አሳዛኙ የእናታችን ፈተና ቁ፡2
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
➴"አሳዛኙ የእናታችን ፈተና!"
የታላቁ ነብያችን محمدﷺ ባለቤት
🌹የታላቁ ሰሀብይ አቡበክር ስዲቅ
رضي الله عنه ልጅ
➴#የታላቁ_ኡማ_እናት💎
📌عائشة
👉ቢንት አቡበክር رضي الله عنها
__
~#ክፍል (2⃣)
የታላቁ ነብያችን محمدﷺ ባለቤት
🌹የታላቁ ሰሀብይ አቡበክር ስዲቅ
رضي الله عنه ልጅ
➴#የታላቁ_ኡማ_እናት💎
📌عائشة
👉ቢንት አቡበክር رضي الله عنها
__
~#ክፍል (2⃣)
ኢስላማዊ ስርዓቶች መልካም ምግባሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ምላስን መጠበቅ
➖➖➖➖➖
مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌۭ
ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡{{ቃፍ 18}}
↪️ፍትሃዊነት
〰〰〰〰
إِنَّ ٱللَّهَ يَأْمُرُ بِٱلْعَدْلِ وَٱلْإِحْسَٰنِ وَإِيتَآئِ ذِى ٱلْقُرْبَىٰ
አላህ በማስተካከል፣ በማሳመርም፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል፡፡{{አል ነህል 99}}
إِنَّ ٱللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تُؤَدُّوا۟ ٱلْأَمَٰنَٰتِ إِلَىٰٓ أَهْلِهَا وَإِذَا حَكَمْتُم بَيْنَ ٱلنَّاسِ أَن تَحْكُمُوا۟ بِٱلْعَدْلِ ۚ
አላህ አደራዎችን ወደ ባለቤቶቻቸው እንድታደርሱ ያዛችኋል፡፡ በሰዎችም መካከል በፈረዳችሁ ጊዜ በትክክል እንድትፈርዱ (ያዛችኋል)፡፡
↪️አይን አፋርነት:-
➖➖➖➖➖
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምእንድህ ብለዋል. ማፈር መልካምን እንጅ አያመጣም በሌላም ሀድስ እንድህ ብለዋል ማፈር የእምነት አንጓ ነው።
↪️ቻይነት
〰〰
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለአሽጀዕ አብደል ቀይስ እንዲህ ብለውታል
✅አላህ የሚወዳቸው ባህሪዎች አሉት ።
👉ቻይነትና መረጋጋት

(ክፍል ሀለት) አኺራ እና ቂያማህ
በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ
📌 ተከታታይ ሙሐደራ!!!
#ክፍል_ሁለት
⏰ ደቂቃ፦36:33
መጠን: 4.2 MB
ርዕስ፦ አኺራ እና ቂያማ
🎙 በታላቁ #ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ
አል-ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)
ትምህርቱን ለመከታታል ይህን ቻናል
ይቀላቀሉ!
@aselefey
@aselefey
#ክፍል_ሁለት
⏰ ደቂቃ፦36:33
መጠን: 4.2 MB
ርዕስ፦ አኺራ እና ቂያማ
🎙 በታላቁ #ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ
አል-ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)
ትምህርቱን ለመከታታል ይህን ቻናል
ይቀላቀሉ!
@aselefey
@aselefey
#እህቴ__ሆይ!
ተግባርሽ ካላማረ + ከነበርሽበት እስካልተቆጠብሽ አው ርግፍ አድርገሽ እስካላቆምሽ ድረስ!
👉መሸፈንሽ (ኒቃብ መልበስሽ) ብቻ!
መቶበትሽን (ከመጥፎ ነገር መራቅሽን) አያመለክትም!
👉ለብሰው ያለበሱ እኔ የማላያቸው የሳት ማቀጣጠያ የሆኑ ሴቶች አሉ!
መባሉን አስታውሽ!
ምን መሰላችሁ?
#አላህ ካዘነላቸው ውጭ!
አንዳንድ እህቶች!
እንዲህ ይላሉ:-
👉አሁንማ ቶብቸ ተሸፍኜ (ኒቃብ) ለብሻለሁ!
ከወንዶች ጋ አላወራም + አልቀራረብ + አልፈትንም ይላሉ!
👉ላኪን! በአካልም ሆነ በስልክ ሲያወሩ ሲፈፅሙት/ሲተገብሩት ይታያል!
ሌላው
👉ሙዚቃ + ፊልም ተከፍቶ ያያሉ + ይሰማሉ
አብው ያንጎራጉራሉ!
👉ደግሞም ይላሉ ትውስታ ነው ያኔ ከመቶበቴ /ከመሸፈኔ በፊት ከነ ፉላን ጋ ስንት life ቀጭተንበታል መሰላችሁ ይላሉ!!
ወንጀል እንደ ዝና ይወራልን??
አላሁመስታዓን!!!
እህቴ!
👉ከቶበትሽ የቶበትን ሸርጡ አውቀሽ ቶብች!
ስትሰሪው/ስተገብሪው ከነበርሽበት መጥፎ ተግባር ተቆጠቢ!
👉አላህን ፈርተሽ ወንጀልሽን አስታውሰሽ አልቅሰሽ ዱዓ አድርጊ እንጂ!
☞ ስንት life ቀጭቸበታለሁ እያልሽ ወንጀልሽን እንደ ደህና ነገር ዝና መስሎሽ አታውሪ!!
👉ከላይ ጂስምሽን እንደ ሸፈንሽው ኒቃብ + ሂጃብ… … ልብሽንም + ንግግርሽንም በመልካም ነገር በቁርዓን + በሀድስ ከመጥፎ ነገር ሸፍኒው!
So… ……………… ገብቶሻል!
👉ተሸፍነሽ /ቶብቻለሁ ብለሽ!
በድብቅም ሆነ በግልፅ ፊልምን በማየት + ሙዚቃ በማዳመጥ + አጂ ነብይ ጋ በማውራት… ……… አላህን አትመጭ!!
ወላሁ ተዓላ አዕለም!!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔺ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው
🔺ለደረቀ ልብ ማረስረሻ
🔺ወደ ጀነት መዳረሻ
🔺የውስጥን ህመም መፈወሻ
🔺ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ
🔺ቁርኣን የሙእሚን ጋሻ።
{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}
🔺ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ #ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።
ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ (1/198)

ما معنى شهادة لا إله إلا الله؟.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️"ላ ኢላሃ ኢለሏህ" ማለት ትርጉሙ ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም ማለት ነው።
" አል ኢላህ الإله" የሚለው ቃል ትርጉሙ የሚገዝዙት፣ ወደሱ አምልኮትን የሚያደርሱለት፣ የሚያመልኩት ማለት ሲሆን ባጭሩ አምላክ ማለት ነው።
🔻በዚህም የምስክርነት ቃል ውስጥ ጣዖታትን፣ መቃብሮችን፣ ዛፎችን፣ ድንጋዮችን፣ ወይም ወሊይን ሆነ ስሜትን ባጠቃላይ የሰው ልጅ ተሳስቶ የሚያመልካቸውን ሁሉንም ተመላኪ ነገሮችን የሚያስወግድ፣ አምልኮ እንደማይገባቸው የሚፃረር መልእክት አለበት።
🔻"ኢለላሏህ إلا الله" የሚለው ቃል ደግሞ አምልኮት የተባለ ሁሉ ለብቸኛው አምላክ ለአላህ ብቻ የሚገባው መሆኑን ያፀናል።
➡️ስለሆነም አላህን በብቸኝነቱ ያለ ምንም አጋር የሚያመልከው ሰው ማንኛውንም የአላህ ትእዛዛት ለመፈፀምና ክልከላዎቹንም ለመራቅ ይገደዳል።
@aselefey @aselefey
@aselefey@aselefey

እኛማ! አላህ ይድረስልን!
ዘይድ አልያሚ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:–
"አንዲት የኢብኑ መስዑድ ንግግር ሃያ አመት ዝም አስብላኛለች። እሷም:
‘ንግግሩ ተግባሩ ጋር የማይገጥም የሆነ ሰው እራሱን ነው የሚወቅሰው’ የምትለዋ ነች።"
[ዑዩኑል አኽባር: 2/179]
✍ኢብኑ ሙነዋር
ዘይድ አልያሚ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:–
"አንዲት የኢብኑ መስዑድ ንግግር ሃያ አመት ዝም አስብላኛለች። እሷም:
‘ንግግሩ ተግባሩ ጋር የማይገጥም የሆነ ሰው እራሱን ነው የሚወቅሰው’ የምትለዋ ነች።"
[ዑዩኑል አኽባር: 2/179]
✍ኢብኑ ሙነዋር
💢ሰዎች ሀቅን እንዳይቀበሉ የሚያደርጉ ጉዳዮች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◾️قال العلامة الفوران - حفظه الله - :
♻️ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
【فما كل من عرف الحق يعمل به ، فقد يصرفه صارف إما الحسد ، وإما الكِبر ، وإما الطمع في الدنيا ، أو الطمع في الرياسة】
✅ ሀቅን ያወቀ ሁሉ ይሰራበታል ማለት አይደለም። ምክንያቱም ከሀቅ ዞር የሚያደርጉ ነገራቶች አሉ ለምሳሌ፦
🔹ምቀኝነት
🔹ወይም ኩራት
🔹አልያም ዱንያዊ ፍላጎት
🔹ወይም ስልጣን ፍለጋ አንድን ሰው ከእውነት (ከሀቅ) ዞር ሊያደርጉት ይችላሉ።
📚 شرح مسائل الجاهلية (70)

سورة الكهف كاملة بصوت الشيخ محمد صديق المنشاوي
محمّر ‖ M7
📌سورة الكهف كاملة بصوت الشيخ: محمد صديق المنشاوي
📌♻️ ሱረቱል ከህፍ ያማረ ቲላዋ
📌♻️ ሱረቱል ከህፍ ያማረ ቲላዋ
ስለ ቀብር [Sunnah_Media]
ሳዳት ከማል አቡ መርየም
📍ርእስ:- ስለ ቀብር
📫 በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ውስጥ
📌 ስለ ሞት
📌 ስለ ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች
🎙በወንድም ሳዳት ከማል
🗓 ፉሪ አቡበክር መስጂድ, እሁድ ረመዳን27(ግንቦት 1) የተሰጠ ትምህርት ነው!!
📫 በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ውስጥ
📌 ስለ ሞት
📌 ስለ ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች
🎙በወንድም ሳዳት ከማል
🗓 ፉሪ አቡበክር መስጂድ, እሁድ ረመዳን27(ግንቦት 1) የተሰጠ ትምህርት ነው!!
Audio
◾️ሶላት የማይሰግዱ ሰዎች ኒካህ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻አንዳንዴ የሚሰግድ መልሶ የሚተው ሰው ይከፍራልን?
🔻ባል እየሰገደ ሚስት የማትሰግድ ከሆነ መፍታት ይችላል?
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◾️የሸኽ ኢብኑ ባዝ ፈትዋ ለፈለገ
https://binbaz.org.sa/fatwas/9117/%D8
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻አንዳንዴ የሚሰግድ መልሶ የሚተው ሰው ይከፍራልን?
🔻ባል እየሰገደ ሚስት የማትሰግድ ከሆነ መፍታት ይችላል?
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◾️የሸኽ ኢብኑ ባዝ ፈትዋ ለፈለገ
https://binbaz.org.sa/fatwas/9117/%D8
✅💢ቁረአንን መማር ያለው ቱርፋት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
قال النبيﷺ خَيْرُكم من تَعَلَّمَ القرْان وَعلَّمهُ
ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ።
↪️ከናንተ ውስጥ በላጩ ቁረአንንን ተምሮ ያስተማረ ነው።
قال النبيﷺ مَثَلُ الَّذي يَقْرَاُ القُرْأن وهو حاَفِظٌ لَهُ مَعَ السَّفَرةِ الكِرام البَرَرَةِ ومثلُ الَّذي يَقْراُ وهو يتعاهَدُهُ وهو عليهِ شَدِيدُ فلهُ أجْران
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ:-
↪️ቁረአን የሚቀራ ሰው አምሳያ እሱ ሀፊዝ ሆኖ ከተከበሩት ከላቁት ለአላህ ታዛዥ ከሆኑት መላኢኮች ጋ ነው ።የዛኛው አምሳያ ቁረአን በጣም እየከበደው የሚቀራ ሰው ለሱ ሁለት አጅር አለው።
قال النبيﷺ أقْرَؤوا القُرَأن فإنَّهُ يأتي يوم القِيامةِ شَفِعاً لأصْحابِهِ
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ :-
↪️ቁረአንን ቅሩ የውመልቂያማ እሱ ይመጣል ለባልደረባው አስታራቂና አማላጅ ሆኖ ።

✅ ውዷ ባለቤትህ ልታበላት፣ ልታጠጣትና ልታስጌጣት ከምትጓጓው በላይ የዲን እውቀት እንድትማርና እንድትቀስም ልትጓጓላት ይገባል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌قَال عَمرُو ابنُ قَيسٍ -رَحمَهُ اللهُ-:
♻️አምር ኢብን ቀይስ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
💢إنَّ المَرأةَ لَتُخاصِمُ زَوجَهَا يَوم القِيامَة عِندَ اللهِ، فَتقُولُ: إنّهُ كانَ لا يُؤدِّبُنِي وَلا يُعلِّمُني شَيئًا، كَانَ يأْتِينِي بِخُبزِ السُّوق
✅ አንድ ሚስት የውመል ቂያማ ባሏን አላህ ዘንድ ትሞግተዋለች። እንዲህም በማለት ትከሰዋለች።
🔺አደብ አያስይዘኝም ነበር
🔺ስለዲኔ ምንም አያስተምረኝም ነበር
♻️ነገር ግን ብቻ ከሱቅ ዳቦ እያመጣ ሲመግበኝ ነበር ትላለች።
📓 تَفسِيرُ السَّمعانِي (٤٧٥/٥)