💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
abdu shikur abu fewzan – ወንድ ከሆንክ ቁምና ጠብቀኝ
☑️ጥበብ የአላህ ጸጋ ነዉ
     〰️〰️   〰️〰️   〰️〰️
يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል። ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡

=
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ
〰️〰️〰️〰️
መልካም ለይል

=
https://t.me/https_Asselfya
❀•°

متى يبدأ وينتهي وقت أذكار الصباح والمساء...

الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله.

.
➨ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም !!
« Abu Useymin »
☑️ አዲስ ወቅታዊ ትምህርት


አማኝ ሁለቴ አይነደፍም ❜ !!

አማኝ ራሱን ይጠብቃል !!
↬በሙስሊም ደም መቆመር !!
↬በየሳምንቱ ብጥብጥ ማስነሳት !!
ጠቅለል ያለ ማሳሳቢያ ጭምር !!


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
የፊትህን ደስታ ከሚያውቁልህ ብዙ ጓደኞች ይልቅ ፣የልብህን ሀዘን የሚረዳህ  አንድ ጓደኛ ይበልጣል።

ይህ ጓደኛህ በየትም ቦታ አታገኘውምና አጥብቀህ ያዘው!!

#አንተን ከሱ ሊያለያዩህ ምቀኞች ቢመጡ ጆሮ አትስጣቸው!!

=
መልካም ዉሎ ....
ኪታቡ ተዉሂድ 004
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ደርሥ

ኪታቡ ተዉሂድ…

باب فضل التوحيد وما يكفر من الذنوب

ክፍል 004

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ኪታቡ ተዉሂድ 004
አደራ ይሄን ደርስ በደንብ ተከታተሉ እንዳያመልጣችሁ ....

#የሚቀርብበት ሰአት ሁለየም ከመغሪብ በኋላ

ቀርተነዋል ብለን መዘናጋት የለብንም

# ሁለየም ቅድሚያ ለተዉሂድ እንላለን

=
ቅድሚያ ለተዉሒድ
Abu Abdillah Ibnu heyru
ማንኛዉም ተጣሪ ዳዕዋ አድራጊ ሊጀምር የሚገባዉ ዳዕዋዉ ከተዉሒድ ነዉ። 

🔖ከኪታብ ደርስ የተቆረጠ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 ➴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
◾️ኡዝር ቢልጀህል በተመለከተ ወሳኝ ፅሁፍ

ከዚህ በፊት {በኢስላም ዑዝር ቢልጀህል ስለመኖሩ ግራ ለተጋባችሁ!} በሚል ርእስ ለተክፊሮች መልስ የተሰጠበትን ተከታታይ ፅሁፍ አንድ ወንድሜ «በተወሰኑ አከባቢዎች "በድብቅም ቢሆን" የተክፊሮች እንቅስቃሴ ስላለ ለሁለተኛ ጊዜ ሼር ብታደርገው ፅሁፉ ላልደረሳቸው ይደርሳል በዑዝር ቢልጀህልም ዙሪያ ከተክፊሮች ጋር መወያየት ለሚፈልጉ ወንድሞች ያግዛቸዋል እንድሁም ተክፊሮች ባሉበት አከባቢ በዚህ ርእስ እራሳቸውን ከሹበሃ ለመጠበቅ ሰበብ ይሆናቸዋል» ብሎ በጠየቀኝ መሰረት ከዚህ በታች ከክፍል 1–8  በሊንክ ተዘጋጀተው ቀርበዋል ፅሁፎቹን ሊንኩን እየተጫናችሁ በመግባት አንብቧቸው ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጓቸው (ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን)

{በኢስላም ዑዝር ቢልጀህል ስለመኖሩ ግራ ለተጋባችሁ!}

➡️ ክፍል
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/196

➡️ ክፍል
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/212

➡️ ክፍል
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/213

➡️ ክፍል ④
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/845

➡️ ክፍል ⑤
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/220

➡️ ክፍል ⑥
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/227

➡️ ክፍል ⑦
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/235

➡️ ክፍል ⑧
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/278

ማሳሰቢይ:- ይህ ተከታታይ ፅሁፍ  አላለቀም ኢን ሻአሏህ በተመቼኝና ጊዜ ባገኙሁ ጊዜ ወደፊት ለመጨረስ እሞክራለሁ!

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
በምናደርጋቸዉ እንቅስቃሴዎች ላይ መሠናክሎች ይኖራሉ ።

አንድ ሰዉ ጓደኛዉን በሚመክርበት ግዜ ስድብ ፦ጥላቻ ፦የተለያዩ ዛቻዎች (ስድቦች ) ሊሰደብ ይችላል። ለዛ ለተሳደበዉ አካል የወረወረዉን ድንጋይ ከመወርወር ይልቅ የወረወረዉ ድንጋይ ላይ ዉሀን እንርጭበት። የዛኒየ ክስም ይላል።

ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ የመልካም ስነምግባር(የፀባይ )ባለቤት እንሁን ።

t.me/https_Asselfya
አንድ ሰው ወደ ሀሰነል በስርይ መጣና፦ የሰኢድ አባት ሆይ ቀልቤ ደርቋል ምን ላድርግ ብሎ ስሞታ አቀረበ። እሳቸውም በዚክር ስርአት አሲዛት አሉት።

[ ذم الهوى: 69 ]

t.me/https_Asselfya
የታገሰ ስኬት አያጣም  ጊዜ ይፍጅ እንጅ !!
.
.
=

✍️
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በአቡ ዑበይዳ ሰዒድ – መልካም ስነ-ምግባር [حسن الخلق]
🌴 فضائل حُسن الخُلق

🌱 الأخلاق الحَسَنة من أسباب دخول الجنة: سُئِلَ رَسولُ الله ﷺ عن أكثر ما يُدخِل الناسَ الجنة فقال: (تَقوَى الله، وحُسْن الخُلُق).
🌱 الأخلاق الحَسَنة سبب في مَحبَّة الله لعَبدِه: قال الله تعالى: {إن الله يحب المحسنين}، وقال أيضا: {إن الله يحب المقسطين}، وقال ﷺ: (أَحبُّ عِبادِ الله إلى الله أَحسَنُهم خُلُقًا).
🌱 الأخلاق الحَسَنة من أسباب مَحبَّة الرسول ﷺ: قال ﷺ: (إن مِن أَحبِّكم إليَّ وأَقربِكم مِنِّي مَجلِسًا يوم القيامة أَحاسِنكم أَخلاقًا).
🌱 مكارم الأخلاق أَثقَل شيء في الميزان يوم القيامة: قال ﷺ: (ما مِن شَيءٍ في الميزان أَثقَل مِن حُسْن الخُلُق).
🌱 الأخلاق الحَسَنة تُضاعِف الأَجْر والثواب: قال ﷺ: (إن الرَّجُل ليُدرِك بحُسْنِ خُلُقِه درجات قائم الليل صائم النهار).
🌱 الأخلاق الحَسَنة مِن خيرِ أعمالِ العِباد: قال ﷺ لأبي ذر: (عليك بحُسْنِ الخُلُق، وطُولِ الصمت، فوالذي نَفْسِ محمدٍ بيَدِه، ما عَمِل الخلائق بمِثلِهما).
🌱 الأخلاق الحسنة تزيد في الأعمار وتعمر الديار: قال ﷺ: ((حسن الخلق وحسن الجوار يعمران الديار ويزيدان في الأعمار)).
🌱 الأخلاق الحَسَنة عَلامَة على كَمالِ الإيمان: قال ﷺ: (أَكمَل المؤمنين إيمانا أَحسَنُهم خُلُقًا).
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ወጣቶች ብቻ የሚሳተፉበት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም/ድግስመስጂደ አስ  ሱና (በደሴ ከተማ)  ቁጥር ③

የፊታችን እሁድ በቀን  (04/10/2015) ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ ዙሁር ሶላት  የሚቆይ

« በውቢቷ
ወሎ መናገሻ ደሴ ከተማ   ላይ  ታላቅ የዳዕዋ ፕሮጋራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ  ነው። »

🎙ተጋባዥ ወንድሞች ፦


ወንድም አብዱል መሊክ ያሲን {ኸሚሴ}
«ርዕስ፦ የሸሐደተይን  ትርጉም !

ወንድም  አቡ ሙስዓብ (ሳሊም)  {ሀርቡ}
«ርዕስየኢልም አሳሳቢነት!!

ወንድም አልይ (አቡ ሀሳን) {ዉጫሌ}
«ርዕስአንድነት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው!!

ወንድም አቡ ሂበቲላህ  {ደሴ}
«ርዕስሱናን አጥብቆ መያዝ !!

ወንድም አቡ ሀፍሷ {ደሴ}
«ርዕስወንድማማችነት!!

ወንድም አቡ አዒሻ {ገራዶ}
«ርዕስ፦ ሀሜትን ስለመጠንቀቅ !!

ወንድም ኑረዲን አል አረቢ {ከገጠር}
«ርዕስ፦ እውነተኝነት!!

ወንድም አልይ ሰዒድ  {ደሴ}
«ርዕስለምን ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን  !!

ወንድም ኑር ሰላም {ደሴ }
«ርዕስበዲን ላይ መታገስ (ሶብር) !!

①∅ ወንድም አቡ ማሂ  ሙሀመድ {ኮቻ }
«ርዕስምክር ለወጣቶች !!

ሌሎችም ብርቅየና በሳል የሆኑ የሱና ወንድሞቻችን  ይጋበዛሉ  ኢን ሻ አላህ መጨረሻ ላይ አጠር ያለ ውይይትም ይኖረናል ኢንሻ አሏህ !!


በሱና ወንድሞቻችን የሚቀርቡ የግጥም ፕሮግራሞችም  ይኖራሉ ኢን ሻ አላህ

«ማሳሰቢያ ፦በደሴና በዙሪያዋ ያላችሁ መሻይኾች፣ኡስታዞች፣ዳኢዎች የልፋታችሁን ውጤት እንዲታዩና ማስተካከያም ሲኖር እንዲታስተካክሉፕሮግራሙላይእንዲትገኙልን  ስንል ጥሪችንን እናስተላልፋለን »

ጥሪን ማክበር ደግሞ ግዴታ ነውእንዴ ሰዓቱ ሁኔታ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ !!

በደሴ እና በአከባቢዋ   ያላችሁ የሱና ወንድሞችም ሆነ እህቶች  እንድሁም መላው ሙስሊም ማህበረሰብ ጥሪ ተደርጎላችሗል።
ፕሮግራሙ የሚጀመረው በአሏህ ፈቃድ ሻርፕ
2:30 ላይ ነው። ለሴቶችም በቂ ቦታ አለን

«ማርፈድ ያስቆጫል፤መቅረትማ  በፍፁም ሊታሰብ አይገባም »

√ ቦታ:— መስጂዴ ሱና ፣ደሴ ከተማ ፣አውራ ጎዳና ከወንዝ ወዳ ማዶ ከሪል ስቴቱ ጎን ላይ

ቦታው ከጠፋባችሁና የበለጠ መረጃ ማገኘት  ከፈለጋችሁ !!

+2519 23751497  አልይ (አቡ ፋጢማ)
+251914516161 ኑር—ሰላም (አቡ ሉቅማን)

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
❝ነሚማ የሚባለዉ ምንድን ነዉ??❞
በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ነሚማ የሚባለዉ ምንድን ነዉ ??

♨️በትኩረት ይደመጥ‼️

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ እንሁን!

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10853