💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
▪️አብደላህ ቢን ሱፍያን አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

አንድ ሰው (ትክክለኛ) ሙሲባ "በላእ" ደረሰበት የሚባለው በነብሱ፣ በገንዘቡ፣ በቤተሰቡና በልጆቹ ሲደርስበትን አይደለም። (እነዚህ ሊተኩና ሊቀየሩ የሚችሉ ናቸውና)። ነገር ግን ሊጠገንና ሊተካ የማይቻለው ከባዱ ሙሲባ አንድ ሰው በዲኑ ላይ የሚደርስበትን ሙሲባ ነው። ከዚህም የተነሳ በየቂን (በእርግጠኝነቱ) ቦታ ጥርጣሬ ይፈጠርበታል። ሀቅን ባጢል በተቃራኒው ባጢሉን ሀቅ አድርጎ ይመለከታል። መልካሙን መጥፎ መጥፎውን መልካም ያደርጋል።

📚 [الدرر السنية | (١٥ / ٤٦٦)]

https://t.me/https_Asselfya
ዋጋህን ከሚያሳንስ ከማንኛዉም ቦታ
እራስህን አርቅ !!

✍️
【መልካም ጓደኛ መያዝ አስፈላጊነቱ】
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
መልካም ጓደኛ መያዝ አስፈላጊነቱ❞

«የመልካም ጓደኝነት፦»

ጥቅሞች
☞ሰበቦችና
☞ጥንቃቄዎች


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10877
➡️ አብደላህ ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنهما) እንዲህ ብሏል።

【ተቅዋ "አላህን መፍራት" ማለት፦ እራስህ ከማንም በላይ የተሻልኩኝ ነኝ ብለህ አለማሰብህ ነው።】

📚 #تفسير_البغوي ٦٠/١.
اقرأوا_التوحيد_بقلوبكم_قبل_ألسنتكم!
<unknown>
የተፈጠርከው ለተውሂድ ነው።
ተውሂድን በምላስ ብቻ ሳይሆን
በቀልብህም ጭምር አረጋግጥ።

🎙الشيخ العصيمي حفظه الله
Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفصة إمام)
ዛሬን ከትናንት ነገን ከዛሬ የተሻለ ለማድረግ ጥረት አድርግ! ታገል፣ልፋ ስራ፣አንብብ፣ቅራ፣አቅራ፣ተለወጥ ሌሎችንም ለውጥ ! ጠንካራ ሁን!

@AbuHafsaYimam
የጧት ዚክርን እንዳንረሳ

በየቀኑ የሆነ ያክል የዊርድ ቁርአን ሊኖረን ይገባል ።

አንዘናጋ በየትኛው ስራችን ጀነት እንደምንገባ አናቀውም ስለዚህ አማኝ ዝንጉ አደለም።
4_6048714919560351931.pdf
11.1 MB
አጠር ያለ የሐጅና የዑምራህ አፈፃፀም ማብራሪያ በአጭሩ የተገለፀበት ነው። ሌሎችም ይጠቀሙ ዘንድ ሼር እናድርግ፤ የአጅሩ ተከፋይ እንሁን !!

┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
☑️ ከሰለፎች ውስጥ አንዱ እንዲህ ብሏል

♦️ሁለት ነገሮች
①) ሞትንና
②) አላህ ፊት መቆምን ማስታወስ
የዱንያን ጥፍጥና ቆርጠውልኛል፦

📚 لطائف المعارف [244]
=
https://t.me/https_Asselfya
ህይወት የብዙ ድርጊቶች መፈራረቂያ መድረክ ናት።

የትኛዉም አይነት ችግር ቢገጥመን ተስፋችንን ማጨለም የለብንም።
ምክንያቱም ፦ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለምና!!
በምድር ላይ ለሚፈጠሩ ችግሮች  ሁሉ መዉጫና ዋነኛዉ በር ትግስት ነዉ !!


=
https://t.me/https_Asselfya
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁


      ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!!

አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ።

ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !!

ካልቻልክ ዘለህ ወደ ትዳር አትግባ ስትወጣም ሩጠህ እንዳይሆን ይህ አካሄድ ትርፉ ኪሳራ እንጅ ምንም ጥቅም የለውም !!

ካገባህ ቡሀላ ደግሞ ኒካሕ ካሰርክ ቡሀላ ከማንም ጋር አትጃጃል አትልከስከስ : አርፈህ ቁጭጭጭጭጭ በል ወንድም እንደው ሌላው ቢቀር ለሴት ልጅ ሞራልም ማሰብ አለብህ !!

እኔ እንደራሴ ትዳር ማለት ትልቅ ኃላፊነት እስከሆነ ድረስ መጀመሪያ ለትዳር ኃላፊነት ራስን ማዘጋት በሁሏም አቅጣጫ ማለት ስለዝህ ራስህን ፈትሽ ትዳርን ትችላለህ ከቻልክ አግባ !! ካልቻልክ እስኪልየውብለህአትግባትዳርማለትየምትለማመድበት ሜዳ ሳይሆን ሂወትህ ነው ስለዝህ ፁም!! !

      ② እህቴ ሆይ ተጠንቀቂ !!!

ስሚኝማ ውዷ እህቴ ሆይ እንደ ዘመኑ ሴቶች እንዳትሆኚ ትጠፊያለሽ ትከስሪያለሽ እድለ ቢስ ትሆኛለሽ !!

🎈የዘመኑ ሴቶች ምን አይነት ናቸው ካልሽኝ ትንሽ ልንገርሽ ባህሪያቸውን በትንሹ ፦

ባሏን አስቀምጣ ከሌላ ጋር የምትጃጃል ! !
☞ ኒካሕ አስራ ከአንድ ሚስኪን ወንድም ጋር እሷ ሌላ አማራጭ የምትፈልግ ከሱ ውጪ ማለት ነው !!

ከ10 ሰው በላይ በአንድ ቃል የምትገባ ጃላጂሊትም አትጠፋም!!

☞ምንም ሶብር የለላቸው ለምን ትዳር እንደሚይዙ ግቡን እና አላማውን የማያውቁ ብዙ ናቸው ።


መሰል እና ታላላቅ ጥፋቶችን ያስከትላልና ራስሽን ፈትሺ እህቴ ሆይ ራስሽን በዲን ላይ ገንቢ አካሄድሽን በሰለፍያት አካሄድ አድርጊ ።

ስለዝህ እህቴ አላፊ አግዳማውን ዝም ብለሽ አትንደፊ በአንድ ቦታ አርፈሽ ቁጭ በይ ይህ መጃጃል ይሆንሻል ።

በሌላ መልኩ ደግሞ ያንንም ያንንም ልብ አትስበሪ ትዳርን ካሰብሽ አስተውለሽ ትዳርን ያዢ እንጅ ወንድ ልጅ ላይ መቀለድ ጀግንነት አይደለም !!

📝 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧

⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
√ አላህ ይቆጣል!
«Ibnu heyru»
የአላህ ስሞችና ባህርያቶች አስመልክቶ ትክክለኛው አቋም!!

የአላህ ስሞችና ባህርያቶችን ለሚያጣምሙ መልስ!!

🎙𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐡𝐞𝐲𝐫𝐮 𝐡𝐞𝐟𝐢𝐳𝐡𝐮𝐥𝐥𝐚𝐡

↴↴↴↴↴↴↴↴↴
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10901
Audio
ኢኽላስ

አደራ አደራ አንድም ስራ ብትሆን ለ አላህ ብለህ ስራ/ሪ

አደራ አደራ የ ኢኽላስን ነገር

አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
https://t.me/abduljebarmohammednur
☑️ እውነታው ይህ ነው

ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነዉ።

https://t.me/https_Asselfya
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁       ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!! ☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ። ☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !! ☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ…
«ትንሽጥቆማ ለእህቶች»

🍁እየዉልሽ የኔ እህት አላህ ትዳር ወፍቆሽ ሳለ ትዳርሽ በጥንቃቄ ልትንከባከቢ እንጂ! ቤትሽ አስቀምጠሺ ሌላ ወደ ዉጭ ልትፈልጊ እና ልትጃጃይ አይገባሺም። አንቺ የ1ወንድ ዘዉድ እንጂ! የወንዱ ሁላ አይደለሽም ok!!

🍁ትዳርኮ ያንቺ  መከበሪያሽ መሠተሪያሽ ማዕከል ነዉ። ልብ በይ ወንድ ልጂ ታማኝ ሴት ይወዳል። so ለባልሽ ታማኝ ሴት ሁኚ!! ወደ ዉጭ አታፍጥጪ! ዉጭ ስትወጪ አይንሽ ሌሎች ወንዶች ከመመልከት ስበሪ !!

🍁በርቀት ኒካ ያሰርሺዉ ሆይ! ወደሽና ፈቅደሽ ኒካ ታስረሽ   ሌላ ወንድ በስልክሽ እንኳን መጠባበቂያ ይሄ ባይሆነኝ ያኛዉ አገባለሁ በሚል !! ካገባሽ ከባልሽ ከቤተሰብሽ እና በስራ ከምትገናኚዉ ወንድ ዉጭ ስልክሽ ዉስጥ ሊገኝ አይገባም ተጠንቀቂ !!

🍁እየዉልሽ በላየ ላይ ተጀናጀነብኝ  ጓደኛየ ወሰደችብኝ እያልሽ ከማለቃቀስሽ በፊት  አንቺ   ጥንቁቅ ነሽ ወይ ከሱ ሌላ አታወሪም?? ራስሽ ፈትሽ አንቺ ጥንቁቅ ከሆንሽ ጥንቁቅ እንጂ ሌላ ወደ አንቺ አይመጣም አያገኚሺም!! አንቺ እየተዝረከረክሽ ከአገኘሺዉ እያወራሽ ግን ጥንቁቅ ወንድ አታገኚም ምክንያቱም   የሀገሬ ሰዉ ምን ይላል መሠለሽ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ይላል። So በገዛ እጂሽ የፈፀምሻቸዉ ነገሮች ናቸዉ የሚጎዱሽ ስለዚህ  ንቂ !! አታንቀላፊ!!

🍁ለስደተኛዋ ላጤዋ እህቴ! የኔ ዉድ እህት  አንቺኮ እንቁ ነሽ ምርጧዬ! ራስሽ ጠብቂ  ለመጣልሽ ሁላ በርሽ አትክፈቺ  ባልም ከመጣ በደንብ ጀርባዉ አጣርተሽ ግቢ ዝም ብለሽ ቶሎ እጂ እንዳትሰጪ ዉዷ ነቃ በይ!! ሲሆን እኔ የምልሽ ስደት ላይ  ድንሽ ተማሪ ባሉ ይቅርብሽ አላህ ሰላም ካደረገሽ እዛዉ ሀገርሽ ገብተሽ በእርጋታ አጣርተሽ ሀያትሽ ብትመሠርቺ መልካም ነዉ። የርቀቱ  እያየሺዉ ነዉ ከልማቱ ጥፍቱ  የበዛ !! የዚህ ነገር አንቺም ሂወት እንዳይመጣ ጠንቀቅ ብለሽ  ሸቅለሽ ወደ ሀገርሽ ከዛ ታስቢበታለሽ! እስከዛዉ  በዱዓ  በሶብር  ድንሽ ተማሪ  ቅሪ  ማቅራት ከቻልሺም  ካንቺ  በታች ያሉ እህቶችሽ አቅሪ በቃ  የምትችይዉ መልካም ስራ ሁሉ ስሪ ታገይ እድሉ ተጠቀሚበት ወደ ኋላ እንዳትይ! አላህ ካንቺ ጋር ይሁን!!

🎈በጥቅሉ ሴቶች  ለባሎቻችሁ ታማኝ ሁኑ!!

   𝐘𝐦𝐧𝐭𝐲𝐨𝐜𝐡𝐢  𝐄𝐧𝐚𝐭

𝐓𝐞«  https://t.me/https_Asselefya1