይወድቃልና በተለይ የፍራሽ ሚስጥሮቻችሁን ጠብቁ!!✍️
መጨካከን፡
አንዱ ለአንዱ መተዛዘን ጠፋ፡አንዱ በአንዱ ላይ በደልን ተለማመደ።በደልን ሙያ አድርጎ እስከያዘው ድረስ ሳይቆረቁረው እየኖረ ነው።የሰው አማና መብላት፡የሰውን ሀቅ አላግባብ መዝረፍ።የአንድትን ልጅ ሂወት በትዳር ስም የትም መና ማስቀረት በሴት ልጅ ላይ በደል ማብዛት እንደተራ ነገር መቁጠር የተለመደ እየሆነ ነው።የአንደት የተበደልች አይን እንባ በከንቱ የምትቀር መስሎህ ከሆነ፡አላህም እንደ ልጅቱ፡በሽወዳ የሚታለፍ መስሎ አስበህ ከሆነ፡ሁሉም ከፊት ነው የሚመጣውና ጠብቅ!!።ሰውን መበደል እንደ ጀብድ፤እንደወንድነት ቆጥረኸው ከሆነ፡የምርም አንተ ወንድ ነህ ማለት ነው¡በአንተ ምክንያት አንድ የሱና ሰው ስሙ ቢጣፋ፡መንሀጁ ቅንጣት ያክል ቢነካ፡ልብ በል ይህቺን ወንጀልህን ይዘሀት ስትዞር ትከርምና ነገም አላህ ፊት በአንገትህ ተሸክመኻት ትመጣለህ።ነገ በህዝብ ፊት አንተ በደልኛ ሆይ…"! ተብለህ ስትጠራስ ምን ይበቃህ ይሆን?!
ታው በሰው ሂወት መጨከን ይብቃ‼
~በራስ ላይ ያለ ወንጀል፡በሌሎች ላይ እንደሚዛመት ግፍ አይደለም።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

የወንጀሎች ሁሉ መሰረቶች 3 ናቸው :
1⃣ኩራት እሱ ማለት ኢብሊስን
የሆነውን ያደረገ በሽታ ነው.
2⃣ልክ ያለፈ ጉጉት እሱ ደግሞ አደምን
ከጀነት ያስወጣ ነገር ነው .
3⃣ምቀኝነት እሱ ደግሞ አንደኛው
የአደም ልጅ ወንድሙን እንዲገል
ያደረገ በሽታ ነው.
ከነዚህ 3 ሸሮች የተጠበቀ ሰው
ከተንኮሎች ሁሉ ተርፏል .
📕: الفوائد - ابن قيم👉ምንጭ
وفقني الله وإياكم
@bin_Husseynfurii
1⃣ኩራት እሱ ማለት ኢብሊስን
የሆነውን ያደረገ በሽታ ነው.
2⃣ልክ ያለፈ ጉጉት እሱ ደግሞ አደምን
ከጀነት ያስወጣ ነገር ነው .
3⃣ምቀኝነት እሱ ደግሞ አንደኛው
የአደም ልጅ ወንድሙን እንዲገል
ያደረገ በሽታ ነው.
ከነዚህ 3 ሸሮች የተጠበቀ ሰው
ከተንኮሎች ሁሉ ተርፏል .
📕: الفوائد - ابن قيم👉ምንጭ
وفقني الله وإياكم
@bin_Husseynfurii
ቁርአንን ለሃፈዛችሁ‼️
〰️〰️〰️〰️
«ቁርአንን እንዳይጠፋብህ ተጠባብቀህ ካልያዝከው ትቶህ ይሄዳል (እንድትረሳው ይሆንበሃል)»፡፡
〰️〰️〰️〰️
«ቁርአንን እንዳይጠፋብህ ተጠባብቀህ ካልያዝከው ትቶህ ይሄዳል (እንድትረሳው ይሆንበሃል)»፡፡