💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ እውነታው ይህ ነው።

ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነዉ።

https://t.me/https_Asselfya
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁 ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖       ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!! ☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ። ☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !! ☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ…
«ትንሽጥቆማ ለእህቶች»

🍁እየዉልሽ የኔ እህት አላህ ትዳር ወፍቆሽ ሳለ ትዳርሽ በጥንቃቄ ልትንከባከቢ እንጂ! ቤትሽ አስቀምጠሺ ሌላ ወደ ዉጭ ልትፈልጊ እና ልትጃጃይ አይገባሺም። አንቺ የ1ወንድ ዘዉድ እንጂ! የወንዱ ሁላ አይደለሽም ok!!

🍁ትዳርኮ ያንቺ  መከበሪያሽ መሠተሪያሽ ማዕከል ነዉ። ልብ በይ ወንድ ልጂ ታማኝ ሴት ይወዳል። so ለባልሽ ታማኝ ሴት ሁኚ!! ወደ ዉጭ አታፍጥጪ! ዉጭ ስትወጪ አይንሽ ሌሎች ወንዶች ከመመልከት ስበሪ !!

🍁በርቀት ኒካ ያሰርሺዉ ሆይ! ወደሽና ፈቅደሽ ኒካ ታስረሽ   ሌላ ወንድ በስልክሽ እንኳን መጠባበቂያ ይሄ ባይሆነኝ ያኛዉ አገባለሁ በሚል !! ካገባሽ ከባልሽ ከቤተሰብሽ እና በስራ ከምትገናኚዉ ወንድ ዉጭ ስልክሽ ዉስጥ ሊገኝ አይገባም ተጠንቀቂ !!

🍁እየዉልሽ በላየ ላይ ተጀናጀነብኝ  ጓደኛየ ወሰደችብኝ እያልሽ ከማለቃቀስሽ በፊት  አንቺ   ጥንቁቅ ነሽ ወይ ከሱ ሌላ አታወሪም?? ልሾሽ ፈትሽ አንቺ ጥንቁቅ ከሆንሽ ጥንቁቅ እንጂ ሌላ ወደ አንቺ አይመጣም አያገኚሺም!! አንቺ እየተዝረከረክሽ ከአገኘሺዉ እያወራሽ ግን ጥንቁቅ ወንድ አታገኚም ምክንያቱም   የሀገሬ ሰዉ ምን ይላል መሠለሽ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ይላል። So በገዛ እጂሽ የፈፀምሻቸዉ ነገሮች ናቸዉ የሚጎዱሽ ስለዚህ  ንቂ !! አታንቀላፊ!!

🍁ለስደተኛዋ ላጤዋ እህቴ! የኔ ዉድ እህት  አንቺኮ እንቁ ነሽ ምርጧዬ! ልሾሽ ጠብቂ  ለመጣልሽ ሁላ በርሽ አትክፈቺ  ባልም ከመጣ በደንብ ጀርባዉ አጣርተሽ ግቢ ዝም ብለሽ ቶሎ እጂ እንዳትሰጪ ዉዷ ነቃ በይ!! ሲሆን እኔ የምልሽ ስደት ላይ  ድንሽ ተማሪ ባሉ ይቅርብሽ አላህ ሰላም ካደረገሽ እዛዉ ሀገርሽ ገብተሽ በእርጋታ አጣርተሽ ሀያትሽ ብትመሠርቺ መልካም ነዉ። የርቀቱ  እያየሺዉ ነዉ ከልማቱ ጥፍቱ  የበዛ !! የዚህ ነገር አንቺም ሂወት እንዳይመጣ ጠንቀቅ ብለሽ  ሸቅለሽ ወደ ሀገርሽ ከዛ ታስቢበታለሽ! እስከዛዉ  በዱዓ  በሶብር  ድንሽ ተማሪ  ቅሪ  ማቅራት ከቻልሺም  ካንቺ  በታች ያሉ እህቶችሽ አቅሪ በቃ  የምትችይዉ መልካም ሾል ሁሉ ሾሪ ታገይ እድሉ ተጠቀሚበት ወደ ኋላ እንዳትይ! አላህ ካንቺ ጋር ይሁን!!

🎈በጥቅሉ ሴቶች  ለባሎቻችሁ ታማኝ ሁኑ!!

   ✍𝐘𝐦𝐧𝐭𝐲𝐨𝐜𝐡𝐢  𝐄𝐧𝐚𝐭

𝐓𝐞«  https://t.me/https_Asselefya1
☑️ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ "አላህ ይማራቸው" እንዲህ ብለዋል።

ሸሪአዊ እውቀት መማር፣ ሀዲሶችን መሀፈዝና ያንን ሙዛከራ (ሙራጀአ) ማድረግ ጀነት መግቢያና ከእሳት ነጃ መውጫ ሰበብ ነው።

فتاوى نور على الدرب  || 1/12
ስህተቴን በነገረኝ ሰዉ ላይ የአላህ እዝነት ይዉረድ።

=
ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
••📖

كَمْ يَحْتَاجُ الجِسْمُ مِنَ النَّوْمِ؟


📜-الشَّيْخُ: صَالِحُ العُصَيْمِيُّ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
☑️ ወንድሜ ሆይ !! የእውነት ሴትን ልጅ ከወደድካት በቤትክ ሰተር አድርገክ ተንከባከባት !!
〰️➰➰➰➰➰➰〰️〰️〰️
ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች። እንድትደበቅና እንድትሸፈን በተደረገች ቁጥር ደሞ ለሷ የተሻለ እንክብካቤ ይህ ይሆናል።

📚
مجموع الفتاوى١٢٩/٣٤
=
https://t.me/https_Asselfya
ውድ እህቴ ሆይ !!
〰️〰️➰➰〰️
ነፍስሽን በከንቱ አታስጨንቂያት
እንዲያልፍሽ የተጻፈ አያገኝሽም
ሊያገኝሽ የተጻፈ አያልፍሽም ......!!!


➰ስለዚህ አትጨነቂ ።
ቁርአን በመቅራት ላይ
አላህን በማዉሳት (በዚክር )
የምታዉቂያትን በማሳወቅ
ላይ በርች ...
.
.
=
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኑረዲን አል አረቢ – «ሔጃለሁ አልመጣም»
ሂጃለሁ አልመጣም !!

ተስፋየ አንድ አላህ ነዉ
ስኬቴን አላጣም
ግፍ መካራን ጥሽዉ

ሂጃለሁ አልመጣም.......!!!

=
☑️ መቼም ባለትዳር መሆንሽ አይቀርም !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➰ቤትሽን ጥለሽ ወደ ሆነ ስፍራ መሄድ ስታስቢ ባለቤትሽን አስፈቅደጂው ።

➰ ከፈቀደልሽ ወደ ፈለግሽው ቦታ ሂጅ ካልሆነ ግን ቤትሽ ተቀመጭ።

➰በሐይማኖታችን  ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ መውጣት አይፈቀድም !!

~الزوجة~
وليس لها أن تخرج من منزله
إلا بإذنه، سواء أمرها أبوها أو أمها أو غيرهما باتفاق الأئمة .
الفتاوى لابن تيمية ٣٢ /٢٦١-٢٦٣



=
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ሙስጠፋ አብደላህ (አቡ ኒብራስ) ሰሞኑን ወረባቦ (ቢስቲማና ጉሃ) እንደመሆኑ ለውይይት ተጋብዙ ነበር። እሱም ለውይይቱ ፍቃደኝነቱን ሰቶን (ከጉሃ) ስመለስ ውይይቱን አደርጋለሁ ብሎን ለነገ ቀጠሮ ይዘን ነበር፣ አሁን ላይ ቃሉን አጥፎ ለውይይቱ እንቢታን እየመረጠ ነው።

ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ ምላሹን አክብሮ ይቅረብ!።
t.me/abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ሙስጠፋ አብደላህ (አቡ ኒብራስ) ሰሞኑን ወረባቦ (ቢስቲማና ጉሃ) እንደመሆኑ ለውይይት ተጋብዙ ነበር። እሱም ለውይይቱ ፍቃደኝነቱን ሰቶን (ከጉሃ) ስመለስ ውይይቱን አደርጋለሁ ብሎን ለነገ ቀጠሮ ይዘን ነበር፣ አሁን ላይ ቃሉን አጥፎ ለውይይቱ እንቢታን እየመረጠ ነው። ቢስቲማ ላይ ያላቹህ የሙስጦፋ ጀሌዎቹና አጫፋሪዎቹ ሆይ! አሁንም ግዜው አረፈደምና ሐቅን እንይዝ ዘንድ ሸይኻቹሁን ለውይይቱ አወንታዊ…
የአቡ ኒብራስ ተማሪዎች ነን እያላችሁ የምትጎሩ ሁሉ ...!!

ሀቅ ከሆነ የያዝከዉ ምን ያሸሽሀል
ቅረብና ተወያይ በሉት ይሻልሀል ...
Audio
የሰውን ችግር ከመንገድ ላይ ማስወገድ

ከ መንገድ ላይ ሰዎችን አዛ ሚያረግን ነገር
ማስወገድ ትልቅ አጅር አለው

አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur
ሙሓደራ ተዉሂድና ሺርክ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ሙሓደራ

التوحيد والشرك
ተዉሂድና ሺርክ

🕌 ራያ ቆቦ ከተማ ኻሊድ መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7667
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7667
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና
ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መጠየቅ አልቻለም። በቃ እሷን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ መጣ።


ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል። እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል።

እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው 'ውይ በጣም ይቅርታ እንኳን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ' አለችው።

ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና
ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። ጓደኞቹም ፈገግታውን ሲያዩ ልጅቷ የፍቅር
ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት አንደኛው ጓደኛው 'እሺ አለችህ አይደል? በጣም ደስ ይላል' ሲለው ወጣቱ ልጅ 'አረ በፍፁም! እንደውም በዓለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው
የነገረችኝ' አላቸው።

ጓደኞቹ ግራ ተጋብተው 'ታድያ እንዴት አላዘንክም እንዴት አልተከፋህም?' አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል,መለሰላቸው 'ለምን እከፋለሁ ለምንስ አዝናለሁ? እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው። እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን ሰው ነው ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መከፋትም ያለባት እሷ ናት' አላቸው።

ይሄ ታሪክ የኛም ሊሆን ይችላል። አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፋለን እናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛው ሊሆን አይገባም👌

منقول

https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መጠየቅ አልቻለም። በቃ እሷን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ መጣ። ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል። እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል። እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው…
➰የራቀህ ምን ሊጎዳህ !
የቀረበህ ምን ሊጠቅምህ አይደል ነገሩ

አንዳንዴ ከህይወታችን የሚወጡ ሰወች ትልቅ ትምሮን እና ፅናትን ይሰጡናል። አስታመህ ታመህ ለሸኝህው ለቀበርከው ሰው አትጨነቅ ማለት ይህ ነው ።
حكم الرقية الشرعية عن طريق الهاتف
الطب النبوي والرقى الشرعية
☑️ ላመመው ሰው ሩቅ ተኩኖ በስልክ ሩቃ (ቁርአን) መቅራት፦
👉ይህ ጨዋታ ነው
👉ምንም አይጠቅምም
👉ሩቃም አይባልም


☑️ እውነተኛ ሩቃ ማለት፦
🔹ያመመው ሰው አጠገብ ተኩኖ የሚቀራው ነው።

🎙️الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

https://t.me/https_Asselfya