💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አራት ወሳኝ የሪዝቅ ሰበቦች


💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

አራት ነገራቶች መልካም ሪዝቅ (ሲሳይ) አብዝተው እንዲመጣ ያደርጋሉ። እነሱም፦
①) ሌሊት መቆም (ሌሊት ተነስቶ መስገድ)
②) የሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ እስቲግፋር ማብዛት
③) ሰደቃ ማብዛትና
④) የጠዋትና የማታ ዚክር ናቸው።

📚 زاد المعاد (372/4)
የማታ ዚክር እንዳንረሳ

=

✍️
/አድስ ሙሀደራ/ቢስቲማ
«ኡስታዝ ኸድር አህመድ(አል-ከሚሴ) »
[ አድስ ሙሀደራ ]

الطامة الكبرى ( القيامة ) በሚል አረእስት

በወረባቦ ዋና ከተማ /ቢስቲማ/ የሰልፍዮች መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሀደራ""

🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ ( አል-ከሚሴ)


t.me/UstazKedirAhmed
t.me/UstazKedirAhmed
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድሜ "አቡ ረይስ" አሏህ ይጨምርልህ!።
======================

ከሚዲያ ይልቅ በተጨባጭ ምድር ላይ ተውሒድንና ሱናን እያሰራጨ ያለ ታጋይ ወጣት ነው፣ ዛሬ ላይ በሚድያ አንቱ ተብለው፣ የዑለማን ማእረግ ይዘው ነገር ግን ተቀርበው ሲታዩ "ተልባ" በሆኑበት ዘመን፣ እንዲህ ያለ ታጋይ ወጣት ማገኘት ለሰለፍዮች መታደል ነው። ወንድሜ አቡ ረይስ! አብሽር! ወደፊት ተጓዝ፣ ምንም አይነት ጫጫታ እንዳይረብሽህ!፣ አሏህ አንተንም እኛንም በቀጥተኛ ምንገድ ላይ ያፅናን!።

🎬 ሀብሩ ወረዳ የተደረገ ደዕዋ
t.me/abdu_rheman_aman
Audio
﷽ : ❰ ۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ﴿٥٣﴾ ❱
﴿رَبِّ اجعَلني مُقيمَ الصَّلاةِ وَمِن ذُرِّيَّتي رَبَّنا وَتَقَبَّل دُعاءِ﴾

"ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ) ፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ።"

﴿رَبَّنَا اغفِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ﴾
"ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር

=
☑️ የኡድሒያ ህግጋቶች

➛ግመል ⁻5አመት
➙ከብት _ 2አመት
➙ፍየል _ ፍየል
➛በግ _ 6ወር


☑️ ማረድ የሚጀመርበት ሰአት
በዙል ሂጃ አስረኛዉ ቀን የኢድ ሶላት ከተረገደ በኋላ ጀመሮ አያመል ተሽሪቅ መጨረሻ የዙል ሂጃ 13ቀን ጸሀይ እስክትገባ ድረስ።

☑️የእርድ መስፈርቶች
➙ከነዉር የፀዳ መሆን አለበት
➙ሸሪአዊ የእድሜ ክልል የደረሠ መሆን
➙ወፍራም ስጋ ያለዉ ያልደከመ መሆን
➙ማረድ የሚቻለዉ ግመል፣ ከብት ፣ ፍየል ፣ በግ ብቻ ነዉ።


https://t.me/https_Asselfya
-
اللَّهُ  أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ: اللَّهُ أَكْبَرُ مِنْ كُلِّ كَبِيرٍ؛ فَهُوَ الْمَعْبُودُ حَقًّا بِالتَّوْحِيدِ.
اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ: اللَّهُ أَكْبَرُ مِنْ كُلِّ كَبِيرٍ؛ فَهُوَ الْمُسْتَحِقُّ أَكْمَلُ التَّحْمِيدِ.🌱
በዱኒያ ቢቀርሙህ እንዳይገርምህ

አደራ ግን
በተቅዋ እንዳይቀድሙህ !!


=

✍️
⭕️👉የነገውን የሰኞ ፃም እንዳያመልጠን እንፁመው። ብዙ መልካም ነገሮችን አቅፎ የያዘ ነው

①) ነብዩ ሲፃሙት የነበረ የውዱ ነብያችን ሱና ነው
②) ስራዎች ወደ አላህ የሚወጣበት ቀንም ጭምር ነውና ስራችን ፃመኛ ሆነን አላህ ዘንድ እንዲቀርብልን የሚያደርግ ነው።
③) ይህ ቀን ደግሞ እጅግ ውድ በሆኑት የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ውስጥ መገኘቱ ሌላው መለያ ነው።
④) በዙልሂጃ የሚፃም ሱና ፃም ከሌላ ጊዜ ከሚፃመው የበለጠና የላቀ አጅር ስለሚያስገኝ እንጹመው።


t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የነገ የሐጅ ተግባር
~
ነገ ሰኞ ዙልሒጃህ 8 ነው። የውመ ተርዊያህ ተብሎ ይጠራል። ሁጃጅ ወደ ሚና የሚወጡበት ቀን ነው። ተመቱዕ የተሰኘው የሐጅ አፈፃፀምን የነየቱ ሰዎች (አብዛኞቹ ሑጃጅ ይህንን ነው የሚነይቱት)
•  ተጣጥበው፣ ከፈለጉ ሽቶ ተቀባብተው ይዘጋጃሉ።
•  ካረፉበት ቦታ ቀጥታ በልባቸው ሐጅን ነይተው ይቋጥሩና “ለበይክ ሐጀን” ብለው በመነሳት ወደ ሚና ይተማሉ።
•  ከቻሉ ከቀትር በፊት ረፋድ ላይ በመውጣት ሚና ይደርሱና ልክ ነብዩ ﷺ እንዳደረጉት ዙህርን፣ ዐስርን፣ መግሪብን፣ ዒሻእን እና ሱብሕን እዚያ ይሰግዳሉ። ሁሉንም ሶላት በወቅቱ ነው የሚሰግዱት፣ ጀምዕ ሳያደርጉ። ባለ አራት ረከዐዎቹን በማሳጠር ሁለት፣ ሁለት እያደረጉ ይሰግዳሉ።
•  በቀጣዩ ቀን ሱብሕን ከሰገዱ በኋላ ወደ ዐረፋ ከመውጣታቸው በፊት ፀሐይ እስከምትወጣ ድረስ ቢቆዩ በላጭ ነው።
•  ተልቢያን (ለበይክ አላሁመ ለበይክ፣...)፣ ዚክርን፣ ቁርኣን መቅራትን ሊያበዙ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
የአደም ልጅ ሆይ ፍዝዝ ብለህ ስትቀመጥ ትገማለህ እና ተንቀሳቀስ

የሆነ አላማ ነበረህ  ነገር ግን አልተሳክልም ተበላሸ

ተነስ አሁንም አላማ ሰንቅና በአላህ ፍቃድ ይሳካል
ተስፋ ያለመቁረጥ ጥግ‼️

ነብዩል'ሏህ ዘከሪያ (ዓለይሂ ሰላም) ሸብቶ፣ አጥንቱ መታጠፍ ጀምሮ እንኳ ጌታዬ ሆይ! ልጅን ስጠኝ ብሎ ዱዓእ ያደርግ ነበር።

ኧረ! ምን ይሄ ብቻ ይሄን ሁሉ አመት አላህን ሲማጸን ኖሮ ጸጉሬ እስከሚሸብት ድረስ ብለምንህም አልሰማኸኝም አላለም።
ይልቁንም «ጌታዬዋ እኔ አንተን ጠይቄ ምን አጥቼ አውቃለሁ» እያለ ነበር በሚያምር ተወሱል ነበር አላህን የሚለምነው፤ በእርግጥም ተስፋው ከንቱ አልሆነበትም የህያን (ዓለይሂ ሰላም) በርጅና ሰዓት አላህ ሰጠው።
(ሱረቱል መርየም ከአንቀጽ 1_11📚)

አንድ ሰው የሚፈልገውን ነገር ለማግኘት ዱዓው ያለውን የቂን ይመልከት!
የዛሬው የስምንተኛው የዙልሂጃ ቀን👉 (የውሙ ተርውያ) (يوم تروية) በመባል ይጠራል።

ዚህ ስም የተጠራበት ምክንያት በድሮ ጊዜ ውሃ እንደልብ ስለማይገኝ ሀጃጆች ከስምንተኛው ቀን ጀምረው ወደ ሀጅ ስራ ስለሚገቡ ለመጠጥ የሚሆናቸው ውሀ በመሰብሰብ ይዘጋጁበት ስለነበረ ነው።
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ።
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።
📚ሙስሊም ዘግቦታል።


👉በዚህ መሰረት የነገውን የአረፋ ቀን ፃም እኛም በመፃም ሌሎችንም እንዲፃሙ በማስታወስ ወደ ኸይር አመላካች እንሁን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❀•°


دعاء يُنصح به في يوم عرفة وفي كل يوم

ااشيخ هبد الرزاق البدر حفظه الله