💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ጠንካራ ሁኚ!!
የህይወት እንቅፋቶች ሴትነትሽን እንዳያስረሱሽ..ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አስተካክይ፣ አንብቢ፣ራስሽን ጠብቂ፣ #ልዩ_ሴት ሁኚ!!

t.me/https_Asselfya

✍️
            
እዉቀት(ዒልም) ለአላህ ብለው ሲማሩት አላህን አብዝቶ መፍራትን፣ የራስን ድክመት ማየትን፣ ለፍጡራን ማዘንና ካሉበት ችግር ለማውጣት መጣርን፣የመሳሰሉት ያስከትላል።

ለሌላ ዓላማ ሲማሩት ግን የልብ መድረቅን፣ እራስን ከፍ ሌሎችን ዝቅ ማድረግንና ኣኺራህ ላይ ከፍተኛ ቅጣትን ያስከትላል።

t.me/https_Asselfya
✍️
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው!!

ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው

ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞጥረት ነው

✍️
መልካም ለይል ...
አንዳንዴም የማንሰራቸው ስራዎች ላይ በተደጋጋሚ ሰዎችን በመምከር ከምንጎተጉት፡እራሳችንን ዘወር ብለን ብንመለከት ጥሩ ነው።አንድም ሚስት የሌለው ስለሁለተኛ ሚስት ሲያወራ ስትሰማ ከርሱ ይልቅ አንተ ታፍራለህ።ሌላኛው እንድ እንኳን ያለገባው፡ይነሳና ሁሌ ትዳር ትዳር እያለ ሰዎችን በምክር ይወዝወዛል፡ያ አኺ በሌለህበት ስራ ላይ ወሬ ስትደፍር አያሳፍርህም? አረ እንደው ሞራሉንስ ከየት አገኘኸው?! ከመድረክ ስትወርድ ትዳርህሳ እንዴት ነው? ብለው ቢጠይቁህ አትሸማቀቅም?!

=>መቼም የዞረበት አዙሮ መተርጎሙ አይቀርም፡እንዳሻህ አድርገው፡የምትያዝበት አንተው!!።

ከጠቀመህ ተመከርበት
t.me/AbuOubeida
አላህ ሆይ የተግባር ሰው አድርገን
☑️ አሏህን ከማውሣት ውጭ ብዙ ወሬ አታብዛ❗️


ከኢብኑ ዑመር ረደሏሁ አንሁ እንደተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል

አላህን ከማስታወስ ውጭ ያሉ ንግግሮችን አታብዙ ንግግርን ማብዛት ከልብ መድረቅ ነው!!
ከአላህ በጣም የራቀ ሰው ማለት የደረቀ ልብ ያለው ነው።

{ዒማሙ ቲርሚዚ የዘገቡት}


http://t.me/https_Asselfya
ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ጊዜ አጭር ነው።

#ኢብኑ_ተይምያ

✍️
Audio
🎙#نوادر_شنقيطية


"مراحل خلق الإنسان ومصيره النهائي "

🔊للإمام العلامة محمد الأمين بن محمد المختار  الشنقيطي رحمه  الله
﴿ ۞ إِنَّ ٱلۡإِنسَـٰنَ خُلِقَ هَلُوعًا

[المعارج : ١٩]

◾️#تلاوة
📍 إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ خُلِقَ هَلُوعًا
አጠቃላይ የሰዉ ልጅ ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡

📍إِذَا مَسَّهُ ٱلشَّرُّ جَزُوعًۭا
ክፉ ነገር ባገኘው ጊዜ ብስጪተኛ፡፡

📍وَإِذَا مَسَّهُ ٱلْخَيْرُ مَنُوعًا
መልካምም ነገር (ድሎት) ባገኘ ጊዜ ከልካይ (ኾኖ ተፈጠረ)፡፡
إِلَّا ٱلْمُصَلِّينَ
ሰጋጆቹ ብቻ ሲቀሩ፡፡

📍ٱلَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَآئِمُونَ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡

📍وَٱلَّذِينَ فِىٓ أَمْوَٰلِهِمْ حَقٌّۭ مَّعْلُومٌۭ
እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት፡፡
📍لِّلسَّآئِلِ وَٱلْمَحْرُومِ
ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)፡፡

📍وَٱلَّذِينَ يُصَدِّقُونَ بِيَوْمِ ٱلدِّينِ
እነዚያም በፍርዱ ቀን እውነት የሚሉት (የሚያረጋግጡት)፡፡

📍وٱلَّذِينَ هُم مِّنْ عَذَابِ رَبِّهِم مُّشْفِقُونَ
እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት፡፡

📍إِنَّ عَذَابَ رَبِّهِمْ غَيْرُ مَأْمُونٍۢ
የጌታቸው ቅጣት (መምጣቱ) የማያስተማምን ነውና፡፡

📚ሱረቱል መዓሪጅ 19_28
====================
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌿ምርጥና ጣፋጭ ግጥም

🔻ወጣትነት ከሄደ ምንም መመለሻ የለውም

🔻እርጅና ከመጣ ከሱ ማምለጫ የለም

🔻ወጣትነታችንን ለዲንና በዲን እንጠቀምበት።

📍ውድ ወንድምና እህቶቼ ኢልም ላይ አደራ አደራ አደራ!!!

https://t.me/https_Asselfya
እርጋታን እየተላበስክ በሄድኩ ቁጥር
የጠራ አስተሳስብን እየተጎናጸፍክ ትሄዳለህ !!

✍️
📝አስታዉስ ማስታወስ
(ለሙእሚናቶቺ ይጠቅማል)

ነገ ሀሙስ ከቻሉ ይፁሙ .....
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==
https://t.me/https_Asselfya
شرح السنة للبربهاري.pdf
12.3 MB
ሸይኻችን ሀፊዘሁላህ ለደርስ የሚጠቀሙበት እትም (ኑስኻ) ነው
01-شرح السنة للبربهاري
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 شرح السنة للبربهاري - ٠١
✸| ክፍል 01

📄المقدمة ،معنى الإسلام والسنة وأهمية لزم الجمعة

👉ዛሬ ሰኞ ዙልሒጃ-15-1444(ሰኔ 26-2015) በፉሪ አቡበከር መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ደርስ ነው

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

👉ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

"نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة "

👉ዘወትር ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ ነው

👉የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማግኘት
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4773

📍ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሉን ይቀላቀሉ

https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam